Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10228
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሰበር ዜና፣ ⌯✈︎ የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ኦስማን ሳለህ ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመወያየት ወደ አሜሪካ አቀኑ ⌯✈︎

Post by Digital Weyane » 15 May 2026, 07:09

ደጅ ለመጥናት ወደ ኤርትራ ለመሄድ እየተጣደፉ ያሉ የአውሮፓና የአሜሪካ ዲፕሎማቶች በኢትዮጵያ አየር ክልል ላይ እንዳይበሩ የብልፅግና መንግስት አግዷል። :roll:

<<በአየር ክልላችን ያለኛ ፍቃድ ወፍ እንኳን መብረር አትችልም!>> በማለት የብልፅግና ፓርቲ ማስታወቂያ ሚኒስትር አቶ almaze ጉዳዩን አብራርተዋል።
:roll:

Meleket
Member+
Posts: 5114
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሰበር ዜና፣ ⌯✈︎ የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ኦስማን ሳለህ ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመወያየት ወደ አሜሪካ አቀኑ ⌯✈︎

Post by Meleket » 15 May 2026, 08:23

ብቻቸውን ወይስ ከልጅ አብርሃም እና ከልጅ አወል ጋር፧

አላማቸውስ ኢራንና አማሪካን (ማወስን) በማስታረቅ የሆርሙዝ ሰርጥን በር ለማስከፈት ነው ወይስ ስለ ‘ሓናጺ ጽምዶ’ ለማብራራት፧

በኛዋ ሽም ንህቢ ወይስ በብረዚደንታዊ ሮብናለ በየትኛዋ ነው ያቀኑት፧

ለማንኛዉም:-
"ዛይ ከምዡኣዬ ዳልየ፡ ዛይ ካምዡኣዬ!" እንዲሉ ህዝቦቻችን የ35ኛ ዓመት የነጻነት በኣል ላይ ራሱን ኣቶ ብረዚደንት ትራምፑንን ይዘው ኤርትራ መዲና ኣስመራ ላይ እንዳይከሰቱና፡ ፑቲንን ልብ ድኻም እንዳይዘው እና ስንዴየን መልሱ ብቻ እንዳይል! ብለን መቀለድ ይቻላል አይደል! :mrgreen:

ወዲ ሻዉል ከምዡይ ኪብል እንከ ዘከርናዮ “ሕዪ’ዶ ሓይሽ ዉይ ዉይ ሕዩ’ዶ ሓይሽ፡ ሕዪ’ዶ ሓይሽ ዉይ ዉይ ሕዪ’ዶ ሓይሽ!” ይሰማል ብልጽግኖችና ያፍሪካ ቀንድ የጦርነት ጥቅመኞች!

መልካም የ35ኛ ዓመት የነጻነት በዓል ለኤርትራዉያንና ለወዳጆቻቸው በሙሉ!
:mrgreen:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10228
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሰበር ዜና፣ ⌯✈︎ የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ኦስማን ሳለህ ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመወያየት ወደ አሜሪካ አቀኑ ⌯✈︎

Post by Digital Weyane » 15 May 2026, 09:18

አይተ መለኸትዋ፣ ኡቱ ንሶም ብኢደ ዋኒኖም አው ልዕሊ ህዝቢ ኤርትራ አውሪዶምሞ ልነበሩ ሰፍ ዘይብል ማዕቀብ ብብሬዚዳንት ትራምፕ ክላዓል እንከሎ ክብርኹም ዝተቐንጠጠ ሆይኑ እዩ ተሰሚዑና። አውየት ኡቱ ድፍረቶም! ትራምፕ ንስኹም መን ሙኻንኩም ዝዘንግዑ ይመስሉ። ልዩኽረይን ኻው ምንጋጋ ፑቲን ዘድሓንኩም ጀግና ትግራዋይ ብልፅግናዋይ ሙኻንኩም ስሒቶምዎ አለው እና እስቲ በዚአ ዘፈን ገይርና ንስኹም መን ሙኻንኩም ኻናስታውሶም። :roll: :roll:


Meleket
Member+
Posts: 5114
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሰበር ዜና፣ ⌯✈︎ የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ኦስማን ሳለህ ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመወያየት ወደ አሜሪካ አቀኑ ⌯✈︎

