Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10228
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ቅኝ ገዢያችን አረብ ኤምሬትስ ፅምዶን ለማፍረስ አንድ ቢልዮን ዶላር በጀት መደበች።

Post by Digital Weyane » 16 May 2026, 08:46

አንድ ሚልየን የህዝብ ቁጥር ብቻ ያላት አረብ ኤምሬትስ አንድ ሞቶ ሀያ ሚልየን ህዝብ ያላት ሀገራችን ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት እንድትገዛ ያስቻላት ምስጢር ምንድን ነው? :roll: :roll:

<<የአስቆሮቱ ይሁዳ ኢየሱስን አሳልፎ ባይሰጠው ኖሮ አቢይ አህመድ አሳልፎ ይሰጠው ነበር>> የሚለው አባባል ሀገራችን ኢትዮጵያ ለአረብ ኤምሬቶች የተሸጠችበትን መንገድ በጥልቀት የሚያሳይ ነው።
:roll: :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10228
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ቅኝ ገዢያችን አረብ ኤምሬትስ ፅምዶን ለማፍረስ አንድ ቢልዮን ዶላር በጀት መደበች።

Post by Digital Weyane » 16 May 2026, 09:53

ቅኝ ገዢያችን አረብ ኤምሬትስ ከኛ ኢትዮጵያውያን የምትፈልገው ምንድን ነው? :roll: :roll:

Post Reply