Re: ያቺ ቆሻሻ አስቀያሚ ወንድ መሳይ ያረጠች አረጊት ሞንጆሪኖ ገድላ የምትቀብረው ይህን መንግስት ነው!
እሚሉሽን በሰማሽ ... ገበያም አልወጣሽ....
ኮሪደር ብሎ ድንቄም ... "የእነ ሌቦ ተሎ ተሎ ቤት .. ግድግዳው ስንበሌጥ"
ቀይ ባህርን የተመኘው አዛባው የበሻሻ መሃይም …ቀይ ባህሩአዲስ አበባ መጣለት
ሌላው ክልል ዳቦ አዲስ አበባ እየዋጠችው ...ሌላው ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ማህበረሰብ በኤሜራይት በድሮን ሲጨፈጨፍ ውሎ ያድራል::
አይ የብልግና peeper ኢትዮጵያ! አንቺም አግር ትባያለሽ

Last edited by Fed_Up on 24 Jul 2026, 20:43, edited 1 time in total.
Re: ያቺ ቆሻሻ አስቀያሚ ወንድ መሳይ ያረጠች አረጊት ሞንጆሪኖ ገድላ የምትቀብረው ይህን መንግስት ነው!
አቢይ ብዙ ሰው አሳብዶአል። የሀወአት ፓለቲከኞችና ካድሬዎች ፣ የአቶ ኢሳያስ ደንቆሮ ካድሬዎች። ያቺ ፊያማታ የሚሏት እብደቱን አልቻለቸውም እራሷን አጠፋች መሰለኝ። ድሙፆ ጠፋ።
Re: ያቺ ቆሻሻ አስቀያሚ ወንድ መሳይ ያረጠች አረጊት ሞንጆሪኖ ገድላ የምትቀብረው ይህን መንግስት ነው!
የሻቢያ ቆሞ ቀሮች እኛ የማናውቀው ክስረት ደርሶባቸዋል ። ሁሉም የሚያውቀው ክስረታቸው የተመድ ሰብዓዊ እቀባ እንደ ገና ከተጫነባቸው ቀን ጀምሮ ፊፊ ከዚህ ፎረም ጠፍቷል ። ሌላው ግምት አሜሪካ ወዲያ ያላቸው ይመስላል ። ኢሳያሳ ወደ ካይሮም ወደ ሳውዲም የተጠራው የሆነ መርዶ ሊነገረው ነው። የሆነ ትንሽዬ መልካም ነገር አግኝተው ቢሆን ድንፋታቸውን አንችለውም ነበር። በቀይ ባሕር ዚሪያም እኛ ማናውቀው ነገር እየሆነ ይመስላል ።
Re: ያቺ ቆሻሻ አስቀያሚ ወንድ መሳይ ያረጠች አረጊት ሞንጆሪኖ ገድላ የምትቀብረው ይህን መንግስት ነው!
ይመስለኛል Horus. እኔ ግድቡ ሲጠናቀቅ ካይሮ ኢሳያስን እንደ አሮጊ ካልሲ ትወረውረዋለች የሚል ግምት ነበረኝ። ምክንያታዊ ያልሆነ ግምት አልነበረም። የሆነው የ ግብፅ ፓለቲከኞች የአሁኑን አለም ፣ በተለይ አዲስቷን ኢትዪጺያ ያወቁ አልመሰለኝም። ትራይባል ፓለቲከኞች የሆነ ቅዠት ይመግቧቸዋል ያንን ማመነን ወደዱ። መንቃታቸው አይቀርም። ጥያቄው መቼ ነው የሚነቁት ነው። ከአሁን በሃላ የ Ethiopian ጉዞ ሊገታ የሚችል ምንም ምድራዊ ሀይል የለም። ከጎረቤቶቻችን ፣ ከመላው አፍሪካ ፣ ከመላው አለም ጋር ተስማምቶ ፣ ተግባብቶ መኖር እንመርጣለን።
ግን ትእዛዝ ከማንም አንቀበልም። That is what particularly identifies Ethiopia.
ግን ትእዛዝ ከማንም አንቀበልም። That is what particularly identifies Ethiopia.
Re: ያቺ ቆሻሻ አስቀያሚ ወንድ መሳይ ያረጠች አረጊት ሞንጆሪኖ ገድላ የምትቀብረው ይህን መንግስት ነው!
ትክክል ፣ ሁለቱም ግብጽም ኤርትራም ነገሮች ተበላሽተውባቸዋል ። ለምሳሌ ሁለቱም የአፍሪካ ሕብረትን የማይረባ ብለው ስብሰባ እንኳን አይገኙም ። ያም ስለሆነ አቢይ አህመድ ያፍሪካን ኦክሲጂን ሙጥጥ አድርጎ ወስዶባቸው ግብጽ ያፍሪካ ተሰሚነቷ እያጣች ነው ። ኢሳያስ ከተመድ ሰብ አዊመብት እስር ለመላቀቅ ያፍሪካ አገሮችን (17) ቢለምንም አንዲት ቡሩንዲ ብቻና ያው ግብጽ ብቻ ስለደገፉት አይሸነፉት ሽንፈት ተከናነቡ ። ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል እንደ ተባለው ነው። ሌላው የኢራኑ ጦርነትም አዲስ የኃይል አሰላለፍ ፈጥሯል ። ሳውዲና ኢሚሬት ታረቁ ማለት ኢሳያስን እንዳልነበረ ያደርገዋል ። በግልጽ ስም ጠርቶ የኢሚራቲውን መስፍን ቢን ዛይድን የሰደበ ሰው ነው ኢሳይያ! አይነጋ መስሏት ... እንዲሉ! ግብጽ ለኢሚራቲ ብቻ 170 ቢሊዮን ዶላር ብድር አለባት ፣ ሌላው ግዙፍ የኢኮኖሚ ትጽኖ ሳንቆጥር!Affable wrote: ↑Today, 21:44ይመስለኛል Horus. እኔ ግድቡ ሲጠናቀቅ ካይሮ ኢሳያስን እንደ አሮጊ ካልሲ ትወረውረዋለች የሚል ግምት ነበረኝ። ምክንያታዊ ያልሆነ ግምት አልነበረም። የሆነው የ ግብፅ ፓለቲከኞች የአሁኑን አለም ፣ በተለይ አዲስቷን ኢትዪጺያ ያወቁ አልመሰለኝም። ትራይባል ፓለቲከኞች የሆነ ቅዠት ይመግቧቸዋል ያንን ማመነን ወደዱ። መንቃታቸው አይቀርም። ጥያቄው መቼ ነው የሚነቁት ነው። ከአሁን በሃላ የ Ethiopian ጉዞ ሊገታ የሚችል ምንም ምድራዊ ሀይል የለም። ከጎረቤቶቻችን ፣ ከመላው አፍሪካ ፣ ከመላው አለም ጋር ተስማምቶ ፣ ተግባብቶ መኖር እንመርጣለን።
ግን ትእዛዝ ከማንም አንቀበልም። That is what particularly identifies Ethiopia.