Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41942
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቆሞ ቀር ኢሳያስ ዝሆን ቆነጠጠ!

Post by Horus » 13 Jan 2026, 16:40

የሰፈራችን ጸጉር ቅማሎች እዚም እዛም ኢትዮጵያ ወደ አፍሪካ ኃያልነት የምታደርገውን ጉዞ ወሬ አስቀይሶ የነሱ ብሽሽቅ ውስጥ ለማጨማለቅ ስላልቹና ኢግ ኖር ስለተደረጉ በጣም ተናደው ተራ የመሸታ ቤት ብሽሽቅ ጅምረዋል ። የተበሳጨ ጉርዬ ሁሊጋን :lol: :lol:

ዉሸታምና ድንፋታም ግብጽ ኢትዮጵያ ከብቤያለሁ እያለች ስትነፋ አሁን ላይ አሜሪካ ፣ እስራኤል ፣ ቱርክ ፣ ሳዉዲያ ፣ ኢሚራቲ ዙሪያውን ይዘው ሽር ሲሉበት የግብጽ ወፍ የታ አለ!?ችች

በሱዳን ውስጥ ብዙ ብዙ ትላልቅ ኃይሎች ስላሉ ኤርትራ የርጎ ዝምብ እንጂ ፋይዳ የላትም ፣ ገና ኢንተርኔት የሌላት ምስኪን

ሱማሌ ውስጥ ብዙ ብዙ ኃያል አገሮች ስላሉበት ኤርትራ በሱማሌ አንዳች ፋይዳል የላትም

የመን ውስጥ ብዙ ብዙ ኃያሎች ስላሉባት ኤርትራ በመየን አንዳች ፋይዳ የላትም

ኤርትራ ኮሬንቲና ኢንተርኔት የሌላት የድነትና ድንቁርና ተምሳሌትና የጭለማ ምድር እንዲያ መንጠራራት
:lol: :lol: :lol: :lol:


Horus
Senior Member+
Posts: 41942
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቆሞ ቀር ኢሳያስ ዝሆን ቆነጠጠ!

Post by Horus » 13 Jan 2026, 16:49


Horus
Senior Member+
Posts: 41942
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቆሞ ቀር ኢሳያስ ዝሆን ቆነጠጠ!

Post by Horus » 13 Jan 2026, 16:54


Post Reply