Post by Meleket » 15 May 2026, 09:41

ናግሬሽ ናባራ ባጢር ተንጣልጥዬ . . . viewtopic.php?f=2&t=294249
Meleket wrote:
28 Apr 2022, 03:34
መታፈር በከንፈር” እንዲሉ Digital Weyane የተባለ ስሙን የጽልመት መልአክ ያወጣለት :lol: ተራ ካድሬና የትግራይ ትግርኚ የቋንቋ ኮሜዲያንን እስቲ በቀላል ኣማርኛ አንዳንድ ሓቆችን እንግለጥለትና እንዝናናበት።

በኤርትራኛ “ዝመጸኣ ይምጻዕ ወራሪ፣ ኣብ ባርዕ ሰውራ ሓራሪ፣ ብቕልጽም ሓፋሽ ሓራሪ” ሲባል ኣልሰማህም መሰል።

ወዳጄ፡ ወራሪ ከሰሜን ይሁን ከደቡብ ከምስራቅ ይሁን ከምዕራብ ወራሪ ነው፡ በህዝብ ትግልም ይሸነፋል።[አራት ሚሊየን ነጥቦች - የተራ ካድሬዎችና የጦ.ጥ (የጦርነት ጥቅመኞችን) ድምጽ ኣያካትትም] :mrgreen:

እዚህ የምታየውን ታንክ የገነደሱት የዩክሬን ጀግኖች ወይም የራሺያን ወራሪ ኃይል የሚመክቱት ያውሮፓ ሻዕብያዎች ናቸው፤ ልክ የኤርትራ ታጋዮች በደርግ እጅ የነበሩ የራሻ ታንኮችን ይገነድሷቸው እንደነበሩ ማለት ነው።

የምዕራብ ኃይሎች ኤርትራን ስላስቀየሙ በበቀል ስሜት፡ ልኡላዊቷ ሃገረ-ዩክሬን በወራሪ ሃይል ልትደፈጠጥ ስትል ዝም ማለት ከዚያም ኣልፎ የኤርትራን ህዝብ ትግል ለመደፍጠጥ ለደርግ ሙሉ የመሳርያ ድጋፍ ላደረገው ለወራሪው የራሻ ኃይል የሞራል ድጋፍ ማድረግን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች አልመረጥነውም፤ ይህም ዴሞክራሲያዊ መብታችን ነው፡ ናጻ ሕርያና! :lol:

ብሄራዊ መዝሙራችን "ኤርትራ'ዛ ሓበን ዉጹዓት" እንደሚለው ሞራላዊ ድጋፋችን ልዕለ ሃያል ሃገር ነኝ በምትለው በወፈፌው በፑቲን ወልጋዳ ኣመራር፡ ድርብርብ ሰቆቃ እየተካሄደበት ላለው ለጭቁኑና ለተወራሪው ለዩክሬን ህዝብ ነው። :mrgreen:


A man rides a bike near a destroyed Russian tank near Brovary, near Kyiv, Ukraine, on April 15. Maxym Marusenko/NurPhoto/Getty Images

ኣንተ ተራ ካድሬው ምን ግድህ ወራሪ ኃይልን መደገፍ ዴሞክራሲያዊ መብትህ ነው። የታላቁ የሌኒን ሃውልት መዲናችን ላይ ዩቶኮሉልን :mrgreen: ማለትም ትችላለህ ለምን በለን ዲሞክራሲያዊ መብትህ ነው። የማታ ማታ ግን ይህ ውሳኔህ የሚያሳፍርህና የሰላም እንቅልፍ የሚነሳህ እንደሆነ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ትላንትም ዛሬም ነገም ስንገልጽልህ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትናም ጭምር ነው

"ያስተዛዝበናል ይህም ቀን ያልፍና" ነው ነገረዓለሙ!
:mrgreen:
Digital Weyane wrote:
27 Apr 2022, 13:41
በጁንታው ወያኔ ዎንድሜ Meleket የሚመራ ዴሊጌይሽን በቅርቡ ዩክሬንን ኡንደሚጎበኝ ሙንም ጥርጥር የለኝም። :roll:

በነገራችን ላይ ወዳጃችን Digital Weyane ከነዚህ እታች ካሰፈርናቸው ቃላት የትኛዋ ትሆን ያመመችህ? :lol:
ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም

ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም (ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!

ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:
Digital Weyane wrote:
15 May 2026, 09:18
አይተ መለኸትዋ፣ ኡቱ ንሶም ብኢደ ዋኒኖም አው ልዕሊ ህዝቢ ኤርትራ አውሪዶምሞ ልነበሩ ሰፍ ዘይብል ማዕቀብ ብብሬዚዳንት ትራምፕ ክላዓል እንከሎ ክብርኹም ዝተቐንጠጠ ሆይኑ እዩ ተሰሚዑና። አውየት ኡቱ ድፍረቶም! ትራምፕ ንስኹም መን ሙኻንኩም ዝዘንግዑ ይመስሉ። ልዩኽረይን ኻው ምንጋጋ ፑቲን ዘድሓንኩም ጀግና ትግራዋይ ብልፅግናዋይ ሙኻንኩም ስሒቶምዎ አለው እና እስቲ በዚአ ዘፈን ገይርና ንስኹም መን ሙኻንኩም ኻናስታውሶም። :roll: ....

...

Meleket
Member+
Posts: 5114
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሰበር ዜና፣ ⌯✈︎ የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ኦስማን ሳለህ ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመወያየት ወደ አሜሪካ አቀኑ ⌯✈︎

Post by Meleket » 15 May 2026, 09:54

ታሪኩን መልክ መልኩን ለማስያዝ ያክል ነው! “በምን አወቅሽበት በመመላለሱ” የሚለውን ዜማ እያጣጥምክ ዲጂታልዋ . . . viewtopic.php?f=2&t=294249&start=20
Zmeselo wrote:
28 Apr 2022, 11:08
Ukraine Condemns Eritrea for visiting Crimea

http://www.madote.com/2014/06/ukraine-p ... r.html?m=1

8 years ago


During their working visit to Russia, the Eritrean delegation led by Foreign Minister Osman Saleh visited South Ossetia, Crimea and Abkhazia (without the FM and Yemane Gebreab) at the invitation of the Russian Federation. Photo: Eritrean delegation in South Ossetia

Yesterday, Ukraine's Ministry of Foreign Affairs issued a press statement protesting the visit of senior Eritrean officials to Crimea which came at the invitation of the Russian Federation. The statement said:
MFA expresses its strong protest to Eritrean side over not approved by Ukraine visit on June 5-6, 2014 of Minister for Foreign Affairs of the State of Eritrea Osman Mohammed Saleh to the temporarily occupied by the Russian Federation the Autonomous Republic of Crimea.

Ukraine considers that visit as an unfriendly step, blatant disregard of international law by Eritrean side as well as a flagrant violation of Ukrainian sovereignty and domestic law, of the UN Charter and the UN General Assembly resolution "Territorial integrity of Ukraine" adopted on March 27, 2014, that may have deeply negative effect on further development of Ukrainian - Eritrean relations.

We call on the Eritrean side to respect strictly the territorial integrity and sovereignty of Ukraine and to comply with the international law.
...
Meleket wrote:
29 Apr 2022, 05:07
ታድያ የዩክሬን ህዝብ ያሻዉ ማህበር ውስጥ የመግባት ዴሞክራሲያዊ መብቱን ለምንድን ነው የሚነፈግ?

ለምንስ በእውር ድንብስ በሚሳይል ይደበደባል?

ራሻ’ስ ለምን ልዑላዊ ሃገር ውስጥ ዘው ብላ ያሻትን ለማድረግ ትሞክራለች?

ዩክሬን ከራሻ ጋር አንድ አካል እሆናለሁ ብትል NATO ይህን የመሰለ አሰቃቂ ግፍ በዩክሬን ህዝብ ላይ ያደርግ ነበርን? ብለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ብንጠይቅ መቼም ነውር አይደለም፡ አይደል?
:mrgreen:
Zmeselo wrote:
28 Apr 2022, 13:06
. . . We noted the similarity of our views on the main current issues, including the importance of making international affairs more democratic and ensuring the right of nations to choose their own future and their political and socioeconomic development paths and models.. .
ጉዳዩ እንዲህ ነው
ራሻ፦ ተምበርከኩ
ዩክሬን፡ አንምበረከክም
Russia has now launched more than 1,900 missiles against Ukraine since the beginning of the February invasion.
ወራሪ ከሰሜን ይምጣ ከደቡብ ከምስራቅ ይምጣ ከምዕራብ ወራሪ ነው፡ በህዝብ ትግልም ይሸነፋ![ አራት ሚሊየን ነጥቦች]

ሲጠቃለል
መለስ = ፑቲን = የማሌ (የማርክስና የሌኒን ግርፍ) ልዑላዊ ሃገሮችን የወረሩ ወፈፌ መሪዎች

የታላቋ ትግራይ ህልም = የታላቋ ሩስያ ህልም = የታላቋ ጦቢያ ህልም


ደደቢት ብቻ ኣይደለም ደደብ፤ ሩስያም (ክሬምሊንም) ጭምር ደደብ ነው!

