Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 16233
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Axumezana » 25 Sep 2024, 03:50

ደብተራ መለከት ጋር ለአመታት፥ ብዙ አውርተናል፥ የደረስኩበት ድምዳሜ፥ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ፥ መሆኑና፥ ዋና አላማው ፥ ኢትዮጵያ የባህር በር ሳታገኝ፥ በኤርትራና፥ በኢትዮጵያ መካከል፥ ያለው ድንበር፥ እንዲካለል፥ ሲሆን። ይህንን ለማስፈፀም፥

ተጋሩን፥ ከሌሎች፥ ኢትዮጵያውያን ጋር ለመለያየት፥ ይሰራል።
ማንም ዳኞ ነህ ብሎ ሳይሾመው ጅብ በማያውቁት አገር ቆዳ አንጡፉልኝ እንዳለው ጭዋ ዳኛ ነኝ እኔን ስሙኝ ይለናል።
ራሱን ከአንድ ሰው በላይ አግዝፎ ፥ "እኞ" ይለናል።
ትግራይንና ተጋሩን፥ አስመልክቶ ጥላቻንና ስም ማጥፋትን ይነዛል።
ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል እንደነበረች ይክዳል።
ከጣልያን መምጣት በፊት ያሁኗ ኤርትራ የትግራይ አካል አልነበረችም ብሎ ይቀጥፋል።
አሁን ደግሞ ተጋሩ ጋር ለመቀራረብ እየሞከረ ነው

Meleket
Member
Posts: 3986
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Meleket » 25 Sep 2024, 04:54

ወዳጃችን Axumezana በኛ ላይ የደረስክበትን ድምዳሜህን ስላስነበብከን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እናመሰግንሃለን።

እነዚህን ሓቆችና ጽኑ ቋማችንን እንዲሁም እይታችንን አሁንም እንድገምልህ

ከትግራይ ህዝብ ጋር ሆነ ከሌሎች ኢትዮጵያዉያን ወንድሞቹ ጋር ምንም ዓይነት ቁርሾ የለንም። የትግራይ ህዝብ እንደ ሌላው የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ፡ ለቀጣይ የጦርነት ጭዳነት ሲጋበዝ እያዬን ዝም ኣንልም። በግድ የትግራይን ህዝብ ጥሉት ካልከን ደግሞ መልሳችን ባህርያችንና ግብረገባዊ እድገታችን ኣይፈቅድንልም የሚል ጭዋ መልስ ነውviewtopic.php?f=2&t=283471

አሁንም ቢሆን ከጣልያን መምጣት በፊት የአሁኗ ኤርትራ የያኔዋ ትግራይ ኣካል ኣልነበረችም። የያኔዋ ትግራይ ዓሰብን ኣታውቃትም፡ የያኔዋ ትግራይ ኣልፎ ኣልፎ በወረራ መልክ ካልደረሰች በስተቀር የኤርትራ ቆላማ ስፍራዎችን ኣታውቃቸውም። የያኔዋ ትግራይ ለጥቂት ዓመታት ካልሆነ በስተቀር የደጋውን የኤርትራ ክፍል ተቆጣጥራና ኣስተዳድራ ኣታውቅም። ይኔው ነው የኛ እይታና እምነት።

ኢትዮጵያ እስከ ሃረርና ሞያሌ ድረስ የአሁን ገጽታዋን የያዘችው በአጤ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ነው። በአጤ ምኒልክ ዘመነ መንግስት ደግሞ ኤርትራ የአሁኗ ኢትዮጵያ አካል ኣልነበረችም።

እርግጥ ነው ጥንት ኣቢሲንያ ትባል የነበረችው ሃገር ከአሁኗ ኤርትራ የተወሰነ ክፍል እንዲሁም ከአሁኗ ኢትዮጵያ ደግሞ ኣነ ትግራይን ጎንደርን ወሎን ጐጃምንና ሸዋን ወዘተን ታካትት ነበር። ባንድ ወቅትም ቀይባሕርንም ተሻግራ እስከ የመን ድረስ በምዕራብም እስከ ሱዳን ድረስ በደቡብም እስከ ሞቃዲሾ ድረስ ታካትት ነበር ይሄ ግን “ድንጋይ ዳቦ በነበረበት ዘመን ነው” ብለን አናስቅህም።

ሲጠቃለል ከተጋሩ ጋር መቀራረብ ሆነ መራራቅ አልሞከርንም። ተጋሩ ሆኑ ኣማሮች እንዲሁም ኦሮሞች ሆኑ ወዘተዎች እንደ ኢትዮጵያዊነታቸውና በጠቅላይ ኣብዪ ስር እንደመሆናቸው መጠን እንደጐረቤቶቻችን መጠን እናከብራቸዋለን። አንጠላቸውም። ህዝብም ሆነ ግለሰብን የመጥላት ኣባዜ ኣልተጠናወተንም። ባህርያችንና ስብእናችን ኣይፈቅደውም።

እውነት ነው እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ድንበር በሄጉ ዓለምዓቀፋዊ ብዪን መሰረት መሬት ላይ ምልክት በማድረግ በፍቅር ስሜት እንዲቋጭና እልባት ላይ እንዲደርስ እንሻለን። ምክንያቱም ለኤርትራ ህዝብ ጥቅም ሆነ ለደንበር ህዝቦች ሰላማዊ ኣኗኗር ሁነኛው ስራ በመሆኑ። ከዚያ በተረፈ “ኢትዮጵያ የባህር በር ሳታገኝ” የሚለውን ፈሊጥህን ለዓመታት ስታሞካሻትና ስትወድሳት ለነበረችው “ለወያኔ ትግራይ” አመራሮች እንዲሁም “የራስን እድል በራስ የመወሰን መብት እስከ መገንጠል ለሚሉት ኢሕአዴጎችና አጋር ድርጅቶቻችሁ” እንደዚያ በላቸው። ለመሆኑ “ሃገረ ኤርትራን” በቀደምትነት እውቅና የሰጧት ያንተው ወያኔዎችና ኢሕአዴጎች መሆናቸውን ልትክድና ኣሁን በኢትዮጵያዉያን ፊት የአዞ እምባ ለማንባት ነውን የምትሻው። ማንን ለማሞኘት ወዳጃችን? ኢትዮጵያውያን እንደሆኑ ያንተን Axumezanaን ኢትዮጵያዉነት በደንብ አድርገው ካወቁት ቆይተዋል። viewtopic.php?f=2&t=280152

በጥሞና ስላዳመጥከን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ደጋግመን እናመሰግናለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ላንተም ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብም መልካምና ሰላማዊ የመስቀል በዓልን ተመኝተንላችኋል። የሰላም ኣለቃና ሰላማዊው ንጉስ ከናንተ ጋር ይሁንም ብለን መርቀናችኋል።

Axumezana wrote:
25 Sep 2024, 03:50
ደብተራ መለከት ጋር ለአመታት፥ ብዙ አውርተናል፥ የደረስኩበት ድምዳሜ፥ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ፥ መሆኑና፥ ዋና አላማው ፥ ኢትዮጵያ የባህር በር ሳታገኝ፥ በኤርትራና፥ በኢትዮጵያ መካከል፥ ያለው ድንበር፥ እንዲካለል፥ ሲሆን። ይህንን ለማስፈፀም፥

