Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4966
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

“ትግማራ” – ‘የአማራና ትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች’ ሰላማዊ የመፍትሄ አማራጭ ቁልፍ ሃሳብ

Post by Meleket » 03 Mar 2026, 05:00

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በሰው ልጆች መካከል ፍቅር እንጂ፡ ጥላቻና ተንኮል እንዲያንሰራፋ ፍላጎታችን አይደለም።

የአማራ ህዝብና የትግራይ ህዝብ ለዘመናት በፍቅር የኖሩና የተጋመዱ ክቡር ወንድማማች ህዝቦች ናቸው። በእልህና በጥላቻ በሚመሩ በአንዳንድ ‘ፖለቲከኞች’ የስህተት ቀመር ምክንያት፡ እነዚህ ወንድማማች ህዝቦች ሳይወዱ በግድ እንዲናቆሩ ብዙ ተንኮል ተሸርቧል። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ግን በዚህ ችግር መሃል እሳት ማቀጣጠል ሳይሆን፡ እንደ መልካም ጎረቤት መጠን መፍትሄ እናጋራለን።

'ትግማራ' - 'የአማራና ትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች' ሰላማዊ የመፍትሄ አማራጭ ቁልፍ ሃሳብ

1.) አማራና ትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ እያነሱ ሲናቆሩባቸው የቆዩ ስፍራዎች፡ ጽንፈኛ አስተሳሰብ ያላቸውን አስተዳዳሪዎችንና ሃላፊዎችን በሙሉ በቀጠናው ሃይሎች ትብብር አማካኝነት መቀዬር።

2.) በነዚህ አወዛጋቢ ስፍራዎች በሃላፊነት የሚቀመጡ አካላት በአባት ወይም በእናት ከአማራና ከትግራይ የሚወለዱ እንዲሆኑ አድርጎ ማዋቀር።

3.) “ሙሉ አማራ ነኝ”፣ “ሙሉ ትግሬ ነኝ” ብሎ በዘረኝነት ቆፈን የሚጋጋጥ ዜጋ፡ አንድም አወዛጋቢ ባልሆነው የክልሉ ክፍል ሆኖ መኖር፡ አሊያም አዲስ በሚመደቡት ከሁለቱ ግዙፋን ብሄሮች ወላጆች የተወለዱ ከጽንፈኛና ዘረኛ አስተሳሰብ በጸዱ የትግማራ አካላት ስር እንዲስተዳደር ማድረግ።

4.) በነዚህ አካባቢ የሚዋቀሩ የጸጥታ አካላት ሙሉ በሙሉ፡ የአማራና የትግራይ ክልል ውስጥ ባሉ የጸጥታ አካላት ሙሉ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ማድረግ።

5.) ከጎረቤት ሃገር ከሱዳን ሆነ ከኤርትራ የጸጥታ ሃይሎች ጋር በዚህ ረገድ ሙሉ ትብብር ማድረግ።

6.) ነውጠኛ ጽንፈኛ አስተሳሰብ ያላቸውን አካላት አስፈላጊውን ገንቢ ትምህርት እንዲቀስሙ በማድረግ አንድም ትጥቅ ማስፈታት አሊያም ለአዲሱ የትግማራ አመራር ታዛዥነታቸውን በማረጋገጥ በበጎ የልማትና የጸጥታ ስራ ማሰማራት።

7.) የአማራ ሆነ የትግራይ ‘ከውዝግብ’ ነጻ የሆኑ ክፍሎች፡ የወንጀለኞች መደበቂያ እንዳይሆኑ፡ የትግማራ አመራር ለሚተገብራቸው ስራ ሙሉ ድጋፍ እንዲያደርጉ ማስቻል።

8.) የአማርኛና የትግርኛ ቋንቋዎች በነዚህ ስፍራዎች ህጋዊነታቸው ተረጋግጦ፡ ሁሉም የመንግሥት ጽሕፈት ቤቶች ያለ አንዳች አድልዎ እነዚህን ቋንቋዎች እንዲጠቀም ማድረግ። ትምህርትም በሁለቱ ቋንቋዎች እንዲሰጥ ማድረግ።

9.) ተንኮል ለመዝራት ጥላቻ ለማስፋፋት የሚጥሩ የውጭ ሆነ የውስጥ ሃይሎችን በተናበበ መልኩ መመከት። የአወዛጋቢ ስፍራዎች ህዝቦች፡ ችግር ሊያባብስ የሚችለውን ተንኮልና ሴራ ያነገበውን የብልጽግና ‘ሪፈረንደም’ ሆነ አላስፈላጊ ቁርቁስ ውስጥ የሚያስገባ፡ ግዜና ወቅት ያልጠበቀውን መለያዬትን የሚያበረታታውን ‘ምርጫን’ ገሸሽ እንዲሉ አድርጎ፡ ለሰላምና ለወንድማማችነት ለሚተጋው ለትግማራ አመራር ድጋፋቸውን እንዲለግሱ ብርቱ ጥረት ማድረግ።

