Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Meleket
Member+
Posts: 5158
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 02 Apr 2026, 08:55

እንደገና የኤርትራ ህዝብ ሃገራዊ መዝሙርን በጋራ ለመዘመር ያህል ነው! ውሾቹ በፎቶ ሾፕ ሽፋን ሲጮሆ ግመሎቹ ግን ጉዟቸውን እንደቀጠሉ ለማመላከት ያህል ነው፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር! ክብር ለኤርትራ ሰማእታት ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ የጦርነት ጥቅመኞች ያሻዉን ቢሉና በፎቶሾፕ ቢቅበጠበጡ፡ እኛ ምን ግዳችን እቴ! የኤርትራ ህዝብ ብሄራዊ መዝሙርን ለመዘመር አንድ ሁለት ሶስት . . . viewtopic.php?f=2&t=308857&start=60
Meleket wrote:
02 Apr 2026, 02:38
ሴትዮዋ ማለት "የፎቶ ሾፗ 'ንግሥት'" ለካ እንዲህም ለቃለች! እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ምን ግዳችን ጀግናው ታጋያችን ሰለሞን ጸሃዬ በራኺ የገጠመውን የኤርትራ ህዝብ መዝሙርን፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ሞቅ ሸብረቕ ደመቕ አድርገን መዘመራችንን እንቀጥላለን፡ የኤርትራና ኤርትራውያን ጠላቶች ደግሞ በፎቶ ሾፕ ጋጋታ ጭምር ሲያለቅሱ እያዬን ነው
Fiyameta wrote:
15 Mar 2026, 21:58
:shock: :shock: :shock: :shock:

የኤርትራ ህዝብ ሃገራዊ መዝሙርን በጋራ ለመዘመር አንድ ሁለት ሶስት
Meleket wrote:
26 Mar 2026, 03:58
የኤርትራ ህዝብ ብሄራዊ ወይም ሃገራዊ መዝሙር የኣማርኛ ግርድፍ ትርጉም ነው! እስቲ አጣጥሙት!

ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ፡
ደመኛዋ እያለቀሰ ተደመሰሰ፡
መስዋእቷም በሓርነት ተመለሰ።

በዓላማዋ ጸንታ ለዘመናት፡
ስሟ ሆነ ምልክት የጽናት።
ኤርትራ ይቺ የጭቁኖች መኩሪያ፡
ምስክር ነች ለሓቅ አሸናፊነት መታያ።

ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ፡
በዓለም መድረኽ ተገለጸ ክብሯ።

ነጻነትን ያስገኘው ግዙፍ ወኔ፡
አሁንም ሊተጋ እንዳረገው ያኔ፡
የስልጣኔ ግርማ ልናለብሳት፡
ብርቱ አደራ አለን ግምጃ ልንሸልማት። [ብርቱ አደራ አለን ከሰማእታት።]

ኤርትራ ኤርትራ ኤርትራ፡
በዓለም መድረኽ ተገለጸ ክብሯ።

ግርድፍ ትርጉሙ ተጣፈ በኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።


Mesob wrote:
25 Mar 2026, 14:09
From all the national or regional songs, the Tigrayan song has the best lyrics and melody, while the Eritrean song has a very good melody but it has the worst and disappointing lyrics that is nailed in the past full of lamentation - melqes or liqso.
The Eritreans song that does not look into the bright future.
ወዳጃችን Mesob ከሞላ ጎደል የግጥሙ ይዘት እላይ የተጠቀሰው እንደሆነ እየታወቀ፡ ልቅሶውና መልቀስ የተባለው በምን ሂሳብ ነው። ታሪክ መጥቀሱ እንዴት ከለቅሶና ከመልቀስ ጋር ይታሰባል። ልቅሶና ቁዘማ ያስተጋባል የተባለው የግጥሙ ክፍል ለመሆኑ ዬትኛው ነው? በእርግጥ እያለቀሱ ያሉት የኤርትራ ጠላቶች መሆናቸውን ነው ግጥሙ በመጀመርያው ስንኞቹ ላይ ቍልጭ አድርጎ ያሰፈረው።