ተጋሩን፥ ከሌሎች፥ ኢትዮጵያውያን ጋር ለመለያየት፥ ይሰራል።
ማንም ዳኞ ነህ ብሎ ሳይሾመው ጅብ በማያውቁት አገር ቆዳ አንጡፉልኝ እንዳለው ጭዋ ዳኛ ነኝ እኔን ስሙኝ ይለናል።
ራሱን ከአንድ ሰው በላይ አግዝፎ ፥ "እኞ" ይለናል።
ትግራይንና ተጋሩን፥ አስመልክቶ ጥላቻንና ስም ማጥፋትን ይነዛል።
ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል እንደነበረች ይክዳል።
ከጣልያን መምጣት በፊት ያሁኗ ኤርትራ የትግራይ አካል አልነበረችም ብሎ ይቀጥፋል።
አሁን ደግሞ ተጋሩ ጋር ለመቀራረብ እየሞከረ ነው

Axumezana
Senior Member
Posts: 16233
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Axumezana » 25 Sep 2024, 05:22

ደብተራ መለከት፥

አክሱምንና ኣቢሲንያን ቀላቅለሃል

የባህረ ነጋሽ፥ ይሳቅ ታሪክ፥ በ16ኛው ክፍል ዘመንና ፥ የሚቀጥለው map በ19ኛው ክፍለ ዘመን ምንን https://www.google.com/url?sa=t&source= ... zuqZOvOxFg? የራስ አሉላ፥ ታሪክ፥ አፄ የውሃንስ ከግብፅ ጋር ያደረጉት ጦርነት፥ እንዲሁም፥ ከእንግሊዝ ጋር ያደረጉት Adwa Treaty ፥https://www.google.com/url?sa=t&source= ... XsH5LHQ8eG ምንን ያመለክታሉ?

- እንኳን አንተ ( suffering from ascari( colonial ) syndrome) ኢትዮጵያዊ የሆነም ቢሆን አክሱምኢዛናን መመርመር አይችልም

- መለስ ኤርትራን እስከ አሰብ መልቀቁ ጥያቄውን አያስቆምም። Actually the Algiers Agreement is already null & void after Eritrea violating it illegally occupying territories of Tigray/ Ethiopia. No demarcation with out Ethiopia securing access to the Red Sea !

[/quote]

Selam/
Senior Member
Posts: 14307
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Selam/ » 25 Sep 2024, 07:16

አክሱመ-ጩፋ - እሱም የመረጃ ሐዋርያ አንተም የመረጃ ደቂቀ እስጢፋኖስ፣ ታዲያ ምን ይሁን ብለህ ነው ይኸንን ኤርትራዊ ነኝ ባይ ምስኪን መነኩሴ የምትጨቀጭቀው?

የእሱና የአንተ መንፈሳዊ አስተዋፆ ባይኖር ኖሮ እኮ፣ ጥላዎቹ ነቀዝ ሻቦዎች እስከ አሁን የጥላቻ መርዛቸውን ይረጩብንና ይሰድቡን ነበር፤ ያንተ ተጋደላይ ወያኔዎችም እንደ ድሮው እንደ እባብ መሬት ለመሬት እየተሳቡ ይነድፉን ነበር ።

በእናንተ ያልተቋረጠ ብርታት የሁለታችሁም ቤት በደንብ ፀድቶና ተስተካክሎ ዛሬ ደግሞ ድንበሮቻችሁን ተሻግራችሁ እኛንም በጠሎታችሁ ለማደስና መስመር ለማስያዝ መድከም መጀመራችሁ ያስመሰግናችኋል። ታድያ ምን ዓይነት መንፈስ ቢገባባችሁ ነው ዛሬ ይኸንን ከቤት ጀምሮ እስከ ዓለም ድረስ የሚስፋፋ ትልቅ ቅዱስ ስራ አቋርጣችሁ ሲካፈል እንደሚጋጭ ዘራፊ እርስበእርስ የምትናቆሩት?

Meleket
Member
Posts: 3986
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Meleket » 25 Sep 2024, 08:38

ወዳጃችን Axumezana ያገርህ ሰዎች “ኔሩኒ ኣይሰርሕዪ ኢጁ፡ እኔሔኒ እምበይ” ሲሉ ኣልሰማህምን። በድሮ በሬ ያረሰ ዬለም ነው ቁምነገሩ። ጥንት በቅድመ ኣኽሱም ዘመን እንዲህ ነበር፡ ከዚያም በኣዅሱም ዘመን እንዲህ ነበር፡ አቢሲንያ ሲባል እንዲህ ሆነ የሚሉት ኣባባሎች ታሪክ ለማወቅ ካልሆነ በስተቀር አሁን ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ቅንጣት ታህል ሊቀይሩ ኣይችሉም። ኣክሱምና ኣቢሲንያ ራሳቸው የተቀላቀሉ ሆነው ሳለ ቀላቀላችኋቸውም ብለሃል። ኣክሱም ሃገር ነበረችን ዋና ከተማዋ ማን ነበረች? አቢሲንያስ ሃገር ነበረችን ዋና ከተማዋስ ማን ነበረች እያልን በጥያቄ ኣናደክምህም።

አሁን ያሉት የአፍሪካ ሃገሮች የኮሎኒያሊስቶች ቅርምት ውጤት ናቸው። ኤርትራችን ቱርክን ግብጽን ጣልያንን እንግሊዝን ኢትዮጵያን እንደዬ ኣመጣጣቸው አስተናግዳ ኣሁን ያለውን ቅርጽና ይዞታዋን ይዛለች። ኢትዮጵያችሁ ደግሞ በተመሳሳይ መልኩ የተለያዩ አካላትን ገጥማ አሁን ያለችበትን ቅርጽና ይዞታ ይዛለች። ታሪኩ ይሄው ነው። እርግጥ ነው ብዙዎቻችሁ በቀኝ አልተገዛንም ትላላችሁ፡ ነገር ግን ዕድሜ ለእታችን ልጅ ለመለስ ዜናዊ የኣክሱም ሃውልትን ሳይቀር ከጣልያን ሃገር አስነቅሎ እነበረበት አክሱም ውስጥ አስተክሎላችኋል። ያ ሃውልት ጣልያን ሃገር ማን ወሰደው መቼ ምን ሊያደርግስ ሄደ ብለን አንጠይቃችሁም።

ወደ ቁምነገሩ ስንሄድ ይሄ ተመራማሪዎች አገኙ እያልከን ያለሀው ካርታ የሚያረጋግጥልን አንድ ነገር ቢኖር፡ ካርታውን የሰሩት ኣካላት ኢትዮጵያ፡ ኤርትራ፡ ጅቡቲና ሱማልያ ሱዳን የሚሉ ቃላትን አለመጠቀማቸውን ነው። ግን ለምን? አንልም ምክንያቱ ግልጽ በመሆኑ።