10.) የትግማራ አመራሮች ሁሌም በአማራ እና በትግራይ ክልል ካሉ አመራሮች ሆነ ኃይሎች ጋር የሚመካከሩበትንና፡ የልማት ሆነ የጸጥታ ግስጋሲያቸውን የሚያሳዩበት ግንኙነቶችን ያለማቋረጥ በአመት ቢያንስ 4 ግዜ በየሶስት ወራት መከወን።

ለግዜው በኛ በኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነጻ እይታ፡ የአማራና የትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች ግዚያዊ ክስተት በዚህ መልኩ ሊቀረፍ እንደሚችል እንገምታለን። እስቲ ጎበዝ የሚጨመረውን ጨምራችሁ የሚጎድለውን አጉድላችሁ ወደ ትግባሬ አምሩ። ለዚህ ሰላማዊና ቅዱስ መፍትሄ የኤርትራ ህዝብና መንግሥት ሁሌም ከአማራና ከትግራይ ህዝቦች ጎን በመሆን የበኩሉን በጎ አስተዋጽኦ ለማድረግ ወደኋላ እንደማይል ስንገልጥላችሁ ደግሞ፡ የክልሎቹ ህዝቦች ለሚያስፈልጋቸውን የሸቀጥ የንግድ እና የመሰረተ ልማት ቁሶች፡ ኤርትራ ምጽዋን ሆነ አሰብን ክፍት በማድረግ ለቀጠናው ሰላም፡ ለነዚህ ክቡር ወንድም ህዝቦች መፋቀር የራሷን ገንቢ ሚናና አሻራ ለማሳረፍ ቆርጣ እንደተነሳችም ልናረጋግጥላችሁ እንወዳለን።

ተጻፈ ለትግማራ ትግባሬ፡ በአሳማራአዶማራ ይሁንታ፡ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

እንጉታ፦
viewtopic.php?f=2&t=376412
viewtopic.php?f=2&t=376410&p=1610930#p1610930
viewtopic.php?f=2&t=376410

Meleket
Member
Posts: 4966
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ትግማራ” – ‘የአማራና ትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች’ ሰላማዊ የመፍትሄ አማራጭ ቁልፍ ሃሳብ

Post by Meleket » 03 Mar 2026, 09:09

ወዳጃችን Axumezana እላይ ባስቀመጥነው የ ‘ትግማራ’ – ‘የአማራና ትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች’ ሰላማዊ የመፍትሄ አማራጭ ቁልፍ ሃሳብ ዙርያ ምልከታው ምን እንደሚመስል ቢያካፍለን ከታላቅ አክብሮት ጋር ጋብዘነዋል!
Axumezana wrote:
02 Mar 2026, 12:20
እውሩ አይተ መለከት!

.... ጉዞ ወደ ቀይ ባህር እየተባለ ትግራይንና አማራን ለማጣላት ተንኰል ትዘራለህ፤ No demarcation and no ፅምዶ!

የመለከት እይታ ሁሌ ድንግዝግዝ ነው
ማንነቱን ክዶ ማዬት የተሳነው
Colonial syndrome እያሰቃየው
ሲቧጥጥ ይኖራል ጥልያን ባስተማረው

Meleket
Member
Posts: 4966
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ትግማራ” – ‘የአማራና ትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች’ ሰላማዊ የመፍትሄ አማራጭ ቁልፍ ሃሳብ

Post by Meleket » 05 Mar 2026, 03:10

እነዚህ የተለያየ አመለካከት ያላቸው የቀጠናው የፖለቲካ ኃይሎች ደጋፊዎችና የመረጃ ቤተሰቦች፡ በዚህ ማለትም በአማራና ትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች ላለው ችግር ምን ዓይነት መፍትሔ ይጠቁማሉ?

እዚህ በተገለጸው የመፍትሔ ሃሳብ ላይስ ምን ዓይነት አስተያዬት አላቸው?

የበኩላቸውን ሁነኛ የመፍትሔ ሃሳብ እንዲያጋሩን፡ እዚህ በክብር ጋብዘናቸዋል!

