-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Breaking News: የዓረና ማእከላይ ኮሚቴ ኣባል የሆነው ኣይተ ሃይለኪሮስ ታፈረ በመርዝ የመግደል ሙከራ ተደርጎበታል!!!!
ትናንት ዓርብ ማታ 12:00 ኣካባቢ በተጠቀመበት ጭማቂ ላይ መርዝ ተደርጎበት ከሞት ኣፋፍ ላይ ተመልሰዋል። ሃይለኪሮስ በግል ህክምና ቤትና በውቕሮ ሆስፒታል ዶክተሮችና የጤና ባለሞያዎች እርዳታ ከተቃጣበት የመግደል ሙከራ ሂወቱ ሊተርፍ ችሏል። የህክምና ባለሞያዎች የህመሙ መንስኤ የምግብ መመረዝ መሆኑን ያረጋገጡ ሲሆን ለሰዓታት ባካሄዱት ጥረትና የህክምና እርዳታ ሂወቱ ሊተርፍ ችሏል። ሃይለኪሮስ አረፈ የሰለማዊ ታጋይነት ከዓረና ጎን በመሰለፍ፤ የትጥቅ ትግል ከህወሓት ጎን በመሰለፍ ጭቆናንና ኣምባገነንነትን በሁለት መድረኮች እየታገለ ያለና የነበረ ጀግና ሲሆን በሃሳብ መቋቋም ሲቸግራቸው በመርዝ ሊያሸንፉት ጥረት ኣድርገዋል። ህወሓት ከዚህ በፊት ዝናቡ ሃይሉ የተባለ የዓረና ወጣት በመርዝ የገደለ ሲሆን የትግራይ ፖሊስ የምርመራ ውጤት ኣልሰጥም፣ ኣላሳይም ማለቱ ይታወቃል።

-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10103
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Breaking News: የዓረና ማእከላይ ኮሚቴ ኣባል የሆነው ኣይተ ሃይለኪሮስ ታፈረ በመርዝ የመግደል ሙከራ ተደርጎበታል!!!!
Our Weyane boss Getachew Assefa is unstoppable!

Re: Breaking News: የዓረና ማእከላይ ኮሚቴ ኣባል የሆነው ኣይተ ሃይለኪሮስ ታፈረ በመርዝ የመግደል ሙከራ ተደርጎበታል!!!!
27 አመት ሙሉ የኢትዮጵያውያንን ወንድ ዕቃ አበላሽቶ ሲያበቁ አሁን ከዝያ ሲባረሩ የትግራይን ወጣቶች በመርዝ መጨረስ ጀመሩ አይደል እነዚህ ርኩሶች
Hameddibewoyane wrote: ↑21 Dec 2019, 15:58ትናንት ዓርብ ማታ 12:00 ኣካባቢ በተጠቀመበት ጭማቂ ላይ መርዝ ተደርጎበት ከሞት ኣፋፍ ላይ ተመልሰዋል። ሃይለኪሮስ በግል ህክምና ቤትና በውቕሮ ሆስፒታል ዶክተሮችና የጤና ባለሞያዎች እርዳታ ከተቃጣበት የመግደል ሙከራ ሂወቱ ሊተርፍ ችሏል። የህክምና ባለሞያዎች የህመሙ መንስኤ የምግብ መመረዝ መሆኑን ያረጋገጡ ሲሆን ለሰዓታት ባካሄዱት ጥረትና የህክምና እርዳታ ሂወቱ ሊተርፍ ችሏል። ሃይለኪሮስ አረፈ የሰለማዊ ታጋይነት ከዓረና ጎን በመሰለፍ፤ የትጥቅ ትግል ከህወሓት ጎን በመሰለፍ ጭቆናንና ኣምባገነንነትን በሁለት መድረኮች እየታገለ ያለና የነበረ ጀግና ሲሆን በሃሳብ መቋቋም ሲቸግራቸው በመርዝ ሊያሸንፉት ጥረት ኣድርገዋል። ህወሓት ከዚህ በፊት ዝናቡ ሃይሉ የተባለ የዓረና ወጣት በመርዝ የገደለ ሲሆን የትግራይ ፖሊስ የምርመራ ውጤት ኣልሰጥም፣ ኣላሳይም ማለቱ ይታወቃል።
![]()
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: Breaking News: የዓረና ማእከላይ ኮሚቴ ኣባል የሆነው ኣይተ ሃይለኪሮስ ታፈረ በመርዝ የመግደል ሙከራ ተደርጎበታል!!!!
ህወሓት የሚባል የወሮበላ ስብስብ ካልተደመሰሰ ኢትዮጵያ ሁሌ እንደደማች ነው የምትኖረው!