DefendTheTruth wrote: ↑15 Nov 2025, 10:00
ዹጋን ኒ ቀለቲ ማሌ ህንጭቱ ማለት በአማርኛ "እዉነት ትቀጥን ይሆናል እንጂ አትበጠስም" ለማለት ነዉ።
የሸዋ ኦሮሞ ጠላታችን ነዉ ብሎ የፈረጀዉ ና ኦሮሞን ነፃ አወጣለሁ ብሎ ጫካ የገበዉ ወገን ና በወለጋ ኦሮሞዎች የምመረዉ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር በምል ስያሜ ራሱን የሰየመዉ ድርጅት፣ የሸዋን ኦሮሞ ጠላትነትን ይገልፅልኛል ብሎ የነደፈዉ ሀሳብ፣ የሸዋን ኦሮሞ "ጎበናዎች" ብሎ ሰይሞዋቸዋል። በእዚህ አገላለፅ ጎበና ና ሸዋ አንድ አካል ተደርጎ ተሰይሞዋል። እኔም የሸዋ ኦሮሞ አካል በመሆኔ አሁን ክብር ይሰማኛል። ሸዋ ማለት አገር ኣቂኚ ማለት ነዉ። ለኢትዮጵያነት ዛሬ ሁሉም ተነስቶ ዘብ እሆናለሁ ለማለት የበቃዉ በአነዚህ አርበኞች ተገንብቶ ና ተጠብቆ የቆየ አገር ስላለ ነዉ። ጎበናነት የምያሰፍር ፅንሰ ሀሳብ ሳይሆን፣ የአገር በለዉለታነት ነዉ፣ የጀግንነት ምልክት ነዉ፤ አገር ያቀና ሰዉ ስም ነዉ።
እንኳንም ጎበና ተባልኩኝ!
About a year or so ago, you wrote on this forum that Shawa is deeply infiltrated by Wallaga and that Shawa Oromos have nothing to show for themselves or to the rest of the country. This is a very close paraphrasing of what you wrote.
Today, you write that you are a Shawa Oromo who is defending their truth.
On the planet that I know, such level of dishonesty is unnatural and unimaginable.
So, on which planet did your brain evolve to be able to dispose off such level of dishonesty?