Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዘመነ PeePee የቲኮ ቶክ ኩታራዎች - ሰው የሚበላው አጥቶ ልብሴ 3 ሚሊዮን ብር ነው ያወጣው ስትል አታፍርም?

Post by Selam/ » 30 Nov 2025, 13:33

Watch 19:50
ኩታራዎቹ nig’ga’s ታይታኒክንም መምሰል ያምራቸዋል።
:lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 16844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የዘመነ PeePee የቲኮ ቶክ ኩታራዎች - ሰው የሚበላው አጥቶ ልብሴ 3 ሚሊዮን ብር ነው ያወጣው ስትል አታፍርም?

Post by Selam/ » 30 Nov 2025, 13:55

ሃይ የሚላቸው ያጡ ውርጋጦች!

ሁሉንም ነገር እንዳለ ከካሊፎርኒያ እየገለበጡ creative award እያሉ ራሳቸውን ያታልላሉ።

Digital Weyane
Member+
Posts: 9817
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የዘመነ PeePee የቲኮ ቶክ ኩታራዎች - ሰው የሚበላው አጥቶ ልብሴ 3 ሚሊዮን ብር ነው ያወጣው ስትል አታፍርም?

Post by Digital Weyane » 30 Nov 2025, 22:54

የቻይናው ኩባንያ ቲክቶክ በሀገራችን ኢትዮጵያ ለበርካታ ሞኒታይዝድ የሆኑ ዜጎቻችን የስራ እድል ፈጥሯል። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኩባንያው ቻይና ሀገራቸውን ለመሰለል እየተጠቀመችበት ነው በሚል ማዕቀብ እንደጣሉበት የሚታወስ ነው። እኛ ግን ብቸኛውን የመተንፈሻችን በር የሆነውን ቲክቶክ እንደ አንድ ከቻይናውያን የተሰጠን ትልቅ ስጦታ ነው እንጂ እንደ ሰላይ አድርገን አናየውም። :roll: :roll:

Post Reply