ተመሳሳይ የመፍትሔ ሃሳብም “በአማራና በኦሮሞ ድንበር አወዛጋቢ ስፍራዎችም ላይ በመጠቀም”፡ ‘የግጭት ስፍራዎችን’ በመላና በጥበብ የትብብርና የፍቅር ስፌት በመስፋት፡ ትብብርና ያጋራ እድገትን ማምጣት አይቻልምን?

ላልሰሙት እያሰማችሁ እስቲ ጎበዝ እንሆ ሜዳው፡ ተወያዩ እስቲ! ለሁላችሁም መልካም መልካሙን ሁሉ እዬተመኘን!

Meleket wrote:
03 Mar 2026, 05:00
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በሰው ልጆች መካከል ፍቅር እንጂ፡ ጥላቻና ተንኮል እንዲያንሰራፋ ፍላጎታችን አይደለም።

የአማራ ህዝብና የትግራይ ህዝብ ለዘመናት በፍቅር የኖሩና የተጋመዱ ክቡር ወንድማማች ህዝቦች ናቸው። በእልህና በጥላቻ በሚመሩ በአንዳንድ ‘ፖለቲከኞች’ የስህተት ቀመር ምክንያት፡ እነዚህ ወንድማማች ህዝቦች ሳይወዱ በግድ እንዲናቆሩ ብዙ ተንኮል ተሸርቧል። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ግን በዚህ ችግር መሃል እሳት ማቀጣጠል ሳይሆን፡ እንደ መልካም ጎረቤት መጠን መፍትሄ እናጋራለን።

'ትግማራ' - 'የአማራና ትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች' ሰላማዊ የመፍትሄ አማራጭ ቁልፍ ሃሳብ

1.) አማራና ትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ እያነሱ ሲናቆሩባቸው የቆዩ ስፍራዎች፡ ጽንፈኛ አስተሳሰብ ያላቸውን አስተዳዳሪዎችንና ሃላፊዎችን በሙሉ በቀጠናው ሃይሎች ትብብር አማካኝነት መቀዬር።

2.) በነዚህ አወዛጋቢ ስፍራዎች በሃላፊነት የሚቀመጡ አካላት በአባት ወይም በእናት ከአማራና ከትግራይ የሚወለዱ እንዲሆኑ አድርጎ ማዋቀር።

3.) “ሙሉ አማራ ነኝ”፣ “ሙሉ ትግሬ ነኝ” ብሎ በዘረኝነት ቆፈን የሚጋጋጥ ዜጋ፡ አንድም አወዛጋቢ ባልሆነው የክልሉ ክፍል ሆኖ መኖር፡ አሊያም አዲስ በሚመደቡት ከሁለቱ ግዙፋን ብሄሮች ወላጆች የተወለዱ ከጽንፈኛና ዘረኛ አስተሳሰብ በጸዱ የትግማራ አካላት ስር እንዲስተዳደር ማድረግ።

4.) በነዚህ አካባቢ የሚዋቀሩ የጸጥታ አካላት ሙሉ በሙሉ፡ የአማራና የትግራይ ክልል ውስጥ ባሉ የጸጥታ አካላት ሙሉ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ማድረግ።

5.) ከጎረቤት ሃገር ከሱዳን ሆነ ከኤርትራ የጸጥታ ሃይሎች ጋር በዚህ ረገድ ሙሉ ትብብር ማድረግ።

6.) ነውጠኛ ጽንፈኛ አስተሳሰብ ያላቸውን አካላት አስፈላጊውን ገንቢ ትምህርት እንዲቀስሙ በማድረግ አንድም ትጥቅ ማስፈታት አሊያም ለአዲሱ የትግማራ አመራር ታዛዥነታቸውን በማረጋገጥ በበጎ የልማትና የጸጥታ ስራ ማሰማራት።

7.) የአማራ ሆነ የትግራይ ‘ከውዝግብ’ ነጻ የሆኑ ክፍሎች፡ የወንጀለኞች መደበቂያ እንዳይሆኑ፡ የትግማራ አመራር ለሚተገብራቸው ስራ ሙሉ ድጋፍ እንዲያደርጉ ማስቻል።

8.) የአማርኛና የትግርኛ ቋንቋዎች በነዚህ ስፍራዎች ህጋዊነታቸው ተረጋግጦ፡ ሁሉም የመንግሥት ጽሕፈት ቤቶች ያለ አንዳች አድልዎ እነዚህን ቋንቋዎች እንዲጠቀም ማድረግ። ትምህርትም በሁለቱ ቋንቋዎች እንዲሰጥ ማድረግ።

