ዉሸታምና ድንፋታም ግብጽ ኢትዮጵያ ከብቤያለሁ እያለች ስትነፋ አሁን ላይ አሜሪካ ፣ እስራኤል ፣ ቱርክ ፣ ሳዉዲያ ፣ ኢሚራቲ ዙሪያውን ይዘው ሽር ሲሉበት የግብጽ ወፍ የታ አለ!?ችች
በሱዳን ውስጥ ብዙ ብዙ ትላልቅ ኃይሎች ስላሉ ኤርትራ የርጎ ዝምብ እንጂ ፋይዳ የላትም ፣ ገና ኢንተርኔት የሌላት ምስኪን
ሱማሌ ውስጥ ብዙ ብዙ ኃያል አገሮች ስላሉበት ኤርትራ በሱማሌ አንዳች ፋይዳል የላትም
የመን ውስጥ ብዙ ብዙ ኃያሎች ስላሉባት ኤርትራ በመየን አንዳች ፋይዳ የላትም
ኤርትራ ኮሬንቲና ኢንተርኔት የሌላት የድነትና ድንቁርና ተምሳሌትና የጭለማ ምድር እንዲያ መንጠራራት