Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
ምስራቅ የምትባል ተገንጣይ ጎጃሜ አሁንኮ ፋኖ ያማራ ችግር ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ነው ብለህ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር ህዳሴን ለማፍረስ እየቃዠህ ያለክ ባንዳ ነኮ! አሁን ተራ በተራ ፈርሰው እጅ የሚሰጠው ስለጥኖ ሚሊሺያና ወታደር ይሆናል አለቀ! የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ! ሆረስ ነኝ የባንዳ መርዝ
-
AbyssiniaLady
- Member+
- Posts: 7665
- Joined: 04 Feb 2007, 05:44
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
Mental illness is a terrible disease.
Last edited by AbyssiniaLady on 08 Oct 2025, 13:39, edited 2 times in total.
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
አንቺ የኢሬ ሴተኛ አዳሪ ምን አገባሽ? ፋኖ አንኳን አንድ ኢትዮጵያዊ ኃይል ሊሆን ቀርቶ ያማራ ጎሳ ጦር እንኳ መሆን ያልቻለ የግብጽ ሻቢያና ወያኔ ተላላኪ ቅጥረኛና የባንክ ዘራፊ ሽፍታ ነው! ያ ደሞ በፍጹም የኢትዮጵያ ሰራዊት ሊሆን አይችልም!
-
AbyssiniaLady
- Member+
- Posts: 7665
- Joined: 04 Feb 2007, 05:44
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
-
AbyssiniaLady
- Member+
- Posts: 7665
- Joined: 04 Feb 2007, 05:44
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Please wait, video is loading...
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
አው ፋኖ የወያኔ ሻቢያና ግብጽ ተላላኪ ባይሆን ይህ ሁሉ ስራ አልባ ቦዘኔ ያማራ ወጣት የኢትዮጵያ ሰራዊት ሆኖ እምዬ ኢትዮጵያን ይጠብቅ ነበር ። ዛሬ ግን የታሪክ ጠባሳ ሆኖ ያማራ ገበሬና ነጋዴን በማ ገት በመዝረፍ 7 ሚሊዮን ያማራ ወጣት ለአመታት ወደ ድንቁርና መልሶ መላ አማራን ወደ ድህነትና ውድመት እያወረደ ያለ አሳፋሪ የታሪክ እንግዴ ልጅ መሆን ብቻ ሳይሆን የታሪካዊ ኢትዮጵያ ጠላቶች ገረደ በመሆን ሌላ ብሄራዊ ስጋትና ያገር ውድቀት ምንጭ ሆኖዋል
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
ጎፍጫላው ካድሬ
የሻዕቢያ፣ የግብፅና የዓረብ ውሃ አመላላሹ ተላላኪ ኦነግ-ፒፒ እንጂ ፋኖ አይደለም። እትብቱ የተቀበረው ኤርትራ፣ ጡጦ ጠብቶ ያደገው ካይሮ፣ አሁን እየጎፈጨለ ያለው UAE።
ኩታራ!

የክፉ ቀን ወዳጃችን

OLF leaders returned from Cairo to Ethiopia

Will do everything you ask us to do
የሻዕቢያ፣ የግብፅና የዓረብ ውሃ አመላላሹ ተላላኪ ኦነግ-ፒፒ እንጂ ፋኖ አይደለም። እትብቱ የተቀበረው ኤርትራ፣ ጡጦ ጠብቶ ያደገው ካይሮ፣ አሁን እየጎፈጨለ ያለው UAE።
ኩታራ!

የክፉ ቀን ወዳጃችን

OLF leaders returned from Cairo to Ethiopia

Will do everything you ask us to do
-
AbyssiniaLady
- Member+
- Posts: 7665
- Joined: 04 Feb 2007, 05:44
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!
“የወረሙማ ጂል ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስለው ይሆናል! ታሪክ፣ የታሪክ ጉዞ ፋና አለው፣ አቅጣጫ አለው፣ ትራጀክተሪ አለው የኢትዮጵያ ሰራዊት ታሪካዊ ጉዞ በምን ፋና ወዴት እንደ ሆነ እኔ ሆረስ ጠቁሜያለሁ ! እየሆነ ያለም፣ ወደፊት የሚሆነውም ይህ ነው ! ገና ክፍለ ጦርና ክፍለ ጦር ዉጊያ ይፈነዳል!”

የአማራ ልጅ ሌላውን ለማስገበር ለውጊያ እና ለማገዶነት ብቻ ነው የሚፈለገው እያለን ነው። በሂደትም ዳፋው ለአማራ ይድረሰው ዘማች ስለሆነ ነው ውስጠ ወይራው። ምነው የአማራ ልጅን ንግድ እና በመንግስት መዋቅር ውስጥ ስልጣን ብትመኝለት።Horus wrote: ↑18 Nov 2025, 22:59አው ፋኖ የወያኔ ሻቢያና ግብጽ ተላላኪ ባይሆን ይህ ሁሉ ስራ አልባ ቦዘኔ ያማራ ወጣት የኢትዮጵያ ሰራዊት ሆኖ እምዬ ኢትዮጵያን ይጠብቅ ነበር ። ዛሬ ግን የታሪክ ጠባሳ ሆኖ ያማራ ገበሬና ነጋዴን በማ ገት በመዝረፍ 7 ሚሊዮን ያማራ ወጣት ለአመታት ወደ ድንቁርና መልሶ መላ አማራን ወደ ድህነትና ውድመት እያወረደ ያለ አሳፋሪ የታሪክ እንግዴ ልጅ መሆን ብቻ ሳይሆን የታሪካዊ ኢትዮጵያ ጠላቶች ገረደ በመሆን ሌላ ብሄራዊ ስጋትና ያገር ውድቀት ምንጭ ሆኖዋል