9.) ተንኮል ለመዝራት ጥላቻ ለማስፋፋት የሚጥሩ የውጭ ሆነ የውስጥ ሃይሎችን በተናበበ መልኩ መመከት። የአወዛጋቢ ስፍራዎች ህዝቦች፡ ችግር ሊያባብስ የሚችለውን ተንኮልና ሴራ ያነገበውን የብልጽግና ‘ሪፈረንደም’ ሆነ አላስፈላጊ ቁርቁስ ውስጥ የሚያስገባ፡ ግዜና ወቅት ያልጠበቀውን መለያዬትን የሚያበረታታውን ‘ምርጫን’ ገሸሽ እንዲሉ አድርጎ፡ ለሰላምና ለወንድማማችነት ለሚተጋው ለትግማራ አመራር ድጋፋቸውን እንዲለግሱ ብርቱ ጥረት ማድረግ።

10.) የትግማራ አመራሮች ሁሌም በአማራ እና በትግራይ ክልል ካሉ አመራሮች ሆነ ኃይሎች ጋር የሚመካከሩበትንና፡ የልማት ሆነ የጸጥታ ግስጋሲያቸውን የሚያሳዩበት ግንኙነቶችን ያለማቋረጥ በአመት ቢያንስ 4 ግዜ በየሶስት ወራት መከወን።

ለግዜው በኛ በኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነጻ እይታ፡ የአማራና የትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች ግዚያዊ ክስተት በዚህ መልኩ ሊቀረፍ እንደሚችል እንገምታለን። እስቲ ጎበዝ የሚጨመረውን ጨምራችሁ የሚጎድለውን አጉድላችሁ ወደ ትግባሬ አምሩ። ለዚህ ሰላማዊና ቅዱስ መፍትሄ የኤርትራ ህዝብና መንግሥት ሁሌም ከአማራና ከትግራይ ህዝቦች ጎን በመሆን የበኩሉን በጎ አስተዋጽኦ ለማድረግ ወደኋላ እንደማይል ስንገልጥላችሁ ደግሞ፡ የክልሎቹ ህዝቦች ለሚያስፈልጋቸውን የሸቀጥ የንግድ እና የመሰረተ ልማት ቁሶች፡ ኤርትራ ምጽዋን ሆነ አሰብን ክፍት በማድረግ ለቀጠናው ሰላም፡ ለነዚህ ክቡር ወንድም ህዝቦች መፋቀር የራሷን ገንቢ ሚናና አሻራ ለማሳረፍ ቆርጣ እንደተነሳችም ልናረጋግጥላችሁ እንወዳለን።

ተጻፈ ለትግማራ ትግባሬ፡ በአሳማራአዶማራ ይሁንታ፡ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

እንጉታ፦
viewtopic.php?f=2&t=376412
viewtopic.php?f=2&t=376410&p=1610930#p1610930
viewtopic.php?f=2&t=376410
Abere wrote:
03 Mar 2026, 17:11
...
Selam/ wrote:
04 Mar 2026, 10:01
...
sarcasm wrote:
04 Mar 2026, 09:31
...
Axumezana wrote:
04 Mar 2026, 19:12
...
Horus wrote:
03 Mar 2026, 17:38
...
MINILIK SALSAWI wrote:
05 Mar 2026, 00:31
...
OPFist wrote:
02 Mar 2026, 15:01
...
Digital Weyane wrote:
04 Mar 2026, 17:28
....
Deqi-Arawit wrote:
03 Mar 2026, 07:02
...
Fiyameta wrote:
04 Mar 2026, 23:06
...
Misraq wrote:
04 Mar 2026, 19:26
...
almaze wrote:
04 Mar 2026, 19:40
...
ittuabafarda wrote:
03 Mar 2026, 04:20
...
Fed_Up wrote:
04 Mar 2026, 22:05
...
Halafi Mengedi wrote:
05 Mar 2026, 00:59
...
Mesob wrote:
03 Mar 2026, 16:26
...
DefendTheTruth wrote:
03 Mar 2026, 13:30
...

Meleket
Member
Posts: 4966
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ትግማራ” – ‘የአማራና ትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች’ ሰላማዊ የመፍትሄ አማራጭ ቁልፍ ሃሳብ

Post by Meleket » 09 Mar 2026, 03:33

የትግራዩ sarcasm እንዲሁም የአማራው Abere በተጨማሪም የብልጥግናው Horus ስለዚህ ጉዳይ ያላቸውን ነጻ አመለካከትና ዘላቂ የመፍትሔ ሃሳብ እንዲያጋሩን፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ጋብዘናል እኛ የጎረቤቶቻችንን ሰላምና ልማት የምንሻ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ዬተለየ ሰላማዊ የመፍትሔ ሃሳብ ካላቸው ያጋሩናል ብለን እንጠብቃለን።
sarcasm wrote:
04 Mar 2026, 19:23
....
Abere wrote:
03 Mar 2026, 17:11
...
Horus wrote:
03 Mar 2026, 17:38
...