ካርታው ላይ በከለር ድንበር ያካለሉትና ዋና ከተሞችን ያሰመሩባቸው “’ረቂቆቹን’ የአድዋ ወያኔ እጆችን” በተመለከተ ደግሞ

1. ወሎና ሸዋ ኣማራ በተባለው ክልል አላካተቷቸውም።
2. ሸዋም እምብርቱ አንኮበር ላይ ሆኖ ጅቡቲ ድረስ የሚደርስ ኣስመስለውታል።
3. ሰምሃርና ደንከልንም ያምታቱ ይመስላል። ሰምሃር ሌላ ደንከል ሌላ።
4. TIGRE እንጂ ብዙ የምትለፍፍላት ትግራይም ካርታው ላይ እንደ ክልል የለችም።
5. TIGRE የተባለው ክልልም ተከዜን አልተሻገረም። አስተውል T ተከዜን አልተሻገረችም።
6. የTIGRE ማእከል አድዋን ኣስመስለዋል በዚህ ተግባራችውም የANTALO ሰዎችን አስቀይመዋል።
7. ANTALO, GONDAR, ANKOBER, HARRER በትልቁና በጉልህ መጻፋቸው የከተሞቹን ምንነት የሚያመላክት ሆኖ እያለ የዓድዋ ሊቃዉንት ግን ዓድዋን ለማጉላት ጥረዋል።።
8. ምጽዋና ኣድዋን እንደ ትልቅ ለማጉላት ማሰማመር፡ በጉልህ የተጻፈችውን የያኔዋን ቁልፍ ስፍራ Dixan የተባለችውን ድግሳን እንዲሁም ድባርዋን መዘንጋት ደግሞ የጤና ኣይመስልም።
9. ላስታ ላሊበላን ኣማራ ከተባለው ክልል ውስጥ ኣላስገቡም።
10. ስሜንና ዋልድባን ኣማራ ክልል ውስጥ ኣላስገቡም፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ TIGRE የሚለው ጽሑፍ በቁጥጥሩ ስር ሊያውላቸው ግን ኣልቻለም ምክንያቱም ቃሉ ተከዜን ስላልተሻገረ።
11. ምጽዋን ማእከሉ ያደረገው ክልል በምስራቅ በቀይባህር ዳርቻ እስከ ምዕራብ ኤርትራ ድረስ የሚያካልል መስሏል።
12. ከድባርዋ በስተ ስሜንና በስተምዕራብ ያሉት የአሁኗ የኤርትራ የጋሽ ባርካና የዓንሰባ እንዲሁም የቀይባህር ኣዋሳኞቹ የሰሜንና ደቡብ የቀይባህር ክልሎች በTIGRE ክልል ውስጥ እንዳልተካተቱ ካርታው ቁልጭ አድርጎ ይገልጻል።
13. ግዙፉን የኦሮሞ ህዝብና የሚኖርበትን ስፍራ እንደ ክልልነት ኣላዩትም።
14. ሲጠቃለል በከለር የተካለለው ድንበር 'ረቂቅ ነን ባይ የዓድዋ ወያኔ ሊቃውንት እጆች' ያሰማመሯችው መሆናቸውን መጠርጠራችን ሚዛን ዬሚደፋ እውነታ ይሆናል።

ወዳጃችን የኤርትራን ነጻነት አስመልክተህ ባስቀመትከው ሃሳብ “መለስ የለቀቀው” አልክ፡ አቤት ክህደት! አሁን ነፍስኄር ኣቶ መለስ የለም ብለህ እንዲህ ትዋሻለህን? ተዉ እቴጌ አዜብ ከነ ልጆቻቸው ይታዘቡሃል። መለስ ወያኔን አሳምኖ፡ ኢህኣዴግንና አጋር የብሔር ብሔረሰብ ድርጅቶች ተማምነውበት እንዲሁም የታላቁ የኦሮሞ ህዝብ ድርጅት ኦነግ ሳይቀር የኤርትራን ነጻነት ማንም ሳይቀድማቸው እያጨበጨቡ የተቀበሉ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችሁ መሆናቸውን ታሪክ ሰንዶታል። አንተም ያኔ የአራት ኪሎ ስልጣን ብቻ ይታይህ ስለነበረ፡ የኤርትራን ሃገርነት በደማቅ ጭብጨባህ ታጅብ ዬነበርክ ነህ። እንዲያ ባይሆን ኖሮ ድምጽህን ዛሬ ሳይሆን ያኔ ከብቸኛው ከፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ ጎን በሰማነው ነበር። አሁን እያልክ ያለውን አባባል ሊሉ የሞራል ልዕልና የነበራቸው ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ ብቻ ናቸው። እሳቸው ደግሞ እንደ አቶ መለስ ታሪክ ሰርተው ታሪክ ሆነው አልፈዋል። ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። አንተ ግን ዬበላህበትን ወጨት ሰባሪ መሆንህን ዳግሞ አቶ መለስ ዜናዊን ለርካሽ የቦለቲካ ዓላማ ብለህ ለመኮነን መሞከርህ አሳብቆብሃል።

ሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፡
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ።

Axumezana wrote:
25 Sep 2024, 05:22
ደብተራ መለከት፥

አክሱምንና ኣቢሲንያን ቀላቅለሃል

የባህረ ነጋሽ፥ ይሳቅ ታሪክ፥ በ16ኛው ክፍል ዘመንና ፥ የሚቀጥለው map በ19ኛው ክፍለ ዘመን ምንን https://www.google.com/url?sa=t&source= ... zuqZOvOxFg? የራስ አሉላ፥ ታሪክ፥ አፄ የውሃንስ ከግብፅ ጋር ያደረጉት ጦርነት፥ እንዲሁም፥ ከእንግሊዝ ጋር ያደረጉት Adwa Treaty ፥https://www.google.com/url?sa=t&source= ... XsH5LHQ8eG ምንን ያመለክታሉ?

- እንኳን አንተ ( suffering from ascari( colonial ) syndrome) ኢትዮጵያዊ የሆነም ቢሆን አክሱምኢዛናን መመርመር አይችልም

- መለስ ኤርትራን እስከ አሰብ መልቀቁ ጥያቄውን አያስቆምም። Actually the Algiers Agreement is already null & void after Eritrea violating it illegally occupying territories of Tigray/ Ethiopia. No demarcation with out Ethiopia securing access to the Red Sea !

[/quote]

Axumezana
Senior Member
Posts: 16233
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Axumezana » 25 Sep 2024, 10:00

Ascari ደብተራ መለከት፥

የአንተ ችግር፥ በማስረጃ የተደገፈ፥ መከራከርያ፥ ሲቀርብልህ፥ እውነትን ለመሸሸት፥ እንደ ጌታህ ኢሳያስ ዙርያ ጥምጥም ትሄዳለህ። ስለአክሱም፥ ሳነሳ፥ ስለ፥ አክሱም መንግስት፥ መሆኑን፥ ጠፍቶህ ሳይሆን፥ ሃቁን ለመሸፋፈን፥ አክሱም ስለሚባል ከተማ ታወራለህ፥ ማፑ ላይ ትግራይ፥ ወልቃይትንና፥ ዋልድባን ይጨምር እንደነበር አይንህ እያዬ ሌላ ነገር ታወራለህ። የአንተ አባቶች ጣልያንን መርተውና፥ አምጥተው፥አምስት፥ አመታት፥ ኢትዮጵያ እንድትያዝ፥ያደረጉ ቢሆንም፥ አባቶቻችን በዱር በገደሉ ታግለውና፥ አፄ ሃይለስላሴ በተሰደዱበት የዲፕሎማሲ፥ ትግል አድርገው ኤርትራን ጭምር ከቅኝ ግዛት ነፃ ያወጡ ሲሆን፥ ይኸንን ውለታ እንኳ እውቅና መስጠት አልቻልክም። ለዛ ነው በascari( colonial) syndrome ትሰቃያለህ የምለው።

Meleket
Member
Posts: 3986
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Meleket » 25 Sep 2024, 10:49

