ክብር ለርሶ አባት። እንደዚህ አይነቱ ነው የጠፋው። በማጉሊያ እየፈለጉ ማግኘት ነው።
ያልገባኝ መንግስት ኦነጎች ስሩ ናቸው እስካሁን። ኦነግ ሻብያዎች ህዋሀቶች ናቸው።
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10852
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የመጀመሪያው የዐድዋ አርበኛ በህይወት ተገኙ!
ዠለሱ የአቶ ነገዎን “ሙሴ”’በዕድሜ በለጠው እኮ፤ ቢያንስ 145 ዓመት ይሆነዋል!