Axumezana
Senior Member
Posts: 19016
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: “ትግማራ” – ‘የአማራና ትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች’ ሰላማዊ የመፍትሄ አማራጭ ቁልፍ ሃሳብ

Post by Axumezana » 09 Mar 2026, 03:52

ጅብ በማያውቁት አገር ቆርበት አንጥፉልኝ ይላል!

Meleket
Member
Posts: 4966
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ትግማራ” – ‘የአማራና ትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች’ ሰላማዊ የመፍትሄ አማራጭ ቁልፍ ሃሳብ

Post by Meleket » 09 Mar 2026, 04:06

በቃ ይሄው ነው የመፍትሔ ሃሳብህ ማለት ነውን ወዳጃችን? መልካም መልካሙን ሁሉ ተመኘንልህ።
Axumezana wrote:
09 Mar 2026, 03:52
ጅብ በማያውቁት አገር ቆርበት አንጥፉልኝ ይላል!

Axumezana
Senior Member
Posts: 19016
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: “ትግማራ” – ‘የአማራና ትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች’ ሰላማዊ የመፍትሄ አማራጭ ቁልፍ ሃሳብ

Post by Axumezana » 09 Mar 2026, 05:25

Meleket you have to 1st resolve the problems of your dying Italy made Eritrea.

Meleket
Member
Posts: 4966
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ትግማራ” – ‘የአማራና ትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች’ ሰላማዊ የመፍትሄ አማራጭ ቁልፍ ሃሳብ

Post by Meleket » 09 Mar 2026, 07:43

ወዳጃችን Axumezana ልታናግረን ፈልገህ እንጂ፡ ኤርትራማ ትልቁን ችግሯን አሽቀንጥራ ከጣለች እኮ ቆየች። አሁን፡ ሳትንጠራራ፡ እንደ ዓቕሚቲ እዬኖረች ነው። ይህ ሰላማዊ ኑሮዋ የማይዋጥላቸው አካላት ቢኖሩ አይገርመንም፡ ምክንያቱም እነዚህ አካላትን ነው ከምድረባህሪ መንግለን ያወጣናቸው፡ እኛ የሰው ሃብትን የማንመኘው የኛንም ለማንም አካል አሳልፈን የማንሰጠው፡ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።

ለአወዛጋቢዎቹ የአማራና ትግራይ አዋሳኝ ስፍራዎች፡ ያንተ መፍትሄ “ብሪቶሪያ” ወይም “ህገመንግሥቱ ይከበር” ወይም እንደ ብልጽግኖቹ “ሪፈረንዱም”የሚል ነውን? መቼም አመለካከትህ እንዲያ ከሆነ፡ ከህገመንግስቱ በፊት እንዲሁም ከብሪቶሪያ በኋላ የነበሩትንና ያሉትን ነባራዊ ሁኔታዎች ግምት ውስጥ የሚያስገባ አይመስለንም። እስቲ መፍትሄ ሃሳብ ኣመንጭ፡ እንዲሁ ዙርያ ጥምጥም እየሄድክ ጭራህን ከምትቆላ፡ አይመስልህም?

Axumezana wrote:
09 Mar 2026, 05:25
Meleket you have to 1st resolve the problems of your dying Italy made Eritrea.

Meleket
Member
Posts: 4966
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ትግማራ” – ‘የአማራና ትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች’ ሰላማዊ የመፍትሄ አማራጭ ቁልፍ ሃሳብ

Post by Meleket » Yesterday, 10:06

Meleket wrote:
05 Mar 2026, 03:10
እነዚህ የተለያየ አመለካከት ያላቸው የቀጠናው የፖለቲካ ኃይሎች ደጋፊዎችና የመረጃ ቤተሰቦች፡ በዚህ ማለትም በአማራና ትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች ላለው ችግር ምን ዓይነት መፍትሔ ይጠቁማሉ?

እዚህ በተገለጸው የመፍትሔ ሃሳብ ላይስ ምን ዓይነት አስተያዬት አላቸው?

የበኩላቸውን ሁነኛ የመፍትሔ ሃሳብ እንዲያጋሩን፡ እዚህ በክብር ጋብዘናቸዋል!

ተመሳሳይ የመፍትሔ ሃሳብም “በአማራና በኦሮሞ ድንበር አወዛጋቢ ስፍራዎችም ላይ በመጠቀም”፡ ‘የግጭት ስፍራዎችን’ በመላና በጥበብ የትብብርና የፍቅር ስፌት በመስፋት፡ ትብብርና ያጋራ እድገትን ማምጣት አይቻልምን?

