Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 16891
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ሃሬ ብርሃኑ ነጋ፤ የኢትዮጵያ ትምህርት ስርዓት ንጉስ - ዕሪሪሪሪሪሪሪሪ!

Post by Selam/ » 12 Sep 2025, 08:54

Horus wrote:
23 May 2022, 13:50
23 May 2022, 13:50

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፤ የኢትዮጵያ ትምህርት ስርዓት ንጉስ!

በወሬና በስራ መካከል ያለው ልዩነት እንደ ሚከተለው ነው ! የትምህርት ሚኒስቴር ... ማለት

የ30 ሚሊዮን ተማሪዎች ህይወት እየቀረጸ ነው
30 ሚሊዮኑ ተማሪዎች ቢያንስ ሌላ 30 ሚሊዮን ወላጆች አሏቸው! 60 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ሕዝብ 50% ነው ።
900 000 እስከ 1 ሚሊዮን አስተማሪዎች በኢትዮጵያ አሉ ። እነሱም እየሰለጠኑ ደሞዛቸው እንዲሻሻል እየተደረገ ነው።
95% የኢትዮጵያ ት/ቤቶች ፈርሰው እንደ ገና ሊገነቡ ነው ። ይህም ማለት በቢሊዮን ሳይሆን በትሪልዮን ብር የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ እደገት ማለት ነው! ER Forum ኮምፒዩተር ላይ ተዘፍዝፎ ወሬ ማናፈስና የሰማይ ስባሪ የሚያክል አገርና ታሪክ ለዋጭ ጀግንነት መከወን በህይ :idea: ወትና ሞት መሃል ያለ ልዩነት ነው
Horus wrote:
11 Jul 2023, 15:51
11 Jul 2023, 15:17

አቢይ፣ እርስቱና ብርሃኑ ጉራጌን ሲደልሉ? ጉራጌ ክልል ነው!!!

ጉራጌን የራሱ ክልል ስጡት በቃ! ከዚያ በኋላ የራሱ ይኒቨሪስቲዎችና እንዱስትሬዎች ያለማል ! አለቀ!!

አንተ ግማማታም ሃሬ፣ ዞሮ ዞሮ የሚያስተምርህኮ ጉራጌ ነው! እሱ አዲሳባ ሆኖ ካህያ ሌቦች ጋር ሲሞዳሞድ ሶዶ የራሱን ፎቅ ሰርቶ ያን ሊያይ ነው የመጣው ። ይህን የቡዪ አዳሪ ት/ቤት ደሞ እኛ ራሳችን በሚሊዮን ብር በራሳችህን ልሂቃን የኢትዮጵያ ሃርቫርድ እናደርገዋለን! ፈሳም! ሁሉም ወደ ፊት ይታያል። ደሞ ያንተ ሽፍቶች እጃቸውን ካልሰበስቡ ክስታኔ ምን አይነት ሰው እንደ ሆነ እናስተምራቸዋለን! ዪልማ ሃሬ!
Horus wrote:
31 Oct 2023, 01:51
31 Oct 2023, 01:51

ብርሌ ከነቃ (ከተሰነጠቀ ማለት ነው) አይሆንም እቃ! ያፈሳል ማለት ነው ። ሲሳይ አጌና ልክ እንደ ብርሃኑ ነጋ የፖለቲካ ሞት ሞተዋል ! አለቀ ! ከዚህ በኋላ ሲሳይ መጻፍ ሊጽፍ ፣ ትዝታውን ሊዘክር ይችላል ። የሕዝብ ጋዜጠኛ ግን ሊሆን አይችልም! በቃ ። ብርሃኑ ነጋን ተመልከቱ! ይህ ሁሉ ፖለቲካ ሲካሄድ አንድ ቃል መናገር አይችልም ። አበቃ እሱን አሁን ለመሪ ሃሳብ የሚከተለው ሰው የለም ።

አባቶች ሲተርቱ ከማን ጋር እንደ ምትውል ነገረኝና ማን እንደ ሆንክ እነግርሃለሁ ይላሉ !! ይህ የሰው ልጅ ባህሪ ሳይንስ ነው !
Horus wrote:
29 Jan 2023, 16:49
29 Jan 2023, 16:49

ብርሃኑ ነጋ ያንተ በሽታ፣ ያንተ እንቅልፍ ነሺ አስጨናቂ እንደ ሆነ ሺ ግዜ ደጋግመህ ተናግረሃል!!! ትልቁ እጅግ ትልቁ ችግርህ ምን መሰለህ? ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ምን ያህል እውቀት እንዳለው፣ ምን ያህል ኢትዮጵያዊ እንደ ሚያክብረው፣ ምን ያህል ኢትዮጵያዊ ሃሳቡን እንደ ሚደግፍ፣ ምን ያህል ኢትዮጵያዊ እንደ ሚወደው አለማወቅህ ነው ያንተ ችግር!!! የኢትዮጵያ ወላጆች ዛሬ እሱ የሚያደርገውን በእልልታ ተቀብለው እየደገፉት!! የብርሃኑ ባቡር ይገሰግሳል! አንተ ካመት አመት ታላዝናለህ! Leave him alone & get a life, dude!



Post Reply