ኣቦ ለምን ይዋሻል።
ካርታው ላይ TIGRE የሚለው ቃል ተከዜን ኣልተሻገረም እኮ ደግመህ እዬው!
ኣያቶቻችን ጣልያንን ኤርትራ ውስጥ ብቻቸውን ተጋፍጠው ባያዳክሙት ኖሮ የዓድዋ ድል ከዓመታት በኋላ ባልተመዘገበ ነበር።

Meleket wrote:
03 Mar 2023, 06:29
Meleket wrote:
03 Mar 2023, 05:02
ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለጀግናው ደጃዝማች ባህታ ዬተቀኘንለትን እዚህ ለታሪክ መዘከር ይሆን ዘንድ ኣምጥተነዋል፡ ያበሻ ፈረንጆች እንደማይደሰቱበት ብናውቅም፡ እነሱ ኣይደሰቱበትምና ብለን ጀግኖቻችንን ከማወደስ ወደኋላ እንደማንል ስንገለጥ፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ነው። :mrgreen:
Meleket wrote:
02 Mar 2023, 03:42
ምኒልክ ከሸዋ ሳይነሳ ገና [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም] ሓላይ ወዓድዋ

ምኒልክ ከሸዋ ሳይነሳ ገና፡

ምኒልክ ከሸዋ ሳይነሳ ገና፡
ኣሉላም ከተምቤን ሳይነሳ ገና፡
ስብሓትም ከሓውዜን ሳይነሳ ገና፡
መንገሻም ከዓድዋ ሳይነሳ ገና፡
እንደነገርናችሁ ኣምናና ታቻምና፡
ጣልያንን ገጥሞታል የቀይባህር ጀግና፡
ባህታ የተባለ የወንዶቹ ቁና።

እሱ መስዋእት ባይሆን ጣልያንን ኣዳክሞ፡
ቋንቋችሁ በሆነ ቫቤኔ ብሪሞ

ለበለጠ መረጃ viewtopic.php?f=2&t=290539&
viewtopic.php?f=17&t=176098&
viewtopic.php?f=17&t=176921&
:mrgreen:

ሓላይ ወዓድዋ

እቶም ተፋልስዋ፡
ኣብ ኣዘናትዋ፣
እስከ ጥመርዋ፡
ከምዚያ እታ ጽዋ፣

ንኵናት ናይ ሓላይ ጎስዩ ኣትሪፉ፡
ዓድዋ ዓድዋ ይብል ሓበሻ ብኣፉ፡፡
:mrgreen:

ኣዋልድ ሓበሻ እስከ ተሓበና፡
ኣዋልድ ኤርትራ እስከ ተሓበና፡
ምስ በኣል ሮቤርቶ ንኸይትቝረና፡
ንባህታ ወሊድኽን ጅግና ወዲ ጅግና፡
ንርስቲ ዓደቦ በጃ ዝዀነልና።

https://m.youtube.com/watch?v=X0wLckWSPa8

ይህ ምስል የኤርትራዊው ጀግና የደጃዝማች ባህታ ሓጎስ (ኣባ ጥመር) ነው
Meleket wrote:
02 Mar 2022, 02:38
. . . የዓድዋ ድልን ስንዘክር ከአጤ ሚኒልክ በፊት፡ ከራስ መንገሻም በፊት፡ ጣሊያንን ብቻቸውን ተፋልመው በጀግንነት የተሰውትን የኤርትራዉን ጀግና ደጃዝማች ባሕታ ሓጐስንም እየዘከርን ነው። :mrgreen:
:mrgreen: :mrgreen: ኤርትራችን በሰማእታቶቻችን ደም የተመሰረተች ሃገረ ሰማእታት!
Meleket wrote:
02 Mar 2022, 04:50
ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ሆድ-አደር ባንዶችን እየተጠየፍንና "ለዛሬ ተልባ እየወቀጥን"፡ ኣንዳንድ ሓቆችን እናስኮምኩማችሁ። :mrgreen:
Meleket wrote:
02 Mar 2019, 05:06
በዐጤ ምኒልክ ዘመን የጣልያንን ግዛት በመቃወም ከዓድዋው ጦርነት በፊት ወደ ኢትዮጵያ የመጡ የኤርትራ መኳንንትና አንዳንድ ታዋቂ ሰዎች፦

ራስ ወልደሚካኤል ሰሎሞን - የሀዘጋው ባላባት ከአምባ ሰላማ እሥር ሲፈቱ፤ ኢጣልያ በውጫሌ ውል ሀማሴንን በመያዟ ኢጣልያ አገሬን ከያዘች ምኑን አገር አለኝ ብዬ ወደ ሐማሴን እሄዳለሁ በማለት በ 1898 ዓ.ም. እስኪሞቱ ድረስ በኢትዮጵያ ውስጥ አክሱም ኖሩ።

ደጃዝማች አበራ ኃይሉ - የፀአዘጋው ባላባት ከ 70 ጠመንጃ ጋር መጋቢት 1884 ዓ.ም.

ልጅ ኃይለመለኮት መኮንን ወልደሚካኤል (በኋላ ራስ)

ልጅ ገሠሠ ወዲ ልጅ ብሩ- የልጅ በየነ ወንድም የአዲኳላ ሰራዬ ባላባት ከ 10 ጠመንጃ ጋር መጋቢት 1884 ዓ.ም.

ቀኛዝማች ሀጎስ አባዳማ - የማይ ጻእዳና ኣዲኳላ ባላባት ከ30 ጠመንጃ ጋር መጋቢት 1884 ዓ.ም.

ደጃች ሰንጋል ሐጎስ - የደጃች ባህታ (ሰገነይቲ) ወንድም ከ150 ጠመንጃ ጋር ታሕሣሥ 1887 ዓ.ም.

ግራዝማች ገብረመድኅን - የደጃች ሰንጋል ጭፍራ ከ150 ጠመንጃ ጋር ታሕሣሥ 1887 ዓ.ም.

ደጃች ሣሕሌ - የቆኩዳ አከለ ጉዛይ ተወላጅ

ከዓድዋ ጦርነት በኋላ የመጡ፦
ፊታውራሪ ወልደማርያም - የሺመዛና የአከለ ጉዛይ ሰዎች በድምሩ 50 የሚሆኑ ይዘው በ1888 እና 1889 ዓ.ም.

ከንቲባይ ሀጎስ - በድምሩ 50 የሚሆኑ የሺመዛና የአከለ ጉዛይ ሰዎችን ይዘው በ1888 እና 1889 ዓ.ም.

ከንቲባይ ተማኑ እና ሌሎችም - የሺመዛና የአከለ ጉዛይ ሰዎች በድምሩ 50 የሚሆኑ ይዘው በ1888 እና 1889 ዓ.ም.

ፊታውራሪ ወልደሚካኤልና - ወንድማቸው
፣ የጉንደት ባላባቶች ከ30 ጠመንጃ ጋር ታሕሣሥ 1889 ዓ.ም. ከዓድዋ ጦርነት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ መጡ።

ልጅ ገብረ ዮሐንስና - ወንድማቸው፣ የጉንደት ባላባቶች ከ30 ጠመንጃ ጋር ታሕሣሥ 1889 ዓ.ም.

ልጅ ንጉሤ - የነፊታውራሪ ወልደሚካኣኤል የእህት ልጅ የጉንደት ባላባት ከ 3 ጠመንጃ ጋር ታሕሣሥ 1889 ዓ.ም.