ላልሰሙት እያሰማችሁ እስቲ ጎበዝ እንሆ ሜዳው፡ ተወያዩ እስቲ! ለሁላችሁም መልካም መልካሙን ሁሉ እዬተመኘን!

Meleket wrote:
03 Mar 2026, 05:00
እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በሰው ልጆች መካከል ፍቅር እንጂ፡ ጥላቻና ተንኮል እንዲያንሰራፋ ፍላጎታችን አይደለም።

የአማራ ህዝብና የትግራይ ህዝብ ለዘመናት በፍቅር የኖሩና የተጋመዱ ክቡር ወንድማማች ህዝቦች ናቸው። በእልህና በጥላቻ በሚመሩ በአንዳንድ ‘ፖለቲከኞች’ የስህተት ቀመር ምክንያት፡ እነዚህ ወንድማማች ህዝቦች ሳይወዱ በግድ እንዲናቆሩ ብዙ ተንኮል ተሸርቧል። እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ግን በዚህ ችግር መሃል እሳት ማቀጣጠል ሳይሆን፡ እንደ መልካም ጎረቤት መጠን መፍትሄ እናጋራለን።

'ትግማራ' - 'የአማራና ትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች' ሰላማዊ የመፍትሄ አማራጭ ቁልፍ ሃሳብ

1.) አማራና ትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄ እያነሱ ሲናቆሩባቸው የቆዩ ስፍራዎች፡ ጽንፈኛ አስተሳሰብ ያላቸውን አስተዳዳሪዎችንና ሃላፊዎችን በሙሉ በቀጠናው ሃይሎች ትብብር አማካኝነት መቀዬር።

2.) በነዚህ አወዛጋቢ ስፍራዎች በሃላፊነት የሚቀመጡ አካላት በአባት ወይም በእናት ከአማራና ከትግራይ የሚወለዱ እንዲሆኑ አድርጎ ማዋቀር።

3.) “ሙሉ አማራ ነኝ”፣ “ሙሉ ትግሬ ነኝ” ብሎ በዘረኝነት ቆፈን የሚጋጋጥ ዜጋ፡ አንድም አወዛጋቢ ባልሆነው የክልሉ ክፍል ሆኖ መኖር፡ አሊያም አዲስ በሚመደቡት ከሁለቱ ግዙፋን ብሄሮች ወላጆች የተወለዱ ከጽንፈኛና ዘረኛ አስተሳሰብ በጸዱ የትግማራ አካላት ስር እንዲስተዳደር ማድረግ።

4.) በነዚህ አካባቢ የሚዋቀሩ የጸጥታ አካላት ሙሉ በሙሉ፡ የአማራና የትግራይ ክልል ውስጥ ባሉ የጸጥታ አካላት ሙሉ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ማድረግ።

5.) ከጎረቤት ሃገር ከሱዳን ሆነ ከኤርትራ የጸጥታ ሃይሎች ጋር በዚህ ረገድ ሙሉ ትብብር ማድረግ።

6.) ነውጠኛ ጽንፈኛ አስተሳሰብ ያላቸውን አካላት አስፈላጊውን ገንቢ ትምህርት እንዲቀስሙ በማድረግ አንድም ትጥቅ ማስፈታት አሊያም ለአዲሱ የትግማራ አመራር ታዛዥነታቸውን በማረጋገጥ በበጎ የልማትና የጸጥታ ስራ ማሰማራት።

7.) የአማራ ሆነ የትግራይ ‘ከውዝግብ’ ነጻ የሆኑ ክፍሎች፡ የወንጀለኞች መደበቂያ እንዳይሆኑ፡ የትግማራ አመራር ለሚተገብራቸው ስራ ሙሉ ድጋፍ እንዲያደርጉ ማስቻል።

8.) የአማርኛና የትግርኛ ቋንቋዎች በነዚህ ስፍራዎች ህጋዊነታቸው ተረጋግጦ፡ ሁሉም የመንግሥት ጽሕፈት ቤቶች ያለ አንዳች አድልዎ እነዚህን ቋንቋዎች እንዲጠቀም ማድረግ። ትምህርትም በሁለቱ ቋንቋዎች እንዲሰጥ ማድረግ።

