Adwa victory is a shared victory for all Ethiopians !
However Menelik does not deserve respect as part of this victory for the treason he committed on mother Ethiopia by allowing to colonize part of Ethiopia/ Tigray & Djubouti
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10110
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Adwa victory is a shared victory for all Ethiopians !
ለሃያ ሰባት አመታት ስልጣን ላይ በነበርክበት ጊዜ ዘርፈህ ያገኘኸውን ብር በትግራይ ሳይሆን በአዲስ አበባ ፎቅ ስለገነባህበት፣ ዛሬ ኦቦ ገመቹ የፎቁ ባለቤት ሲሆን አንተ ወደ ውጭ ሀገር ተሰደህ እድሜ ልክህን ስታለቅስ ትኖራለህ። ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ።
Re: Adwa victory is a shared victory for all Ethiopians !
አይ የኩታራ ሻዕቢያ ነገር፤ ኢትዮጵያን የሚያስተሳስር አድዋ ሲባል እያለከለክህ ተንደርድረህ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ አልክ!
Re: Adwa victory is a shared victory for all Ethiopians !
“ነንወዲሰብ እንተሃብካዮ ናቱ፡
ኣቦይ እዝጊ ከምኡ’ዩ ዚፈቱ።” እንዲሉ፡ የወቅቱን ሓቀኛ ምስልና ታሪክ ለመጪዉ ትውልድ ለማቆዬትና ታሪካዊ ሃላፊነታችንን ለመወጣት ያህል፦
ኣቦይ እዝጊ ከምኡ’ዩ ዚፈቱ።” እንዲሉ፡ የወቅቱን ሓቀኛ ምስልና ታሪክ ለመጪዉ ትውልድ ለማቆዬትና ታሪካዊ ሃላፊነታችንን ለመወጣት ያህል፦
Meleket wrote: ↑02 Mar 2023, 03:42ምኒልክ ከሸዋ ሳይነሳ ገና [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም] ሓላይ ወዓድዋ
ምኒልክ ከሸዋ ሳይነሳ ገና፡
ምኒልክ ከሸዋ ሳይነሳ ገና፡
ኣሉላም ከተምቤን ሳይነሳ ገና፡
ስብሓትም ከሓውዜን ሳይነሳ ገና፡
መንገሻም ከዓድዋ ሳይነሳ ገና፡
እንደነገርናችሁ ኣምናና ታቻምና፡
ጣልያንን ገጥሞታል የቀይባህር ጀግና፡
ባህታ የተባለ የወንዶቹ ቁና።
እሱ መስዋእት ባይሆን ጣልያንን ኣዳክሞ፡
ቋንቋችሁ በሆነ ቫቤኔ ብሪሞ።
ለበለጠ መረጃ https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=290539&
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=17&t=176098&
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=17&t=176921&
ሓላይ ወዓድዋ
እቶም ተፋልስዋ፡
ኣብ ኣዘናትዋ፣
እስከ ጥመርዋ፡
ከምዚያ እታ ጽዋ፣
ንኵናት ናይ ሓላይ ጎስዩ ኣትሪፉ፡
ዓድዋ ዓድዋ ይብል ሓበሻ ብኣፉ፡፡![]()
ኣዋልድ ሓበሻ እስከ ተሓበና፡
ኣዋልድ ኤርትራ እስከ ተሓበና፡
ምስ በኣል ሮቤርቶ ንኸይትቝረና፡
ንባህታ ወሊድኽን ጅግና ወዲ ጅግና፡
ንርስቲ ዓደቦ በጃ ዝዀነልና።
https://m.youtube.com/watch?v=X0wLckWSPa8
ይህ ምስል የኤርትራዊው ጀግና የደጃዝማች ባህታ ሓጎስ (ኣባ ጥመር) ነው።
Re: Adwa victory is a shared victory for all Ethiopians !
መለከት ወይ ኢትዮጵያዊነትህን ተቀበል
አለዝያ ለጥልያን እደር!
አታውደልድል በጀግኖች ሰፈር
አለዝያ ለጥልያን እደር!
አታውደልድል በጀግኖች ሰፈር
Re: Adwa victory is a shared victory for all Ethiopians !
Menelik led and won adwa
Ras Alula was literally chased down to Raya
Menelik gathered fire arms and assembled southerners to Adwa !
According to your judgement Meles zenawi is a traitor for selling Eritrea
Ras Alula was literally chased down to Raya
Menelik gathered fire arms and assembled southerners to Adwa !
According to your judgement Meles zenawi is a traitor for selling Eritrea
Re: Adwa victory is a shared victory for all Ethiopians !
Menelik sold today Eritrea and Mengistu lost Eritrea .
Re: Adwa victory is a shared victory for all Ethiopians !
Nope
Tat piece shiit of a man was a politicsl prostitute. He sold Ethiopia to the highest. Whrn the French approached him for deals, all of a suddent he fabricated a lie that in Wuchale Treaty he was cheated.
A p*mp with a gun is untrustworthy
Re: Adwa victory is a shared victory for all Ethiopians !
መለከት ወይ ኢትዮጵያዊነትህን ተቀበል
አለዝያ ለጥልያን እደር!
አታውደልድል በጀግኖች ሰፈር
አታውደልድል በኢትዮጵያውያን ሰፈር
ዲማርኬሽን እያልክ ስትፎክር
ተደምረናል እያልክ ስትሸልል
Axumezana በቆረጣ ግባ ወደ አዶሊስ መንደር!
አለዝያ ለጥልያን እደር!
አታውደልድል በጀግኖች ሰፈር
አታውደልድል በኢትዮጵያውያን ሰፈር
ዲማርኬሽን እያልክ ስትፎክር
ተደምረናል እያልክ ስትሸልል
Axumezana በቆረጣ ግባ ወደ አዶሊስ መንደር!
Re: Adwa victory is a shared victory for all Ethiopians !
የዚህኛው ክፍለዘመን የዓድዋ ድል ፡ “ትግማራ፡ የአማራና የትግራይ አወዛጋቢ ስፍራዎች ግጭትን የሚቋጨውን፡ ሰላማዊ የመፍትሄ አማራጭ መተግበር ነው።”
ይህ ደግሞ ምንድን ነው እንዳትል፡ ከካራማራ፡ ከአዶማራ፡ ከአሳማራ የፈለቀውን፡ ‘የሰላም አማራጩን የመፍትሄ ሃሳብ’ በቅርቡ እንለቅልሃለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ያኛውን ክፍለዘመን የምትገልጸውን ስንኝና እውነተኛዋን ቋጠሮ ግን አትርሳት!
ይህ ደግሞ ምንድን ነው እንዳትል፡ ከካራማራ፡ ከአዶማራ፡ ከአሳማራ የፈለቀውን፡ ‘የሰላም አማራጩን የመፍትሄ ሃሳብ’ በቅርቡ እንለቅልሃለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በተለመደው ኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ያኛውን ክፍለዘመን የምትገልጸውን ስንኝና እውነተኛዋን ቋጠሮ ግን አትርሳት!