ባላምባራስ ከልካይ - የአከለ ጉዛይ ተወላጅ ከ 30 ጠመንጃ ጋር ከራስ መንገሻ ዮሐንስ ጋር ተቀላቀሉ።

ተሰማ ገብረመድኅን - የአዲ ቀልቀላ ተወላጅ በሰኔ 1891 ዓ.ም.

ሐላዊ ሐብቲት - የአዲ ቀልቀላ ተወላጅ በሰኔ 1891 ዓ.ም።

ተወልደመድኅን ሐብቲት - የአዲ ቀልቀላ ተወላጅ በሰኔ 1891 ዓ.ም.

ብላታ ገብረእግዚአብሄር ጊላ ማርያም - ከናኩራ እስር አምልጠው ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የመገናኛ ብዙሐን ጋዜጣ ፈር ቀዳጅ ሆኑ።

አቶ ኢያሱ ዳንኤል - ከናኩራ እሥር አምልጠው ከብላታ ገብረእ ግዚኣአብሔር ጋር ወደ ኢትዮጵያ የመጡ።

አቶ ሚካኤል ብሩ - ከሳቸው ቀጥሎ እንደ ተጠቀሱት ወንድማቸው አቶ መንገሻ በአባት የወልቃይቴ ብሩ ልጅ በእናት ግን ከዐፄ ቴዎድሮስ ዘመን ታሥረው ከነበሩት አውሮፓውያን ዘር የሚወለዱ ነበሩ።

አቶ መንገሻ ብሩ - ምንም እንኳን የትውልድ አገራቸው በአባታቸው ወልቃይት፣ በእናታቸው እንደርታ ትግራይ ቢሆኑም፣ ከአባታቸው ከወልቃይቴ ብሩ ጋር በምፅዋና በከረን ይኖሩ ስለነበር ከኤርትራ መጥተው በልዩ ልዩ መስክ አገልግሎታቸውን አበርክተዋል።

ደጃዝማች ዘውዴ ገብረሥላሴ “የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ግጭት መንሥኤ እና መፍትሔ” በሚል ርእስ ከጣፉት መጽሐፍ ገጽ 111-113 የተጨለፈ።
Axumezana wrote:
25 Sep 2024, 10:00
Ascari ደብተራ መለከት፥

የአንተ ችግር፥ በማስረጃ የተደገፈ፥ መከራከርያ፥ ሲቀርብልህ፥ እውነትን ለመሸሸት፥ እንደ ጌታህ ኢሳያስ ዙርያ ጥምጥም ትሄዳለህ። ስለአክሱም፥ ሳነሳ፥ ስለ፥ አክሱም መንግስት፥ መሆኑን፥ ጠፍቶህ ሳይሆን፥ ሃቁን ለመሸፋፈን፥ አክሱም ስለሚባል ከተማ ታወራለህ፥ ማፑ ላይ ትግራይ፥ ወልቃይትንና፥ ዋልድባን ይጨምር እንደነበር አይንህ እያዬ ሌላ ነገር ታወራለህ። የአንተ አባቶች ጣልያንን መርተውና፥ አምጥተው፥አምስት፥ አመታት፥ ኢትዮጵያ እንድትያዝ፥ያደረጉ ቢሆንም፥ አባቶቻችን በዱር በገደሉ ታግለውና፥ አፄ ሃይለስላሴ በተሰደዱበት የዲፕሎማሲ፥ ትግል አድርገው ኤርትራን ጭምር ከቅኝ ግዛት ነፃ ያወጡ ሲሆን፥ ይኸንን ውለታ እንኳ እውቅና መስጠት አልቻልክም። ለዛ ነው በascari( colonial) syndrome ትሰቃያለህ የምለው።

Selam/
Senior Member
Posts: 14307
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Selam/ » 25 Sep 2024, 18:36

አጭቤው - አስካሪ ለዘመናት ፀጥ ለጥ ብላ ዕንቁላልና ውኃ ስትሸከም ኖራ፣ እንዴት ሆኖ አሉላ አባ ነጋ፣ ዮሐንስና ምኒልክ አባ ዳኘው የፅዳት ዘመቻ ሲጀምሩ ነፃነት መውጣት አማራት? እሺ ከዚያስ በኋላ ለምን ለሌላ አርባ ዓመታት በባርነት አቀርቅራ ኖረች?

ምክንያቱ ቀላል ነው ፣ ኤርትራ የሚባል ሃገርም የተሰባሰበ ህብረተሰብም ስላልነበረ ነው። በአብዛኛው በኢትዮጵያ ስር ይኖር የነበር፣ ከዚያም በቱርክና ግብፅ ነጋዴዎች በየወደቡ ይበዘበዝ የነበረ የተበጣጠሰ ዘላን ህዝብ እንጂ በሃይማኖት፣ በጦር ሰራዊትና፣ ራሱን በቻለ መዕከላዊ አስተዳደር ይገዛ የነበረ ህብረተሰብ አልነበረም።

Meleket
Member
Posts: 3986
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Meleket » 26 Sep 2024, 04:04

እታለም ካገርሽ ልጅ ከወዳጃችን Axumezana ጋር ያደረጋችሁትን መተባበር ወደንላችኋል። ራሱ ባመጣው ካርታ እየጠቀለልነው ነው። ‘T’ን ከ'TIGRE' ፈልቅቆ ተከዜን ለማሻገር እዬጣረ እንደሆነ ሰምተናል።

በነገራችን ላይ እታለም ግራኝ ያሯሩጣቸው ዬነበሩ ነገስታትን እኮ ዬታደጉት የምድሪ ባሕሪ ጀግኖች ናቸው። ከዚያ በፊትም እነ ኢዛናን ድባርዋ ላይ ያነገሰ እኮ የምድሪ ባሕሪ ሕዝብ መሆኑን ነግረንሻል እኮ። የቆሓይቶን የከስከሰን የመጠራን የአዱሊስን ቅድመ ኣዅሱም ስልጣኔ እዚህ መዘርዘር ኣይጠበቅብንም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

ታለም የግንባር ስጋ ሆኖ “መሃል ሃገሩን” ዬታደገው፡ ከአሉላም ከመንገሻም ከዮሃንስም ከምኒልክም በፊት በጥቂት ዓቅም ብዙዎችን ዬገጠመ፡ ከቱርክም ከግብጽም ከጣልያንም ከእንግሊዝም ከኢትዮጵያም ጋር በየግዜው የተናነቀ ኩሩና ጀግና ህዝብ ነው የምድሪ ባሕሪ ሕዝብ። የቅርቡ የክፍለዘመናችም ኣንቺም እኛም የምናውቀው ጀግንነት ደግሞ ኤርትራ ደመኛ ጠላቶቿን ደምስሳ ማን መሆኗን ኣስመስክራለች።

ኣሁን “የዓድዋ ወያኔ ልኂቃን እጅ” ወዳለፈበት ወደ ካርታው እንመለስ

ካርታው በግልጽ ቁልጭ አድርጎ እንደሚያሳየን የቀኝ ግዛት ቅርምት ውጤት የሆኑት የአፍሪካ ሃገሮች ኢትዮጵያ፡ ኤርትራ፡ ሱማሊያ፡ ጅቡቲ ሱዳን ካርታው ላይ ከነ ደንበራቸው ኣለመስፈራቸውን ነው።።

