ውጥረት በዛብኝ
ባህር አማረኝ
ያዙኝ ልቀቁኝ
ፋኖ፥ TDF፥ OLA ከሚዙኝ
ቀይ ባህር ጣሉኝ
ስኖር ኢትዮጵያዊ
ስሞት ባህራዊ
ይቅር በለኝ ወዲ ዜናዊ!
Re: የአብይ ወደ አሰብ ዘመቻ ለምን ተነፈሰ፤ ሆረስ ምን ትላለህ?
ወገኔ አክሱማዊ ኢዛና፣
ሞት ቢዘገየ የቀረ ይመስላታል ብለው ነበር አባባ በውቀቱ!
ችግሩ ምን መሰለህ? ኢትዮጵያ ያፍሪካ ቀንድን ቀንዱ ላይ ይዛ እየዘወረችው አንተ ግን አለም በአንተ ምኞት ፍጥነት እንዲዞር ትመኛለህ! እሱን እርሳውና
የኢአትዮጵያን አለም ምን እንደ ሆነ በውል አጥና! በአፍሪካ ቀንድ የሚሆነው ነገር ሁሉ የሚሆነው በኢትዮጵያ ጉዞ ፍጥነትና እስትራተጂ ልክ ነው!
ግብጽ ሻቢያ ወያኔ ፋኖ ሸኔ መኔ ደኔ ቁኔ የአየር ላይ ንፋስ ናቸው !
Re: የአብይ ወደ አሰብ ዘመቻ ለምን ተነፈሰ፤ ሆረስ ምን ትላለህ?
በምናብ መኖር የት ያደርሳል ብለህ ነው። አብይ እንድ ትልቅ በእጅ ያለው መጨወቻ ካርድ መለስ ትቶለት የሄደው የህዳሴ ግድብ ቁልፍ ነው። ጨወታውን ካወቀበት፥ የባህር በር ያስከፍታል፥ billions of dollars for Ethiopia፥ peace with FANO, TPLF & OLA and he could also secure his stay in power for some decades!
Re: የአብይ ወደ አሰብ ዘመቻ ለምን ተነፈሰ፤ ሆረስ ምን ትላለህ?
በምናብ መኖር የት ያደርሳል ብለህ ነው። አብይ እንድ ትልቅ በእጅ ያለው መጨወቻ ካርድ መለስ ትቶለት የሄደው የህዳሴ ግድብ ቁልፍ ነው። ጨወታውን ካወቀበት፥ የባህር በር ያስከፍታል፥ billions of dollars for Ethiopia፥ peace with FANO, TPLF & OLA and he could also secure his stay in power for some decades! ጦርነት ግን አያዋጣዉም! ጦርነት ለመንግስቱ ሀይለማርያምም አላዋጣም፤ ሀገር አፍርሶ ነው የኮበለለው!
Re: የአብይ ወደ አሰብ ዘመቻ ለምን ተነፈሰ፤ ሆረስ ምን ትላለህ?
በውሽት ወሬ እየሰከሩ በምናብ መኖር የት ያደርሳል ብለህ ነው። አብይ እንድ ትልቅ በእጅ ያለው መጨወቻ ካርድ መለስ ትቶለት የሄደው የህዳሴ ግድብ ቁልፍ ነው። ጨወታውን ካወቀበት፥ የባህር በር ያስከፍታል፥ billions of dollars for Ethiopia፥ peace with FANO, TPLF & OLA and he could also secure his stay in power for some decades! ጦርነት ግን አያዋጣዉም! ጦርነት ለመንግስቱ ሀይለማርያምም አላዋጣም፤ ሀገር አፍርሶ ነው የኮበለለው!
Re: የአብይ ወደ አሰብ ዘመቻ ለምን ተነፈሰ፤ ሆረስ ምን ትላለህ?
Axumezana wrote: ↑19 May 2022, 20:01…Tigray shall be Confederated with Ethiopia but should have a sovereign country status with its own army, intelligence and foreign relationships modelled after Israel but its economy, road/air transport and infrastructure integrated with Ethiopia. Tigray ( Axum) to become the center of the Horn Africa within 20 to 30 years, as the center of politics, economy, social, religion, and technology.
Axumezana wrote: ↑10 May 2022, 04:07…the future of Ethiopia is to be led by the strategic alliance of Oromos and Tigrayans and their will not be a chance for archaic unitary Ethiopia dreamers to get the driving seat ever again. The Ethiopian Orthodox Church and the Amhara state are going to be in continues confusion, instability and infighting…
Re: የአብይ ወደ አሰብ ዘመቻ ለምን ተነፈሰ፤ ሆረስ ምን ትላለህ?
አክሱማዊ
እኔ ስሜቴን አልነግርህም ፣ ለምን? አቅ ፋክት ስላልሆነ ! ስሜትና ሃስብን ባንክ ብትወስድ የሚቀበልህ የለም ። እኔ በራሴ በእርግጠኘት እስር ቤት የምኖር ሰው አይደለሁም! አቢይ አህመድ በትግሬና አማራ ሕዝብ ውስጥ ወጥቶ ስንት ደጋፊና ስንት ተቃዋሚ እንዳለው አላየንም! በተረፈ በተቀረው ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያክል ድጋፍ እንዳለው ብታውቅ አሁን ያልከውን አትልም ነበር ። በፖለቲካ መስክ አቢይ ብዙ መስራት ያለበት ነገር ቢኖርም ዛሬ በድፊን ኢትዮጵያ አቢይን ባጠገቡ የሚደርስ ተወዳዳሪ የለም ። አገር ደሞ ሁልግዜ 24/7 365 መንግስት ያስፈልጋታል። አቢይ የሚትዮጵያ ምመንግስት ነው! ከስልጣን አውርደሀው አዲስና የተሻለ መንግስት ስታቆም ጻፍልኝ! ኬር

Abiy is a loud-mouthed illiterate dimwit. As they say, little knowledge is dangerius. He started hallucinating about Asab when he was under intense pressure. He has, as we have seen many times, a tendency to jump from crisis to crisis. It is typical of people of his IQ class to do that. They don't have the intellectal ability to weigh matters and avoid danger. Abiy Ahmed is now stuck waiting for others to kick his arse out of power! It would be easier for him to land an Ethiopian on Mars than get within 70 kms of Asab.
Eritreans despise those like Abiy who never stop talking. Ethiopia has not produced so far a loud-mouthed idiot to rival Menghistu. But when push came to shove, Menghistu turned out to be a chicken. Does anyone think Abiy is not another chick!