9.) ተንኮል ለመዝራት ጥላቻ ለማስፋፋት የሚጥሩ የውጭ ሆነ የውስጥ ሃይሎችን በተናበበ መልኩ መመከት። የአወዛጋቢ ስፍራዎች ህዝቦች፡ ችግር ሊያባብስ የሚችለውን ተንኮልና ሴራ ያነገበውን የብልጽግና ‘ሪፈረንደም’ ሆነ አላስፈላጊ ቁርቁስ ውስጥ የሚያስገባ፡ ግዜና ወቅት ያልጠበቀውን መለያዬትን የሚያበረታታውን ‘ምርጫን’ ገሸሽ እንዲሉ አድርጎ፡ ለሰላምና ለወንድማማችነት ለሚተጋው ለትግማራ አመራር ድጋፋቸውን እንዲለግሱ ብርቱ ጥረት ማድረግ።

10.) የትግማራ አመራሮች ሁሌም በአማራ እና በትግራይ ክልል ካሉ አመራሮች ሆነ ኃይሎች ጋር የሚመካከሩበትንና፡ የልማት ሆነ የጸጥታ ግስጋሲያቸውን የሚያሳዩበት ግንኙነቶችን ያለማቋረጥ በአመት ቢያንስ 4 ግዜ በየሶስት ወራት መከወን።

ለግዜው በኛ በኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነጻ እይታ፡ የአማራና የትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች ግዚያዊ ክስተት በዚህ መልኩ ሊቀረፍ እንደሚችል እንገምታለን። እስቲ ጎበዝ የሚጨመረውን ጨምራችሁ የሚጎድለውን አጉድላችሁ ወደ ትግባሬ አምሩ። ለዚህ ሰላማዊና ቅዱስ መፍትሄ የኤርትራ ህዝብና መንግሥት ሁሌም ከአማራና ከትግራይ ህዝቦች ጎን በመሆን የበኩሉን በጎ አስተዋጽኦ ለማድረግ ወደኋላ እንደማይል ስንገልጥላችሁ ደግሞ፡ የክልሎቹ ህዝቦች ለሚያስፈልጋቸውን የሸቀጥ የንግድ እና የመሰረተ ልማት ቁሶች፡ ኤርትራ ምጽዋን ሆነ አሰብን ክፍት በማድረግ ለቀጠናው ሰላም፡ ለነዚህ ክቡር ወንድም ህዝቦች መፋቀር የራሷን ገንቢ ሚናና አሻራ ለማሳረፍ ቆርጣ እንደተነሳችም ልናረጋግጥላችሁ እንወዳለን።

ተጻፈ ለትግማራ ትግባሬ፡ በአሳማራአዶማራ ይሁንታ፡ በኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

እንጉታ፦
viewtopic.php?f=2&t=376412
viewtopic.php?f=2&t=376410&p=1610930#p1610930
viewtopic.php?f=2&t=376410
Abere wrote:
03 Mar 2026, 17:11
...
Selam/ wrote:
04 Mar 2026, 10:01
...
sarcasm wrote:
04 Mar 2026, 09:31
...
Axumezana wrote:
04 Mar 2026, 19:12
...
Horus wrote:
03 Mar 2026, 17:38
...
MINILIK SALSAWI wrote:
05 Mar 2026, 00:31
...
OPFist wrote:
02 Mar 2026, 15:01
...
Digital Weyane wrote:
04 Mar 2026, 17:28
....
Deqi-Arawit wrote:
03 Mar 2026, 07:02
...
Fiyameta wrote:
04 Mar 2026, 23:06
...
Misraq wrote:
04 Mar 2026, 19:26
...
almaze wrote:
04 Mar 2026, 19:40
...
ittuabafarda wrote:
03 Mar 2026, 04:20
...
Fed_Up wrote:
04 Mar 2026, 22:05
...
Halafi Mengedi wrote:
05 Mar 2026, 00:59
...
Mesob wrote:
03 Mar 2026, 16:26
...
DefendTheTruth wrote:
03 Mar 2026, 13:30
...

Meleket
Member
Posts: 4966
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: “ትግማራ” – ‘የአማራና ትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች’ ሰላማዊ የመፍትሄ አማራጭ ቁልፍ ሃሳብ

Post by Meleket » Today, 05:01

በተያያዘ ዜና “ስምረት ባርቲ” እንዲህ እያለነው እየተባለ ነው!
ስምረት ፓርቲ በአወዛጋቢ ቦታዎች ላይ የሚካሄድ ምርጫን በተመለከተ ያቀረበውን ክስ ለምን አነሳ?
https://www.bbc.com/amharic/articles/cq6qd3vyrlyo

"አሁን ስናረጋግጥ አፈ ጉባዔው ለብቻቸው የወሰኑት ውሳኔ በመሆኑ እንደዚህ ዓይነት ውሳኔ ደግሞ የሕግ መሠረት ስለሌለው" በማለት ክሳቸውን ማቋረጣቸውን አስረድረተዋል። .. .. ..