Meleket wrote:
25 Sep 2024, 08:38
ወዳጃችን Axumezana ያገርህ ሰዎች “ኔሩኒ ኣይሰርሕዪ ኢጁ፡ እኔሔኒ እምበይ” ሲሉ ኣልሰማህምን። በድሮ በሬ ያረሰ ዬለም ነው ቁምነገሩ። ጥንት በቅድመ ኣኽሱም ዘመን እንዲህ ነበር፡ ከዚያም በኣዅሱም ዘመን እንዲህ ነበር፡ አቢሲንያ ሲባል እንዲህ ሆነ የሚሉት ኣባባሎች ታሪክ ለማወቅ ካልሆነ በስተቀር አሁን ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ቅንጣት ታህል ሊቀይሩ ኣይችሉም። ኣክሱምና ኣቢሲንያ ራሳቸው የተቀላቀሉ ሆነው ሳለ ቀላቀላችኋቸውም ብለሃል። ኣክሱም ሃገር ነበረችን ዋና ከተማዋ ማን ነበረች? አቢሲንያስ ሃገር ነበረችን ዋና ከተማዋስ ማን ነበረች እያልን በጥያቄ ኣናደክምህም።

አሁን ያሉት የአፍሪካ ሃገሮች የኮሎኒያሊስቶች ቅርምት ውጤት ናቸው። ኤርትራችን ቱርክን ግብጽን ጣልያንን እንግሊዝን ኢትዮጵያን እንደዬ ኣመጣጣቸው አስተናግዳ ኣሁን ያለውን ቅርጽና ይዞታዋን ይዛለች። ኢትዮጵያችሁ ደግሞ በተመሳሳይ መልኩ የተለያዩ አካላትን ገጥማ አሁን ያለችበትን ቅርጽና ይዞታ ይዛለች። ታሪኩ ይሄው ነው። እርግጥ ነው ብዙዎቻችሁ በቀኝ አልተገዛንም ትላላችሁ፡ ነገር ግን ዕድሜ ለእታችን ልጅ ለመለስ ዜናዊ የኣክሱም ሃውልትን ሳይቀር ከጣልያን ሃገር አስነቅሎ እነበረበት አክሱም ውስጥ አስተክሎላችኋል። ያ ሃውልት ጣልያን ሃገር ማን ወሰደው መቼ ምን ሊያደርግስ ሄደ ብለን አንጠይቃችሁም።

ወደ ቁምነገሩ ስንሄድ ይሄ ተመራማሪዎች አገኙ እያልከን ያለሀው ካርታ የሚያረጋግጥልን አንድ ነገር ቢኖር፡ ካርታውን የሰሩት ኣካላት ኢትዮጵያ፡ ኤርትራ፡ ጅቡቲና ሱማልያ ሱዳን የሚሉ ቃላትን አለመጠቀማቸውን ነው። ግን ለምን? አንልም ምክንያቱ ግልጽ በመሆኑ።

ካርታው ላይ በከለር ድንበር ያካለሉትና ዋና ከተሞችን ያሰመሩባቸው “’ረቂቆቹን’ የአድዋ ወያኔ እጆችን” በተመለከተ ደግሞ

1. ወሎና ሸዋ ኣማራ በተባለው ክልል አላካተቷቸውም።
2. ሸዋም እምብርቱ አንኮበር ላይ ሆኖ ጅቡቲ ድረስ የሚደርስ ኣስመስለውታል።
3. ሰምሃርና ደንከልንም ያምታቱ ይመስላል። ሰምሃር ሌላ ደንከል ሌላ።
4. TIGRE እንጂ ብዙ የምትለፍፍላት ትግራይም ካርታው ላይ እንደ ክልል የለችም።
5. TIGRE የተባለው ክልልም ተከዜን አልተሻገረም። አስተውል T ተከዜን አልተሻገረችም።
6. የTIGRE ማእከል አድዋን ኣስመስለዋል በዚህ ተግባራችውም የANTALO ሰዎችን አስቀይመዋል።
7. ANTALO, GONDAR, ANKOBER, HARRER በትልቁና በጉልህ መጻፋቸው የከተሞቹን ምንነት የሚያመላክት ሆኖ እያለ የዓድዋ ሊቃዉንት ግን ዓድዋን ለማጉላት ጥረዋል።።
8. ምጽዋና ኣድዋን እንደ ትልቅ ለማጉላት ማሰማመር፡ በጉልህ የተጻፈችውን የያኔዋን ቁልፍ ስፍራ Dixan የተባለችውን ድግሳን እንዲሁም ድባርዋን መዘንጋት ደግሞ የጤና ኣይመስልም።
9. ላስታ ላሊበላን ኣማራ ከተባለው ክልል ውስጥ ኣላስገቡም።
10. ስሜንና ዋልድባን ኣማራ ክልል ውስጥ ኣላስገቡም፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ TIGRE የሚለው ጽሑፍ በቁጥጥሩ ስር ሊያውላቸው ግን ኣልቻለም ምክንያቱም ቃሉ ተከዜን ስላልተሻገረ።
11. ምጽዋን ማእከሉ ያደረገው ክልል በምስራቅ በቀይባህር ዳርቻ እስከ ምዕራብ ኤርትራ ድረስ የሚያካልል መስሏል።
12. ከድባርዋ በስተ ስሜንና በስተምዕራብ ያሉት የአሁኗ የኤርትራ የጋሽ ባርካና የዓንሰባ እንዲሁም የቀይባህር ኣዋሳኞቹ የሰሜንና ደቡብ የቀይባህር ክልሎች በTIGRE ክልል ውስጥ እንዳልተካተቱ ካርታው ቁልጭ አድርጎ ይገልጻል።
13. ግዙፉን የኦሮሞ ህዝብና የሚኖርበትን ስፍራ እንደ ክልልነት ኣላዩትም።
14. ሲጠቃለል በከለር የተካለለው ድንበር 'ረቂቅ ነን ባይ የዓድዋ ወያኔ ሊቃውንት እጆች' ያሰማመሯችው መሆናቸውን መጠርጠራችን ሚዛን ዬሚደፋ እውነታ ይሆናል።

ወዳጃችን የኤርትራን ነጻነት አስመልክተህ ባስቀመትከው ሃሳብ “መለስ የለቀቀው” አልክ፡ አቤት ክህደት! አሁን ነፍስኄር ኣቶ መለስ የለም ብለህ እንዲህ ትዋሻለህን? ተዉ እቴጌ አዜብ ከነ ልጆቻቸው ይታዘቡሃል። መለስ ወያኔን አሳምኖ፡ ኢህኣዴግንና አጋር የብሔር ብሔረሰብ ድርጅቶች ተማምነውበት እንዲሁም የታላቁ የኦሮሞ ህዝብ ድርጅት ኦነግ ሳይቀር የኤርትራን ነጻነት ማንም ሳይቀድማቸው እያጨበጨቡ የተቀበሉ ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችሁ መሆናቸውን ታሪክ ሰንዶታል። አንተም ያኔ የአራት ኪሎ ስልጣን ብቻ ይታይህ ስለነበረ፡ የኤርትራን ሃገርነት በደማቅ ጭብጨባህ ታጅብ ዬነበርክ ነህ። እንዲያ ባይሆን ኖሮ ድምጽህን ዛሬ ሳይሆን ያኔ ከብቸኛው ከፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ ጎን በሰማነው ነበር። አሁን እያልክ ያለውን አባባል ሊሉ የሞራል ልዕልና የነበራቸው ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር አስራት ወልደዬስ ብቻ ናቸው። እሳቸው ደግሞ እንደ አቶ መለስ ታሪክ ሰርተው ታሪክ ሆነው አልፈዋል። ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። አንተ ግን ዬበላህበትን ወጨት ሰባሪ መሆንህን ዳግሞ አቶ መለስ ዜናዊን ለርካሽ የቦለቲካ ዓላማ ብለህ ለመኮነን መሞከርህ አሳብቆብሃል።

The obelisk (or stele) of Axum, in Piazza di Porta Capena in Rome; today the obelisk is kept in Ethiopia after the restitution by the Italian government (2005-2008)

ሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፡
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ።

...