ወዳጃችን Mesob እስቲ የትግራይ ህዝብ ወይም የአማራ ህዝብ ብሄራዊ መዝሙርን ግጥም ይዘት አጋራን፡ ካልሆነም የኢትዮጵያ ህዝብ 'ብሄር ብሄረሰቦች' መዝሙርን ግጥም ይዘት አጋራን።
Meleket wrote:
01 Apr 2026, 09:37
Horus wrote:
01 Apr 2026, 01:37
CAIRO IS UNDER CURFEW, ERITREA IS BACK IN THE DARK AGE !
ታላቂቱ የምኒልኳ ኢትዮጵያ ግን በብልጽግና ላይ ብልጽግናን እዬጨመረች፡ በመደመር ጐዳና እዬተረማመደች ነው። ታላቁ የባህር ኃይሏም የባህረሰላጤውን ውዝግብ ለማርገብ፡ ሁለቱንም ተፋላሚ ኃይሎችም ልክ ለማስገባት፡ ባለውለታችንን አረብ ኤምሬትስንም ለመታደግ፡ በሪር አድሚራል ዘበርጋ እየተመራ “ብልጽጌ” የተባለችውን ባህር ሰርጓጅና የኒውክለር አረር ተሸካሚዋን መርከቡን በዛሬው ዕለት፡ ቆቃ ከሚገኘው የባህር ኃይላችን ቤዝ አስነስቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ “ብልጭልጭ” የተባለችው በምድር ዛቢያ ላይ በመዞር ላይ የምትገኘው ሳተላይታችን፡ አስፈላጊውን መረጃ በማቀበል ላይ መሆኗን ጋዜጠኛችን ሁርጌሳ ከመዲናችን እና ካፍሪካ መዲና ከፊንፊኔ ዘግቧል።”
ብለን ኤርትራዉያን አላስፈላጊ የቃላት እንካ ስላንትያ ውስጥ እንድንገባ ተፈልጎ ከሆነ እምብዬው አንገባም
“ኣቋጥሩኝ አትርሱኝ” ባዩዋን 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር ለመገንዘብ ይረዳ ዘንድ ይህንንም መርቀንላችኋል ይመቻችሁ! viewtopic.php?f=2&t=206034

viewtopic.php?f=2&t=310610&start=40

Meleket
Member+
Posts: 5158
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 16 May 2026, 02:36

እታችን በ35ኛዉ የኤርትራችን የነጻነት በዓል ዋዜማ ይህን ለቃለይ፤ ታሜሪካ ጋር ሳይቀር መታረቃችንን ያልሰሙ የ90 ዓመት የአንትሮቦሎጂ ብሮፌሰር ኢምሪቱስ የመሰለ ፎቶ መሆኑ ነው፡ ተነሚመራመሩት አጥንት። አጥንታቸው ለተገለጠው አካላት ነፍስ ይማር ብለናል ለታለም ትዝታ! ጥጋበኞቹን ውሾቹም ለቻይና ስንሸጣችሁ እናንተም በተራችሁ ትበላላችሁ ብለን አንሳለቅባቸውም፡ ምክንያቱም ስለማይሰሙን። በነገራችን ላይ ተዚህ በፊትም ባንድ የታሪክ አጋጣሚ፡ የቁጥር ማለት ሂሳብ ብሮፌሰር የመሰለ ፎቶሾብ እታችን ለቃ እንደነበር ይታወሳል።
Fiyameta wrote:
15 May 2026, 15:01
ውሾቹ አጥንት ግጠው ጠግብው በፎቶሾብ ሲጮሁ፡ ግመሎቹ ጉዟቸውን እንደቀጠሉ ለመግለጥ ያህል ነው!

ፎቶሾቡ የተለቀቀው፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ እንዲህ አድርገን ሁለት ልዕለ ኃያላን ሃገሮችን ለማቀራረብ ያደረግነውን ጥረት ለማሳየት ሃሳባችንን ቁልጭ አድርገን ጥሃይ ላይ ስላሰጣን ነው።

viewtopic.php?f=2&t=379513ልዕለ ኃያሏ ሃገር ታማሪካ ጋር

viewtopic.php?f=2&t=294249&start=20ወራሪቱ ተ ራሻ ጋር

ሲጠቃለል

Meleket wrote:
02 Apr 2026, 08:55
እንደገና የኤርትራ ህዝብ ሃገራዊ መዝሙርን በጋራ ለመዘመር ያህል ነው! ውሾቹ በፎቶ ሾፕ ሽፋን ሲጮሆ ግመሎቹ ግን ጉዟቸውን እንደቀጠሉ ለማመላከት ያህል ነው፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር! ክብር ለኤርትራ ሰማእታት ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ የጦርነት ጥቅመኞች ያሻዉን ቢሉና በፎቶሾፕ ቢቅበጠበጡ፡ እኛ ምን ግዳችን እቴ! የኤርትራ ህዝብ ብሄራዊ መዝሙርን ለመዘመር አንድ ሁለት ሶስት . . . viewtopic.php?f=2&t=308857&start=60

Meleket
Member+
Posts: 5158
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 08 Jun 2026, 03:39

እዛ ተራ ካድሪት “ድሕሪ ሕዪ ንስኻ ኢኻ ትገጥመልና፡ እዙይ ዘረባ ከጸባብቕ ወይ ንቓለዓለም ኣይኾንኩን ዝብሎ ዘሎኹ፡ ድሕሪ ሕጂ ንስኻ ኢኻ ትገጥመልና” ክትብል ክትመስል፡ ከምዡይ ገቢራ “ኤሜሬቲካ” ከማኡውን “ጥቁር ሰው” ዚብል ግጥሚ ክንጽሕፈላ ዝበሃገት ትመስል። ትደልዪዮሞ የዘንገዓኺ ኢዩ እቲ ነገሩ!

