Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abere
Senior Member
Posts: 15545
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዳስ ጣል የሰርግ ዘፈን ሆነ! ቅኔ ይሏል እንዲህ ነው!

Post by Abere » 08 May 2026, 17:32

"ወደ ሰርግ ቤት ከመሄድ ወደ ለቅሶ ቤት መሄድ ይሻላል።" መጽሐፍ ቅዱስ መክብብ 7:2

ታዳሚዎቹ መንፈሳዊ ምስጢሩ የገባቸው ይመስላል።ስለ ለተፈናቀሉት፤ ስለት ለተሰደዱት፤ በግፍ ስለተገደሉት፤ ሜዳ ላይ ጅብ ስለበላቸው ህጻናት፤ በርሃብ እና ብርድ በቄሮ ሰደፍ ስለተሰቃየችው ነፍሰ-ጡር ወዘተ። ስለኢትዮጵያዊን የራሄል ለቅሶ እምባ፤ ስለ ፈርዖን ኦሮሙማ-ኦነግ ጭካኔ



Post Reply