Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Meleket
- Member
- Posts: 4262
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 02 Mar 2023, 10:54
Meleket wrote: ↑02 Mar 2023, 03:42
ንኵናት ናይ ሓላይ ጎስዩ ኣትሪፉ፡
ዓድዋ ዓድዋ ይብል ሓበሻ ብኣፉ፡፡
-
Meleket
- Member
- Posts: 4262
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 03 Mar 2023, 04:06
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለገጣሚው ያለንን ኣድንቆት ለመግለጽ ያክል ነው፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ስማቸው ዬሚመሰክርላቸው "ያበሻ ፈረንጆች" እነ እንቶኒት ደስ እንዳላላቸው እዬገለጡልን ነው። እኒህ ተራ ካድሪትና መሰሎቻቸው፡ በብረዚደንታችን የሚወደዱ መስሏቸው" ብረዚደንት አሳያስን የኤርትራ ኣባት የኤርትራ መስራች" ሲሉ ይደመጠሉ፤
እኛ ደግሞ ኤርትራችን ኣያቶችም ቅመ ኣያቶችም ያሏት መሰረቷ በመስዋእትነት የተገነባ መሆኑን ቁልጭ አድርገን ስናሳያቸው ግዜ፥ መነጫነጫቸው ኣይገርምም "ፈስ ያለበት ዝላዪ ኣይችልምና!" 
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9612
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Post
by Digital Weyane » 03 Mar 2023, 07:08
የጨነቀው ኡርጉዝ ያገባል ኡንደሚባለው፣ የውክልና ጦርነት አውጆ የሽንፈትን ካባ የተከናነበው ትግራዋይ ጁንታዋይ ዎንድሜ Meleket የኢያሪኮ ግንብ የፈረሰው እስራኤላውያን ቀንደ መለከት ሲነፉና ሲጮኹ ነው የሚል ጥቅስ በመፅሃፍ ቅዱስ ውስጥ ስላነበበ፣ Meleket የሚል ኒክኔም ይዞ በየቀኑ መለከቱን ኡየነፋና ጆባይደን ኡያለ ኡየጮኸ የኤርትራን ግንብ ለማፍረስ ኡየሞከረ ይገኛል። መንገዱን ጨርቅ ያድርግለት። ኡኛ ተጋሩ ዎገኖቹ ግን ለዶሮ በሽታ በሬ አናርድም። አምየን።
-
Meleket
- Member
- Posts: 4262
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 04 Apr 2025, 08:45
Meleket wrote: ↑03 Mar 2023, 04:06