Re: የዘመነ PeePee የቲኮ ቶክ ኩታራዎች - ሰው የሚበላው አጥቶ ልብሴ 3 ሚሊዮን ብር ነው ያወጣው ስትል አታፍርም?
Watch 19:50
ኩታራዎቹ nig’ga’s ታይታኒክንም መምሰል ያምራቸዋል።
ኩታራዎቹ nig’ga’s ታይታኒክንም መምሰል ያምራቸዋል።
Re: የዘመነ PeePee የቲኮ ቶክ ኩታራዎች - ሰው የሚበላው አጥቶ ልብሴ 3 ሚሊዮን ብር ነው ያወጣው ስትል አታፍርም?
ሃይ የሚላቸው ያጡ ውርጋጦች!
ሁሉንም ነገር እንዳለ ከካሊፎርኒያ እየገለበጡ creative award እያሉ ራሳቸውን ያታልላሉ።
ሁሉንም ነገር እንዳለ ከካሊፎርኒያ እየገለበጡ creative award እያሉ ራሳቸውን ያታልላሉ።
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9817
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የዘመነ PeePee የቲኮ ቶክ ኩታራዎች - ሰው የሚበላው አጥቶ ልብሴ 3 ሚሊዮን ብር ነው ያወጣው ስትል አታፍርም?
የቻይናው ኩባንያ ቲክቶክ በሀገራችን ኢትዮጵያ ለበርካታ ሞኒታይዝድ የሆኑ ዜጎቻችን የስራ እድል ፈጥሯል። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኩባንያው ቻይና ሀገራቸውን ለመሰለል እየተጠቀመችበት ነው በሚል ማዕቀብ እንደጣሉበት የሚታወስ ነው። እኛ ግን ብቸኛውን የመተንፈሻችን በር የሆነውን ቲክቶክ እንደ አንድ ከቻይናውያን የተሰጠን ትልቅ ስጦታ ነው እንጂ እንደ ሰላይ አድርገን አናየውም።