Re: ያቺ ቆሻሻ አስቀያሚ ወንድ መሳይ ያረጠች አረጊት ሞንጆሪኖ ገድላ የምትቀብረው ይህን መንግስት ነው!
እሚሉሽን በሰማሽ ... ገበያም አልወጣሽ....
ኮሪደር ብሎ ድንቄም ... "የእነ ሌቦ ተሎ ተሎ ቤት .. ግድግዳው ስንበሌጥ"
ቀይ ባህርን የተመኘው አዛባው የበሻሻ መሃይም …ቀይ ባህሩአዲስ አበባ መጣለት
ሌላው ክልል ዳቦ አዲስ አበባ እየዋጠችው ...ሌላው ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ማህበረሰብ በኤሜራይት በድሮን ሲጨፈጨፍ ውሎ ያድራል::
አይ የብልግና peeper ኢትዮጵያ! አንቺም አግር ትባያለሽ

Last edited by Fed_Up on 24 Jul 2026, 20:43, edited 1 time in total.
Re: ያቺ ቆሻሻ አስቀያሚ ወንድ መሳይ ያረጠች አረጊት ሞንጆሪኖ ገድላ የምትቀብረው ይህን መንግስት ነው!
አቢይ ብዙ ሰው አሳብዶአል። የሀወአት ፓለቲከኞችና ካድሬዎች ፣ የአቶ ኢሳያስ ደንቆሮ ካድሬዎች። ያቺ ፊያማታ የሚሏት እብደቱን አልቻለቸውም እራሷን አጠፋች መሰለኝ። ድሙፆ ጠፋ።
Re: ያቺ ቆሻሻ አስቀያሚ ወንድ መሳይ ያረጠች አረጊት ሞንጆሪኖ ገድላ የምትቀብረው ይህን መንግስት ነው!
የሻቢያ ቆሞ ቀሮች እኛ የማናውቀው ክስረት ደርሶባቸዋል ። ሁሉም የሚያውቀው ክስረታቸው የተመድ ሰብዓዊ እቀባ እንደ ገና ከተጫነባቸው ቀን ጀምሮ ፊፊ ከዚህ ፎረም ጠፍቷል ። ሌላው ግምት አሜሪካ ወዲያ ያላቸው ይመስላል ። ኢሳያሳ ወደ ካይሮም ወደ ሳውዲም የተጠራው የሆነ መርዶ ሊነገረው ነው። የሆነ ትንሽዬ መልካም ነገር አግኝተው ቢሆን ድንፋታቸውን አንችለውም ነበር። በቀይ ባሕር ዚሪያም እኛ ማናውቀው ነገር እየሆነ ይመስላል ።
Re: ያቺ ቆሻሻ አስቀያሚ ወንድ መሳይ ያረጠች አረጊት ሞንጆሪኖ ገድላ የምትቀብረው ይህን መንግስት ነው!
ይመስለኛል Horus. እኔ ግድቡ ሲጠናቀቅ ካይሮ ኢሳያስን እንደ አሮጊ ካልሲ ትወረውረዋለች የሚል ግምት ነበረኝ። ምክንያታዊ ያልሆነ ግምት አልነበረም። የሆነው የ ግብፅ ፓለቲከኞች የአሁኑን አለም ፣ በተለይ አዲስቷን ኢትዪጺያ ያወቁ አልመሰለኝም። ትራይባል ፓለቲከኞች የሆነ ቅዠት ይመግቧቸዋል ያንን ማመነን ወደዱ። መንቃታቸው አይቀርም። ጥያቄው መቼ ነው የሚነቁት ነው። ከአሁን በሃላ የ Ethiopian ጉዞ ሊገታ የሚችል ምንም ምድራዊ ሀይል የለም። ከጎረቤቶቻችን ፣ ከመላው አፍሪካ ፣ ከመላው አለም ጋር ተስማምቶ ፣ ተግባብቶ መኖር እንመርጣለን።
ግን ትእዛዝ ከማንም አንቀበልም። That is what particularly identifies Ethiopia.
