Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 44435
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቡፋ ቀፎ Misraq & Selam/አበረ ምትባሉ ሪታርዶች ጂኒየስ ማለት ይህ ነው!

Post by Horus » 08 May 2026, 21:46

ቱስ ቱስ ቡፋ ሁላ! ጂኒየስ ማለት ይህ ነው!
Last edited by Horus on 08 May 2026, 21:55, edited 1 time in total.

Axumezana
Senior Member
Posts: 19627
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ቡፋ ቀፎ Misraq & Selam/አበረ ምትባሉ ሪታርዶች ጂኒየስ ማለት ይህ ነው!

Post by Axumezana » 08 May 2026, 21:50

ሆረስ እንኳን ተሳካለት፤ የዘር መነፀርህን ግን አውልቅ!

Horus
Senior Member+
Posts: 44435
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቡፋ ቀፎ Misraq & Selam/አበረ ምትባሉ ሪታርዶች ጂኒየስ ማለት ይህ ነው!

Post by Horus » 08 May 2026, 22:17

Axumezana wrote:
08 May 2026, 21:50
ሆረስ እንኳን ተሳካለት፤ የዘር መነፀርህን ግን አውልቅ!
ኢዛና
መቼ ነው ትግሬ ያረጀ ብረት ተሸክሞ በረሃ ለበረሃ መንከራተቱን በቃ ብሎ ወደ ስራና ሰላም የሚመለሰው? አሁንኮ ያለም መቀለጃ እይሆናችሁ ነው? በዘር አብደህ እየወደምክ ያለሃው አንተ ነህኮ:lol: :lol: :lol: በዘር

Selam/
Senior Member
Posts: 18543
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቡፋ ቀፎ Misraq & Selam/አበረ ምትባሉ ሪታርዶች ጂኒየስ ማለት ይህ ነው!

Post by Selam/ » 08 May 2026, 22:54

ጭልፊቱ

በአግድምህ ብትሄድ፣ በጭንቅላትህ ብትቆም፣ ወይንም ጉራጌና ኢትዮጵያ እያልክ ብታጭበረብር፣ ጉፍጭል ያልክ አናሳ ጎጠኛ መሆንክን ልታጠፋው አትችልም።

አስፀያፊ ካድሬ!

Selam/
Senior Member
Posts: 18543
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቡፋ ቀፎ Misraq & Selam/አበረ ምትባሉ ሪታርዶች ጂኒየስ ማለት ይህ ነው!

Post by Selam/ » 09 May 2026, 11:26

ጭልፊቱን የሚገልፅ ጎረቤት ነበረኝ።

የአመት በዓል በመጣ ቁጥር ሁሉን አክባሪ ለመምሰል ፉን ፉን ይልና ዓውዱ ሲጠናቀቅ ተመልሶ ሸለምጥማጥ ይሆናል። ይቺም የፒፒ ካድሬ “ዳስ ጣል” በወጣ ማግስት እንደ ጎማ rubber band ትንሽ ተለጠጠችና፣ አቧራው ጨሶ ጨሶ ትንሽ ረገብ ሲል ተመልሳ ወደ ጎጧ ኩምትር አለች።

ጎጠኝነት የማይድን ነቀርሳ ነው።

Tiago
Member
Posts: 3573
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ቡፋ ቀፎ Misraq & Selam/አበረ ምትባሉ ሪታርዶች ጂኒየስ ማለት ይህ ነው!

Post by Tiago » 10 May 2026, 06:02

This guy came up with nothing new.
This old news is about a wwooooragay aiming to be "billionaire".

The guy is in "Retailing" as usual. https://tinamart.com/

https://tinamart.com/products?popular=1

Horus thinks "copy and paste" makes one genius ,especially the woooraGAY variety.
:lol: :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 18543
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቡፋ ቀፎ Misraq & Selam/አበረ ምትባሉ ሪታርዶች ጂኒየስ ማለት ይህ ነው!

Post by Selam/ » 20 Jun 2026, 11:21

What did I say?
Selam/ wrote:
09 May 2026, 11:26
ጭልፊቱን የሚገልፅ ጎረቤት ነበረኝ።

የአመት በዓል በመጣ ቁጥር ሁሉን አክባሪ ለመምሰል ፉን ፉን ይልና ዓውዱ ሲጠናቀቅ ተመልሶ ሸለምጥማጥ ይሆናል። ይቺም የፒፒ ካድሬ “ዳስ ጣል” በወጣ ማግስት እንደ ጎማ rubber band ትንሽ ተለጠጠችና፣ አቧራው ጨሶ ጨሶ ትንሽ ረገብ ሲል ተመልሳ ወደ ጎጧ ኩምትር አለች።

ጎጠኝነት የማይድን ነቀርሳ ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 15930
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ቡፋ ቀፎ Misraq & Selam/አበረ ምትባሉ ሪታርዶች ጂኒየስ ማለት ይህ ነው!

Post by Abere » 20 Jun 2026, 17:05

ይባላል?! "የድሃ ልጅ ባልሆን ከዚህ ደረጃ አልደርስም።"

የሁሬሳ ሎጅክ እጅ እግር የሌለው ነው። በድህነት ዛቢያ ( አዙሪት ቀለበት) የሚሽከረከረው የድሃ ልጅ ነው። በሃብት ዛብያ ልጆች የልጅ ልጆች የሚገኙት ከሃብታም ቤተሰብ ሲገኙ ነው። ድህነት ተላላፊ በሽታ ያህል ባይከፋም ተላላፊ በሽታ ሊሆን ይችላል። የድህነትን አዙሪት ለማስቆም ፍትሃዊ ኢኮኖሚያዊ እድገት ያስፈልጋል። ይህ ማለት እንደ በፊቶቹ ወያኔዎች እንደ አሁኖቹ ተረኛ ኬኛዎች አገር እና ህዝብ በመዝረፍ በአንድ ጀንበር የጨረቃ ላይ ባለጸግነት ሳይሆን በጥረት ያላ ማጭበርበር እና መንጠቅ ሲፈራ ብቻ ነው። ልጆች ጥሪት ሃብት ብቻ አይደለም የሚወርሱት አብረው የሚወርሱት የመስራት፤ የኢኮኖሚ አያይዝ ነው። አንድ የኦነግ ተረኛ ሲሰርቅ (ከህዝብ ላይ ከአገር ኢኮኖሚ) ልጁ የረቀቀ ሌባ ይሆናል፤ አባቱ ሴተኛ አዳሪ ራቁት ዳንሰኛ አንድ የከተማ ቦታ ሰርቆ በጨረታ ሸጦ የሚሸልም ከሆነ፤ ልጁ አካባቢውን አፈናቅሎ ቀበሌውን ይሸጣል።

The vicious cycle of poverty (generational curse) is where poor parents give birth of children and their kids, grand kids, great grandkids finds themselves in the same boat time after time. Huresa, only claps, before even giving a thought about.

Notes of Disclosure: I have not watched the video, so I cannot say about the person's entire view. But the title that being born from economically disadvantaged family as a requirement to get economically better is questionable. We cannot rule out the odd of generational change, it is like 1 in 10,000 or less.

Post Reply