-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10228
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10228
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ቅኝ ገዢያችን አረብ ኤምሬትስ ፅምዶን ለማፍረስ አንድ ቢልዮን ዶላር በጀት መደበች።
አንድ ሚልየን የህዝብ ቁጥር ብቻ ያላት አረብ ኤምሬትስ አንድ ሞቶ ሀያ ሚልየን ህዝብ ያላት ሀገራችን ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት እንድትገዛ ያስቻላት ምስጢር ምንድን ነው?
<<የአስቆሮቱ ይሁዳ ኢየሱስን አሳልፎ ባይሰጠው ኖሮ አቢይ አህመድ አሳልፎ ይሰጠው ነበር>> የሚለው አባባል ሀገራችን ኢትዮጵያ ለአረብ ኤምሬቶች የተሸጠችበትን መንገድ በጥልቀት የሚያሳይ ነው።

<<የአስቆሮቱ ይሁዳ ኢየሱስን አሳልፎ ባይሰጠው ኖሮ አቢይ አህመድ አሳልፎ ይሰጠው ነበር>> የሚለው አባባል ሀገራችን ኢትዮጵያ ለአረብ ኤምሬቶች የተሸጠችበትን መንገድ በጥልቀት የሚያሳይ ነው።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10228
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ቅኝ ገዢያችን አረብ ኤምሬትስ ፅምዶን ለማፍረስ አንድ ቢልዮን ዶላር በጀት መደበች።
ቅኝ ገዢያችን አረብ ኤምሬትስ ከኛ ኢትዮጵያውያን የምትፈልገው ምንድን ነው?