"ይህ ፖለቲካዊ ጉዳይ ነው፤ ከአሁን በኋላ መታየት እና መመለስ ያለበት በፖለቲካዊ መልኩ ነው" በሚል ክሳቸውን ማቋረጣቸውን ጨምረው አስረድተዋል። .. .. ..

ውሳኔው በግለሰብ ደረጃ ለመወሰን የሕጋዊ መሠረት የለውም ያሉት አቶ ነጋ፣ በጉዳዩ ላይ ጊዜ ማጥፋት እንደማያስፈልግ እና "ይህ ፖለቲካዊ ጉዳይ ስለሆነ በፖለቲካዊ ውሳኔ ነው መመለስ ያለበት ብለን ክሳችንን አንስተናል" ሲሉ አስረድተዋል።

ስምረት ፓርቲ ክሱን ማንሳቱን ተከትሎ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሰጥቶት የነበረው ዕግድ ከተነሳ ምርጫ አወዛጋቢ በሆኑት በአምስቱ የምርጫ ክልሎች ይካሄድ እንደሆን የተጠየቁት አቶ ነጋ "አይካሄድም" ብለዋል።

"ውሳኔው የግለሰብ ውሳኔ ስለሆነ ፖለቲካዊ ውሳኔ ነው። የሕግ መሠረት ያለው ውሳኔ አይደለም፤ የሕግ መሠረት ያለው ቢሆን በሕግ ተከራክረን እንድናሸንፍ ነበር ሃሳባችን፤ ኋላ ስናየው ግን የሕግ መሠረት የለውም የግለሰብ ውሳኔ ነው።"

ውሳኔው ፖለቲካዊ ስለሆነ በፖለቲካዊ ንግግር እና ድርድር ጥያቄያቸው ምላሽ እንደዲያገኝ እንደሚያደርጉ የስምረት ፓርቲ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ነጋ ተናግረዋል።

ምርጫ ቦርድ ምርጫን የሚያካሄደው "አንድ ሰው በወሰነው ውሳኔ መሠረት ሳይሆን በሕገመንግሥቱ ነው" ያሉት አቶ ነጋ "ሕገ መንግሥቱ ደግሞ እነዚያ ስፍራዎች እስካሁን ባለው የትግራይ ሉዓላዊ ግዛቶች ናቸው" ብለዋል።

በኢትዮጵያ ከዚህ በፊት በተካሄዱት ስድስት ምርጫዎች በእነዚህ አካባቢዎች ምርጫ የተካሄደው በትግራይ ክልል ውስጥ መሆኑን ያስታወሱት አቶ ነጋ "አሁን እንደ አዲስ በግለሰብ ደረጃ አዲስ የምርጫ ክልል ማዋቀር ስለማይቻል ወደነበረበት ይመለሳል የሚል እምነት ነው ያለን" ብለዋል።

ስምረት ፓርቲ የእነዚህ አወዛጋቢ የምርጫ ክልሎችን በተመለከተ ሕገመንግሥቱን እና የፕሪቶሪያው ስምምነትን መሠረት በማድረግ "እንወያያለን፣ እንከራከራለን አናስመልሰዋለን" ሲሉ ተናግረዋል።

የወልቃይት ጠገዴ አማራ የማንነት እና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ እንዲሁም አብንን ጨምሮ ሌሎች አካላት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በአከራካሪ የምርጫ ክልሎች ላይ ምርጫ እንዲያካሄድ ባሳለፈው ጊዜያዊ ዕግድ ውስጥ ገብቶ ለመከራከር አቤቱታ አቀረበው ነበር።

ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ፤ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በአወዛጋቢ የምርጫ ክልሎች ላይ የሰጠው ውሳኔ የማይስተካከል ከሆነ በምርጫ እንደማይሳተፍ ማስታወቁ ይታወሳል።

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የምርጫ ቦርድ ውሳኔ መሰማቱን ተከትሎ ባወጣው መግለጫም የቦርዱ ውሳኔ ሕገ መንግሥቱን የሚጻረር እና ግጭትን የሚቀሰቅስ ነው በማለት ተቃውሞታል።

በተቃራኒው የአማራ ክልል ፖለቲከኞች የምርጫ ቦርድ ውሳኔን በመደገፍ መግለጫዎች አውጥተዋል።

ይህን የአማራና ትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች በተመለከተ ጉዳይ፡ የመረጃ ቤተሰብ “ቦለቲከኞች” ምነው ዬመፍትሄ ሃሳብ ማፍለቅ ተሳናቸው!

Post Reply