Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 43096
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቡፋ ቀፎ Misraq & Selam/አበረ ምትባሉ ሪታርዶች ጂኒየስ ማለት ይህ ነው!

Post by Horus » 08 May 2026, 21:46

ቱስ ቱስ ቡፋ ሁላ! ጂኒየስ ማለት ይህ ነው!
Last edited by Horus on 08 May 2026, 21:55, edited 1 time in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19387
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ቡፋ ቀፎ Misraq & Selam/አበረ ምትባሉ ሪታርዶች ጂኒየስ ማለት ይህ ነው!

Post by Axumezana » 08 May 2026, 21:50

ሆረስ እንኳን ተሳካለት፤ የዘር መነፀርህን ግን አውልቅ!

Horus
Senior Member+
Posts: 43096
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቡፋ ቀፎ Misraq & Selam/አበረ ምትባሉ ሪታርዶች ጂኒየስ ማለት ይህ ነው!

Post by Horus » 08 May 2026, 22:17

Axumezana wrote:
08 May 2026, 21:50
ሆረስ እንኳን ተሳካለት፤ የዘር መነፀርህን ግን አውልቅ!
ኢዛና
መቼ ነው ትግሬ ያረጀ ብረት ተሸክሞ በረሃ ለበረሃ መንከራተቱን በቃ ብሎ ወደ ስራና ሰላም የሚመለሰው? አሁንኮ ያለም መቀለጃ እይሆናችሁ ነው? በዘር አብደህ እየወደምክ ያለሃው አንተ ነህኮ:lol: :lol: :lol: በዘር

Selam/
Senior Member
Posts: 18054
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቡፋ ቀፎ Misraq & Selam/አበረ ምትባሉ ሪታርዶች ጂኒየስ ማለት ይህ ነው!

Post by Selam/ » 08 May 2026, 22:54

ጭልፊቱ

በአግድምህ ብትሄድ፣ በጭንቅላትህ ብትቆም፣ ወይንም ጉራጌና ኢትዮጵያ እያልክ ብታጭበረብር፣ ጉፍጭል ያልክ አናሳ ጎጠኛ መሆንክን ልታጠፋው አትችልም።

አስፀያፊ ካድሬ!



Selam/
Senior Member
Posts: 18054
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቡፋ ቀፎ Misraq & Selam/አበረ ምትባሉ ሪታርዶች ጂኒየስ ማለት ይህ ነው!

Post by Selam/ » 09 May 2026, 11:26

ጭልፊቱን የሚገልፅ ጎረቤት ነበረኝ።

የአመት በዓል በመጣ ቁጥር ሁሉን አክባሪ ለመምሰል ፉን ፉን ይልና ዓውዱ ሲጠናቀቅ ተመልሶ ሸለምጥማጥ ይሆናል። ይቺም የፒፒ ካድሬ “ዳስ ጣል” በወጣ ማግስት እንደ ጎማ rubber band ትንሽ ተለጠጠችና፣ አቧራው ጨሶ ጨሶ ትንሽ ረገብ ሲል ተመልሳ ወደ ጎጧ ኩምትር አለች።

ጎጠኝነት የማይድን ነቀርሳ ነው።

Tiago
Member
Posts: 3390
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ቡፋ ቀፎ Misraq & Selam/አበረ ምትባሉ ሪታርዶች ጂኒየስ ማለት ይህ ነው!

Post by Tiago » 10 May 2026, 06:02

This guy came up with nothing new.
This old news is about a wwooooragay aiming to be "billionaire".

The guy is in "Retailing" as usual. https://tinamart.com/

https://tinamart.com/products?popular=1

Horus thinks "copy and paste" makes one genius ,especially the woooraGAY variety.
:lol: :lol: :lol: :lol:

Post Reply