Re: ድውይ DebrePorn - “ጦርነት የጀመርኩት ማዕከላዊ እንዳልገባ ነው!”
Selam ከደርግ እስር አምልጬ ነው በረሃ የሄድኩት ነው ያለው። ያኔ የነበረው አአ ዩንቨርስቲ 5 ኪሎ ነበር! By the way Debrestion is not a leader and he must be replaced!
Re: ድውይ DebrePorn - “ጦርነት የጀመርኩት ማዕከላዊ እንዳልገባ ነው!”
ለማብራሪያው አመሰግናለሁ ግን መሰረተ ሃሳቡን ልትለውጠው አትችልም። እሳት ካየው፣ ምን ለየው ነው! ደግሞስ ይህቺ ወፍ ኮሌጅ ነበረች ብትል ማን ያምንሃል?