ግን ትእዛዝ ከማንም አንቀበልም። That is what particularly identifies Ethiopia.
Re: ያቺ ቆሻሻ አስቀያሚ ወንድ መሳይ ያረጠች አረጊት ሞንጆሪኖ ገድላ የምትቀብረው ይህን መንግስት ነው!
ትክክል ፣ ሁለቱም ግብጽም ኤርትራም ነገሮች ተበላሽተውባቸዋል ። ለምሳሌ ሁለቱም የአፍሪካ ሕብረትን የማይረባ ብለው ስብሰባ እንኳን አይገኙም ። ያም ስለሆነ አቢይ አህመድ ያፍሪካን ኦክሲጂን ሙጥጥ አድርጎ ወስዶባቸው ግብጽ ያፍሪካ ተሰሚነቷ እያጣች ነው ። ኢሳያስ ከተመድ ሰብ አዊመብት እስር ለመላቀቅ ያፍሪካ አገሮችን (17) ቢለምንም አንዲት ቡሩንዲ ብቻና ያው ግብጽ ብቻ ስለደገፉት አይሸነፉት ሽንፈት ተከናነቡ ። ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል እንደ ተባለው ነው። ሌላው የኢራኑ ጦርነትም አዲስ የኃይል አሰላለፍ ፈጥሯል ። ሳውዲና ኢሚሬት ታረቁ ማለት ኢሳያስን እንዳልነበረ ያደርገዋል ። በግልጽ ስም ጠርቶ የኢሚራቲውን መስፍን ቢን ዛይድን የሰደበ ሰው ነው ኢሳይያ! አይነጋ መስሏት ... እንዲሉ! ግብጽ ለኢሚራቲ ብቻ 170 ቢሊዮን ዶላር ብድር አለባት ፣ ሌላው ግዙፍ የኢኮኖሚ ትጽኖ ሳንቆጥር!Affable wrote: ↑Yesterday, 21:44ይመስለኛል Horus. እኔ ግድቡ ሲጠናቀቅ ካይሮ ኢሳያስን እንደ አሮጊ ካልሲ ትወረውረዋለች የሚል ግምት ነበረኝ። ምክንያታዊ ያልሆነ ግምት አልነበረም። የሆነው የ ግብፅ ፓለቲከኞች የአሁኑን አለም ፣ በተለይ አዲስቷን ኢትዪጺያ ያወቁ አልመሰለኝም። ትራይባል ፓለቲከኞች የሆነ ቅዠት ይመግቧቸዋል ያንን ማመነን ወደዱ። መንቃታቸው አይቀርም። ጥያቄው መቼ ነው የሚነቁት ነው። ከአሁን በሃላ የ Ethiopian ጉዞ ሊገታ የሚችል ምንም ምድራዊ ሀይል የለም። ከጎረቤቶቻችን ፣ ከመላው አፍሪካ ፣ ከመላው አለም ጋር ተስማምቶ ፣ ተግባብቶ መኖር እንመርጣለን።
ግን ትእዛዝ ከማንም አንቀበልም። That is what particularly identifies Ethiopia.
Re: ያቺ አስቀያሚ ወንድ መሳይ ያረጠች ሞንጆሪኖ ገድላ የምትቀብረው ይህን መንግስት ነው!
Listros, God created a brain to humans to think and thrive with it. And your stupidity is very disappointing.
Monjorino is a bad politician but her looks has nothing to do with her behaviour. And we keep telling you that it was Monjorino and her party that created Abiye the monster.
Just as they planned it he presided over a civil war for 8 years, it only that it backfired and the civil war engulfed Tigray as well.
You can’t build a broken country with one man, certainly not with this man child.
Building a country requires an enormous political and economical infrastructure which as this point Ethiopians are not capable of.
I will repeat, as this point, Ethiopians are not capable of governing themselves. They are away for a generation or two.
But there is one thing they are capable of doing. And that is bringing stability by removing the PP, OLF and TPLF gangs. And start fresh and work on the options from there.

Let the facts speak.