Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 01 Sep 2025, 01:24

ምስራቅ የምትባል ተገንጣይ ጎጃሜ አሁንኮ ፋኖ ያማራ ችግር ኢትዮጵያዊ ስለሆነ ነው ብለህ ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር ህዳሴን ለማፍረስ እየቃዠህ ያለክ ባንዳ ነኮ! አሁን ተራ በተራ ፈርሰው እጅ የሚሰጠው ስለጥኖ ሚሊሺያና ወታደር ይሆናል አለቀ! የሚሉሽ ባልሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ! ሆረስ ነኝ የባንዳ መርዝ

AbyssiniaLady
Member+
Posts: 7609
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by AbyssiniaLady » 08 Oct 2025, 13:00

Mental illness is a terrible disease.
Last edited by AbyssiniaLady on 08 Oct 2025, 13:39, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 08 Oct 2025, 13:06

AbyssiniaLady wrote:
08 Oct 2025, 13:00
Mental illness is a terrible disease.
አንቺ የኢሬ ሴተኛ አዳሪ ምን አገባሽ? ፋኖ አንኳን አንድ ኢትዮጵያዊ ኃይል ሊሆን ቀርቶ ያማራ ጎሳ ጦር እንኳ መሆን ያልቻለ የግብጽ ሻቢያና ወያኔ ተላላኪ ቅጥረኛና የባንክ ዘራፊ ሽፍታ ነው! ያ ደሞ በፍጹም የኢትዮጵያ ሰራዊት ሊሆን አይችልም!

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Selam/ » 13 Oct 2025, 19:43

Horus wrote:
08 Oct 2025, 13:06
AbyssiniaLady wrote:
08 Oct 2025, 13:00
Mental illness is a terrible disease.
አንቺ የኢሬ ሴተኛ አዳሪ ምን አገባሽ? ፋኖ አንኳን አንድ ኢትዮጵያዊ ኃይል ሊሆን ቀርቶ ያማራ ጎሳ ጦር እንኳ መሆን ያልቻለ የግብጽ ሻቢያና ወያኔ ተላላኪ ቅጥረኛና የባንክ ዘራፊ ሽፍታ ነው! ያ ደሞ በፍጹም የኢትዮጵያ ሰራዊት ሊሆን አይችልም!

AbyssiniaLady
Member+
Posts: 7609
Joined: 04 Feb 2007, 05:44

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by AbyssiniaLady » 25 Oct 2025, 15:57

Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 39769
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 18 Nov 2025, 22:59

አው ፋኖ የወያኔ ሻቢያና ግብጽ ተላላኪ ባይሆን ይህ ሁሉ ስራ አልባ ቦዘኔ ያማራ ወጣት የኢትዮጵያ ሰራዊት ሆኖ እምዬ ኢትዮጵያን ይጠብቅ ነበር ። ዛሬ ግን የታሪክ ጠባሳ ሆኖ ያማራ ገበሬና ነጋዴን በማ ገት በመዝረፍ 7 ሚሊዮን ያማራ ወጣት ለአመታት ወደ ድንቁርና መልሶ መላ አማራን ወደ ድህነትና ውድመት እያወረደ ያለ አሳፋሪ የታሪክ እንግዴ ልጅ መሆን ብቻ ሳይሆን የታሪካዊ ኢትዮጵያ ጠላቶች ገረደ በመሆን ሌላ ብሄራዊ ስጋትና ያገር ውድቀት ምንጭ ሆኖዋል

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Selam/ » 19 Nov 2025, 06:52

ጎፍጫላው ካድሬ
የሻዕቢያ፣ የግብፅና የዓረብ ውሃ አመላላሹ ተላላኪ ኦነግ-ፒፒ እንጂ ፋኖ አይደለም። እትብቱ የተቀበረው ኤርትራ፣ ጡጦ ጠብቶ ያደገው ካይሮ፣ አሁን እየጎፈጨለ ያለው UAE።
ኩታራ!

የክፉ ቀን ወዳጃችን

OLF leaders returned from Cairo to Ethiopia

Will do everything you ask us to do

Post Reply