Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40053
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 02 Jan 2020, 23:17
ኢትዮጵያን በቀውስ ይዘው ሌላ 20 መግዛት የተመኙት ሁሉ ተኝተው ሳለ ኢዜማና ብልጽግና ስራ ጨርሰው የምርጫ ውድድር ላይ ናቸው ።
አሁን አዳሜ ፓርቲ ነኝ ባይ ሁሉ ሰርገኛ መጣ በርበሬ ቀንጥሱ ገብተዋል። በአንድ ቃል የግንቦቱ ምርጫ የሚካሄደው በብልጽግና እና በኢዜማ መካከል ነው ።
ደሞ ማንም አሸነፈ ማብልጽግና እና ኢዜማ የሚከራከሩበት ፓርላማ ማየት እጅግ ድንቅ፣ እጅግ አጓጊ ዘመን ከፊታችን እየመጣ ነው ።
Last edited by
Horus on 03 Jan 2020, 00:20, edited 2 times in total.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 40053
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 03 Jan 2020, 00:11