Selam/
Senior Member
Posts: 14307
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Selam/ » 26 Sep 2024, 08:38

አጭቤው - አቶ አክሱመ-ጩፋ በደምና በስነ-ልቦና ከናንተ ከነቀዝ ሻቦዎች ጋራ ቢዛመድም የሃገሬ ሰው ነው።

የምትለው ግዛትና ህብረተሰብ ቢኖር ኖሮ ለ 80 ዓመታት በባርነት አትኖርም ነበረ። የዓይን አውጣነታችሁ ብዛት ደግሞ ለምን አሉላና ምኒልክ ነፃ አላወጡንም ብላችሁ ታለቃቅሳላችሁ። ለባርነት የዳረጓችሁ የኢትዮጵያን ነገሥታትን ከድተው ከቱርክ፣ ከግብፅና ከጣሊያን ጋር የወገኑት አማፅያንና የመንደር ገዥዎች ናቸው። ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጉያ ተፈልቅቃ በትርክት የተፈጠረች ክፍለ ሃገር ነች። እንደዚያ ባይሆን ኖሮ መለስ ዜናዊ በለሊት ቀስቅሶ እስከሚያባርራችሁ ድረስ እንደ መዥገር አትጣበቁም ነበር። አሁንም ጠዋት ጠዋት እየተነሳችሁ ‘እንዴት አደርሽ ብፅዕት ኢትዮጵያ’ አትሉም ነበር ወይንም የጥላቻ አረፋችሁን አትደፍቁም ነበር።

Meleket wrote:
26 Sep 2024, 04:04

Meleket
Member
Posts: 3986
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Meleket » 26 Sep 2024, 10:10

ኣታለም Selam/ ደሞ እኝኝኝኝኝ ማለት ስትወጂ። ኢሕኣዴግ ነጻ እስኪያወጣቸው ግዜ ድረስ የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ነጻ ነበሩ በነጻነትም ይኖሩ ነበር በይና ኣስቂን እንጂ። ኦሮሞዎቹ ከምባታዎቹ ወላይታዎቹ ኣፋሮቹ ሶማሌዎቹ ትግሮቹ ኣማሮቹ ወዘተዎቹም ጭምር እንዳይስቁብሽ ብቻ! እንዲህ ዬሚባሉ ህብረተሰብ ኣልነበሩም በዪና ካጂ ደሞ። ኣሁንስ ቢሆን ኣማሮቹ ፋኖ የሆኑት ትግሮቹም ወያኔ የሆኑት ነጻ ስለሆኑ ነውን? ኢትዮጵያዊ ነጻነትን እያጣጣሙ ስለሆኑ ነውን? ኣንልሽም።

እስቲ ‘ትግሃቱ’ ያገርሽ ልጅ ያመጣውን “ታሪካዊ” ካርታ እዪና ኢትዮጵያና ኤርትራን ኣሳይን እታለም። መቼም ይቺ 'T'ን ከ "TIGRE" በመፈልቀቅ ተከዜን ለማሻገር ባልቻለችው በAxumezana ካርታ ላይ ምንም ዓይነት አስተያዬት አለመስጠትሽ በጐንደሪዎች ዘንድ ትዝብት ውስጥ እንደጣለሽ ይታወቃል

The obelisk (or stele) of Axum, in Piazza di Porta Capena in Rome; today the obelisk is kept in Ethiopia after the restitution by the Italian government (2005-2008)

በነገራችን ላይ እዚህ ምስሉ ላይ ዬምታይውን ግድንግድ የኣክሱም ሃውልት ከሮም ኣስነቅሎ ኣክሱም ላይ ዬተከለው የኢትዮጵያ መሪ የእታችን ልጅ ኣጼ መለስ ዜናዊ ይባላል። ይህን ግድንግድ ሃውልት ሮም ላይ ያቆሙት የኢትዮጵያዉ ንጉሰ ነገስት ታላቁ ኣጼ Abere ወይም ሓጺት Selam/ ናቸው ዬሚባል ኣሉባልታ ቢኖርም እንኳ፤ ሮምን ምን ያህል ግዜ እንዳስተዳደሯት ግን በውል ዬሚታወቅ ነገር ዬለም። የሚሉ የኢትዮ መረጃ ፎረም ነጻ ኣዉጪ ግንባር (ኢ.መ.ፎ.ነ.ኣ. ግ.) የምላስና የሰምበር አርበኞችን በቅርቡ እንሰማ ይሆናል። viewtopic.php?f=2&t=350309&start=60

Selam/ wrote:
26 Sep 2024, 08:38
አጭቤው - አቶ አክሱመ-ጩፋ በደምና በስነ-ልቦና ከናንተ ከነቀዝ ሻቦዎች ጋራ ቢዛመድም የሃገሬ ሰው ነው።

የምትለው ግዛትና ህብረተሰብ ቢኖር ኖሮ ለ 80 ዓመታት በባርነት አትኖርም ነበረ። የዓይን አውጣነታችሁ ብዛት ደግሞ ለምን አሉላና ምኒልክ ነፃ አላወጡንም ብላችሁ ታለቃቅሳላችሁ። ለባርነት የዳረጓችሁ የኢትዮጵያን ነገሥታትን ከድተው ከቱርክ፣ ከግብፅና ከጣሊያን ጋር የወገኑት አማፅያንና የመንደር ገዥዎች ናቸው። ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጉያ ተፈልቅቃ በትርክት የተፈጠረች ክፍለ ሃገር ነች። እንደዚያ ባይሆን ኖሮ መለስ ዜናዊ በለሊት ቀስቅሶ እስከሚያባርራችሁ ድረስ እንደ መዥገር አትጣበቁም ነበር። አሁንም ጠዋት ጠዋት እየተነሳችሁ ‘እንዴት አደርሽ ብፅዕት ኢትዮጵያ’ አትሉም ነበር ወይንም የጥላቻ አረፋችሁን አትደፍቁም ነበር።

Meleket wrote:
26 Sep 2024, 04:04

Selam/
Senior Member
Posts: 14307
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Selam/ » 26 Sep 2024, 19:08

አጭቤው - መለስ ዜናዊ ብቻ መሰለህ እንዴ ኢሳያስም እኮ ገማሽ ጎኑ ኢትዮጵያዊ ነው። እንደ ሲንጋፖር የውጭ ሃገር ሆነን ሩዝ እንበላለን ብሎ፣ በቁልቋልና በነጠላ ጫማ አረጀ።
Meleket wrote:
26 Sep 2024, 10:10

sarcasm
Senior Member
Posts: 10789
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by sarcasm » 26 Sep 2024, 19:12

A Tigrigna word that really describes Meleket is ኣኼስ.

Axumezana
Senior Member
Posts: 16233
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Axumezana » 26 Sep 2024, 19:33

You got the perfect word that describes him:

ኣኼስ እከይ [noun].rogue :a deceitful and unreliable scoundrel. Similar Words. ኵታራ · በጋሚንዶ · ጨርቃም · ወሽላኽ.