ዘለንስኪ ጀግና ነው!


ድል ለሰፊው የዩክሬን ህዝብ!
:mrgreen:


Meleket
Member+
Posts: 5114
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሰበር ዜና፣ ⌯✈︎ የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ኦስማን ሳለህ ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመወያየት ወደ አሜሪካ አቀኑ ⌯✈︎

Post by Meleket » 15 May 2026, 10:21

ኣይተ ዲጂታልዋ ላይ ዘፈን ጫዋታማ ይጽንሓልና ሕዪ “ሰብኣይ ክልተ ላብዙይ ላብቱይ (ንዬው ነጀው) ኪብል ሞተ” ዚብል ኣነጋግራለ እንታይ ልምግላጽ ኢዩ ልበሃል ቢልኩም እንዶ ለቶም ኣናሎግ ሓቲትኩም ሓብሩና በይዛኹም! የትረስዑታ ወላ ነቶም ክሬምያ ዝንሄዉ ንልዑላዊት ሃገረ ዩክሬን ወሪሮም ዝንሄዉ ራሻዉያን ጠይቅኩም ንገሩናዋ! ታሪኽ ብኸምዡይ ኢዩ ልጸሓፍ ዝንሔ!
Digital Weyane wrote:
15 May 2026, 09:18
አይተ መለኸትዋ፣ ኡቱ ንሶም ብኢደ ዋኒኖም አው ልዕሊ ህዝቢ ኤርትራ አውሪዶምሞ ልነበሩ ሰፍ ዘይብል ማዕቀብ ብብሬዚዳንት ትራምፕ ክላዓል እንከሎ ክብርኹም ዝተቐንጠጠ ሆይኑ እዩ ተሰሚዑና። አውየት ኡቱ ድፍረቶም! ትራምፕ ንስኹም መን ሙኻንኩም ዝዘንግዑ ይመስሉ። ልዩኽረይን ኻው ምንጋጋ ፑቲን ዘድሓንኩም ጀግና ትግራዋይ ብልፅግናዋይ ሙኻንኩም ስሒቶምዎ አለው እና እስቲ በዚአ ዘፈን ገይርና ንስኹም መን ሙኻንኩም ኻናስታውሶም። :roll: :roll:

..



Meleket
Member+
Posts: 5114
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ሰበር ዜና፣ ⌯✈︎ የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ኦስማን ሳለህ ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመወያየት ወደ አሜሪካ አቀኑ ⌯✈︎

Post by Meleket » 16 May 2026, 02:44

እታችን Fiyameta የፎቶሾቧ ተራ ካድሪት በ35ኛዉ የኤርትራችን የነጻነት በዓል ዋዜማ ይህን፤ ታሜሪካ ጋር ሳይቀር መታረቃችንን ያልሰሙየ90 ዓመት የአንትሮቦሎጂ ብሮፌሰር ኢምሪቱስ የመሰለ ፎቶ፡ ተነሚመራመሩት አጥንት ማቅረብሽ ታለም ልትመሰገኚ ይገባል። አጥንታቸው ለተገለጠ አካላት፡ ነፍስ ይማር ብለናል! ጥጋበኞቹን ውሾቹም ለቻይና ስንሸጣችሁ እናንተም በተራችሁ ትበላላችሁ ብለን አንሳለቅባቸውም፡ ምክንያቱም ስለማይሰሙን ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Fiyameta wrote:
15 May 2026, 15:01
ውሾቹ አጥንት ግጠው ጠግብው በፎቶሾብ ሲጮሁ፡ ግመሎቹ ጉዟቸውን እንደቀጠሉ ለመግለጥ ያህል ነው!

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10228
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሰበር ዜና፣ ⌯✈︎ የኤርትራው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ኦስማን ሳለህ ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ለመወያየት ወደ አሜሪካ አቀኑ ⌯✈︎

Post by Digital Weyane » 16 May 2026, 09:07

አይተ መለኸትዋ ነቱ ሳይንሳዊ ፍልጠት ምስ ክእለት አማዕቢሎም እንዳዓለሉ አው ልዕሊ ህዝቢ ኤርትራ ዘውረድዎ መብረቓዊ ማዕቀብ ብዘይ ናቶም ፍቓድ ክላዓል ከምዘይፍቀድ ንዓለም ነፍልጥ። ዘይፈለጠ ይፍለጥ። ዝፈለጠ ድማ ብአስቾካይ ንዘይፈለጠ የፍልጥ። :roll: :roll:

Post Reply