እንተ ንሕና ከይተንከዩና ዘይንትንኪ ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን አብ ወርሓ ሰነ ክንድ ዛሎና፡ ንኤርትራ ንዝወለዱን ዝፈጠሩን ሰማእታትና ብምቕዳም ከምዡይ ገቢርና ኢና ንገጥም። viewtopic.php?f=2&t=323218&p=1397291&

“ኢራኒካ”፣ “ሶቬቲካ”፣ “ምስሪካ” ወላ “ግብጺካ” ዚብል “የረዚም ሰው” ወይ “ያጭር ሰው” “የወጣት ሰው” ወይ “የሽሜ ሰው” ግጥሚ ንክንጽሕፍ ሕልናና አይፈቐደልናን ክንብል ካሎና በቲ ልሙድ ኤርትራዊ ጭዉነት ሓበንን ፍናንን ኢና።

Meleket wrote:
19 Jun 2023, 04:11
Meleket wrote:
08 Dec 2022, 08:34
ኣብ በሊሕ መላጸ

ተሰሪዖም ከም ጻጸ፡
ኣብ በሊሕ መላጸ፡

ብመስዋእቶም ...
ዘስገሩ ብጾቶም፡
ዘይርሳዕ ውዕለቶም፡
ንሳቶም ...

ኣብ በሊሕ መላጸ ሚልዮናት ዘስገሩ
በጃ እናሓለፉ ፍቕሮም ዘመስከሩ፡
ሃገር ዝፈጠሩ፡
አናብስ ስዉኣት” ወትሩ ይዘከሩ።
ዘለዓለማዊ ክብርን ዝኽርን ንሰማእታት ኤርትራን ዩክሬንን! .. .. .. ብዕላማ ምእንቲ መሬቶምን ኽብረት ሕዝቦምን ዝወደቁ ጀጋኑ።

Fiyameta wrote:
06 Jun 2026, 19:55
viewtopic.php?f=2&t=380388

Meleket
Member+
Posts: 5158
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 12 Jun 2026, 07:53

እታለም መስቀል አያያዝሽ እኮ፡ በቤተክርስትያን በኩል አልፈሽ እንደማታውቂ እጅግ በጣም አስፎገረ እኮ!

መስቀሉ’ ኮ ፊቱ ወዳንቺ ነው ያለው! ይህን ጉድሽን ዬኔታና ወላጆችሽ አይዩ! viewtopic.php?f=2&t=310610&start=60

Fiyameta wrote:
12 Jun 2026, 07:22

...
Meleket wrote:
19 Jun 2023, 04:11
Meleket wrote:
08 Dec 2022, 08:34
ኣብ በሊሕ መላጸ

ተሰሪዖም ከም ጻጸ፡
ኣብ በሊሕ መላጸ፡

ብመስዋእቶም ...
ዘስገሩ ብጾቶም፡
ዘይርሳዕ ውዕለቶም፡
ንሳቶም ...

ኣብ በሊሕ መላጸ ሚልዮናት ዘስገሩ
በጃ እናሓለፉ ፍቕሮም ዘመስከሩ፡
ሃገር ዝፈጠሩ፡
አናብስ ስዉኣት” ወትሩ ይዘከሩ።
ዘለዓለማዊ ክብርን ዝኽርን ንሰማእታት ኤርትራን ዩክሬንን! .. .. .. ብዕላማ ምእንቲ መሬቶምን ኽብረት ሕዝቦምን ዝወደቁ ጀጋኑ።

Meleket
Member+
Posts: 5158
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: 'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር

Post by Meleket » 12 Jun 2026, 08:33

እታለም እንዲህም አድርጋ በትግራይ እናቶች ላይ ለመሳለቅ ሞክራለች። መቼም ምን ይባላል “ጽምዶ” ላይ ያሉት እነ ስታሊን እነ ሃይለ ደደቢት እነ ጎደፋይ እነ ወዘተና ወዘቲት ምን ይሉ ይሆን? የትግራይ እናት እኮ እንዲህ እነ ኣይተ ወልደኣብንም ያፈራች ነች። እንዴት ይዘበትባታል! :mrgreen: viewtopic.php?f=2&t=372648
Fiyameta wrote:
12 Jun 2026, 07:22
...

Meleket wrote:
24 Dec 2025, 05:14
ይህ መምህር ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም የተባለው የትግራይ ሰው፡ እንደኛው በረኸት ኣማረ፡ የስነ ትውልድ ተመራማሪም ነው ማለት ነውን? ይህ የአቶ ወልደአብ ወልደማርያም የትውልድ ሃረግስ ምን ያህል እዉነትነት አለዉ? የኛዎቹ ዓዲ-ዛርና ሰዎች ምን ኣስተያዬት ኣላቸው! እዉነትነት ካለው የትውልድ ሃረግ የታሪክ ኣካል ስለሆነ እንዲህ ቁልጭ ብሎ ሲጻፍ መልካም ነው!
Please wait, video is loading...


https://www.facebook.com/photo/?fbid=23 ... 2207520000

Post Reply