Meleket
Member
Posts: 3986
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Meleket » 28 Sep 2024, 05:21

የኢትዮ መረጃ ፎረም ነጻ ኣዉጪ ግንባር (ኢ.መ.ፎ.ነ.ኣ. ግ.) የምላስና የሰምበር አርበኞች መስራች ኣባላት በከፊል እነዚህ ጉምቱ ተራ ካድሮች ናቸው ሲባል ብንሰማም እውነትነቱን ለማረጋገጥ በጥናት ላይ ነን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote:
26 Sep 2024, 19:08
.. .. ..
sarcasm wrote:
26 Sep 2024, 19:12
.. .. ..
Axumezana wrote:
26 Sep 2024, 19:33
.. .. ..

ይህ በእንዲህ እንዳለ ‘ትግሃት’ በተባለው የአድዋ ወያኖች ‘ልሒቓን’ ድረገጽ ላይ ባሰራጩት በዚህ አዲስ አገኘነው በሚሉት ካርታ ላይ “T’ ን ከ “TIGRE” ፈልቅቀው ተከዜን ለማሻገር ያላሰለሰ ጥረት ቢያደርጉም እስከ ዛሬ ድረስ ሊሳካላቸው እንዳልቻለ በመሆኑም ወልቃይት ዋልድባ ስሜንና ላስታ ላይ “TIGRE” የሚለው ቃል እንዳልሰፈረ ልናረጋግጥም ችለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ካርታው ኢትዮጵያ ሆነ ኤርትራ ጅቡቲ ሆነ ሱማሊያ እንዲሁም ሱዳን የሚል ቃልን እንዳላካተተም ለማጤን ችለናል።

Selam/
Senior Member
Posts: 14307
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Selam/ » 28 Sep 2024, 13:44

አጭቤው - በዚያ ሂሳብ ፣ አንተ የኢትዮ-መረጃ ፎረም ነጻ ኣዉጪዎችን የምትቃወም የሀሰት ደብተራ መሆንህ ነዋ። በምላስህ ካልሆነ መርዝህን የምትረጨው፣ እንደ ጊንጥ አንቴና አለህ ብዬ ልጠርጥር ይሆን?

Meleket wrote:
28 Sep 2024, 05:21

Meleket
Member
Posts: 3986
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Meleket » 30 Sep 2024, 03:11

እታለም Selam/ ከወዳጆቻችን ከነ Axumezana ና ከነ sarcasm ጋርም ተባብራችሁ ‘T’ን ከ ‘TIGRE’ ፈልቅቃችሁ ተከዜን ለማሻገር ኣለመቻላችሁን ኣውቀናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ዋልድባን ስሜንን ላስታንም በብዕራቹ ባቀለማችሁት ክፍለሃገር ውስጥ ለማድረግ ብትጥሩም “TIGRE” የሚለው ቃል ኣንዲትም ፊደል በዋልድባ በወልቃይት በስሜንና በላስታ ላይ ኣለማረፉን አረጋግጠናል። ሌላ ካርታ እስቲ ፈልጉ ‘ትግሃቶች እና የዓድዋ የወያኔ ልኂቃን’፡ ኣትርሱ ደግሞ ጎንደሮች ወሎዎችና ኣፋሮች ሁሌም ይታዘቧችኋል።

እታለም ኢትዮጵያ ኤርትራ ጅቡቲ ሱዳንና ሱማሊያ እዚህ ካርታ ላይ የሉም። ሌላው ይቅርና ከ3ሺሕ ዘመናት በላይ ዕድሜ ያላት ብጽዕት ኢትዮጵያ ካርታው ላይ ባለመመልከቷ ምን ትያለሽ? ለካ ያፍሪካ ሃገሮች የቀኝ ገዚዎች የቅርምት ውጤት ናቸው ዬሚባለው አባባል ሚዛን ዬሚደፋ ኣይመስልሽምን?

Selam/ wrote:
28 Sep 2024, 13:44
.. ..

Selam/
Senior Member
Posts: 14307
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Selam/ » 30 Sep 2024, 12:58

አጭቤው - የዋልድባና የላስታን ታሪክ ለኢትዮጵያውያኖች ተወው።

ከመንደፈራህ ጀሞሮ እስከ ሰምበል ከዚያም እስከ ቀይ ባህር ድረስ በቅድሚያ የአክሱም ግዛት በኋላ ደግሞ የኢትዮጵያ ነገሥታቶች መተላለፊያ ነበረ። ሌላ ነገር እየሞነጫጨርክ አትቀባጥር።

Meleket wrote:
30 Sep 2024, 03:11

Meleket
Member
Posts: 3986
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Meleket » 01 Oct 2024, 02:52

እታለም ደግሞ የዋልድባን ታሪክ ፈተሽ ካደረግነው እኮ ኣንዱ ኤርትራዊ ኣንቂ ሰልጠነ እንዳለው “ወልደ ኣባ” ላይ ነው ዬምንደርሰው። ላስታም ቢሆን ውቅር ኣብያተ ክርስትያናትን ኣንጸው ኤርትራችን ውስጥ በክብር የተቀመጡት ብሌኖቻችን ታሪኩን ነግረውናል። ሲጀመር በላስታ ዘመነ መንግስት ኢትዮጵያ ያሁኑን ገጽታዋን ኣልያዘችም ነበር። ዓሰብንም ኣታውቀው ምጽዋንም አታውቀውም ነበር። ላሁኑ ኢትዮጵያዊ ትውልድ ላስታም ሆነ ዋልድባ ምኑ ናቸው አንልሽም እንደ እታችን ልጅ እንደ አጼ መለስ ዜናዊ።

ታሪክ ጥቀሽ ስትባይ መቼም በቅድሚያ ኣክሱም ብለሽ ነው የምትብከነከኝው። ቅድመ ኣዅሱም ታሪክ እንደነበረ ባለማወቅሽ ኣንፈርድብሽም። ኣብዛኛው ቅድመ ኣዅሱም ታሪክ ኤርትራ ውስጥ እንጂ እናንተ ጋ ዬለምና። በመሆኑም ነገሩ ቢምታታብሽ ኣይፈረድብሽም። የመተላለፊያና የመናገጃውን መስመር ጉዳይ፡ ምን ያህል ቀረጥ እናስከፍል እንደነበረም ጭምር እዚህ ልንዘረዝርልሽ ኣንገደድም እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

Selam/ wrote:
30 Sep 2024, 12:58
አጭቤው - የዋልድባና የላስታን ታሪክ ለኢትዮጵያውያኖች ተወው።

ከመንደፈራህ ጀሞሮ እስከ ሰምበል ከዚያም እስከ ቀይ ባህር ድረስ በቅድሚያ የአክሱም ግዛት በኋላ ደግሞ የኢትዮጵያ ነገሥታቶች መተላለፊያ ነበረ። ሌላ ነገር እየሞነጫጨርክ አትቀባጥር።

Meleket wrote:
30 Sep 2024, 03:11

Axumezana
Senior Member
Posts: 16233
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤

Post by Axumezana » 01 Oct 2024, 03:29

Debtera Meleket it looks you are trying to fill the vacuum of your insecurity እንደ ኬኛዎቹ ተረት ተረት በማውራት፥ I assure you that you will be always confused and insecure unless you accept the reality that Eritrea is a fake country created by the Italians.

Post Reply