Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11364
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

In Diplomacy - Abiy vs Meles

Post by sarcasm » 14 Nov 2025, 16:18

By Finfinne Press

#አብይ ኢትዮጵያን ቀይ ባህር ለማስገባት ፣ ተፅዕኖ እንዲኖራት ለማድረግ ሲሞክር ነው በአለም ሀገራት ጫና የተደረገበት ይላሉ ... ፉከራ ፣ ሽለላ ፣ እዚህም እዛም መርገጥ ፣ ውረረው በ*ለ*ው እያለ ማጓራቱ አብይ ስራ እየሰራ ነው እንዲባል አስችሏል 😁

ባሻ ፈርሴቡላ ሆይ .. በአብይ የህፃን ስራ ምክንያት ኢትዮጵያ ከበባ ውስጥ ወድቃለች። የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የህዳሴ ግድቡን ለመገንባት ሲወጥኑ የአለም ሀያሃን ሀገር አሰላለፍ አይተው ትንሿ ጅቡቲ ድረስ የዲፕሎማሲያዊ ስራ ሰርተው ነው ግንባታውን የጀመሩት።

መለስ ዜናዊ ፓርላማ ላይ ማይክ ሲጨብጡ አልፎከሩም። ኢትዮጵያ አባይን ትገድባለች ብለው አልተወራጩም። ባገኙት አጋጣሚ የሚያደርጉትን አለፈለፉም። የዲፕሎማሲ ስራቸውን በሚስጥር ጨረሱ። የፕሮጀክቱን ሂደት ካጠናቀቁና ስራው እንደተጀመረ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ።

የዛኔ ከግብፅ ጀምሮ ማንም ምንም ማድረግ የማይችልበት ጊዜ ነበር። የዲፕሎማሲ ሆነ ጂኦፖለቲካዊ ፣ ውስጣዊ ጫናዎችን ማድረግ ፈፅሞ የማይችሉ ሆነባቸው። መሪ አድርጎ ያሳያል እንጂ ፎክሮ ሀገርን በጠላት አያስከብብም።

#የአቡሽ የህፃን ልጅ ጩኸት ምክንያት ኢትዮጵያ ከምንጊዜውም በላይ የጂኦፖለቲካ አጣብቂኝ ውስጥ ገብታለች። አራት ሀገራትን ያሳተፈ የቀይ ባህር ልምምድ በግብፅ መሪነትም እየተደረገ ነው።

ባልተሰራ ፣ እንደሌለ በተቆጠረው የዲፕሎማሲ ስራ ምክንያት ሁሉም ጎረቤት ሀገር ጀርባ ሰጥተውናል። ጫናዎች በሁሉም አቅጣጫ እየተደረገ ነው። #አብይ ስንዝር ሳይራመድ ይፎክራል ... ከጎረቤት ሀገራት እስከ አለም ሀገራት ድረስ ደግሞ በተግባር ስራቸውን ይሰራሉ።

የኢሳያስን ያህል አንድ ሀገር ሄዶ በዲፕሎማሲያዊ ቋንቋ ማሳመን ሳይችል .. ስራውን እየሰራ ስለሆነ ነው ተብሎ በፈርሴቡላው ይጨበጨብለታል። አውርቶ በማደሩ ብቻ በጠላት ሀገራት እያስከበበን ተፅዕኖ ስለፈጠረ ነው ይላሉ። ውስጣዊ ሰላም ማስከበር አቅቶት .. ቀጠናው ላይ እጁን ስላስገባ ያመጣው ነው ይባልለታል ...

ኢትዮጵያ በአውርቶ አደሩ አብይ ምክንያት አንድ ስንዝር ሳትራመድ በሰንሰለት ተጠፍንጋ ታስራለች። ፈርሴቡላው ደግሞ ተፅዕኖ ፈጠርን ብሎ ይጨፍራል 😁
.
.
.
Please wait, video is loading...

Dama
Member+
Posts: 6211
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: In Diplomacy - Abiy vs Meles

Post by Dama » 14 Nov 2025, 16:54

Also his advisor, Prof dope Almariam he brought in from UCLA, is to blame for the diplomatic chaos. This idiot is never sober, a substance abuser.

Affable
Member
Posts: 612
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: In Diplomacy - Abiy vs Meles

Post by Affable » 14 Nov 2025, 17:33

Finfine Times አቢይን ደግፎ መለሰን ቢያጣጥል የቅፅበት የልብ ድካም በያዘኝ ነበር።
ይህ የምጠብቀው ትርክት ቢሆንም ትንሽ አስቂኝ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። አቢይ የአሰብን ጉዳይ ማንሳቱ ትክክል አይደለም ያሉ አልመሰለኝም። ጨጫታ አበዛ ነው ክሳቸው። አቢይ ስልጣን ላይ ከወጣ የሰነበተ መሰለኝ። ለብዙ አመታት ስለአሰብ ሲያወራ አልተሰማም። ከሰሜኑ ወዳጃችን ጋር በጉዳዩ ሲወያይ እንደነበር መገመት ከባድ አይደለም። ከፕሪቶሪያው ስምምነት በሃላ የሁለቱ መሪዎች ግንኙነት አከተመለት። ያኔም ወዲያውኑ የአሰብን ጥያቄ አላነሳም። ማንሳት በሚገባው ግዜ ኢትዪጺያ ያለባህር በር መኖር የለባትም ብሎ እምነቱን ግልፅ አደረገ። ታዛቢ ቢኖር ለዛ መዘጋጀቱ ሚስጥር አልነበረም። የባህር ሀይል ሲያደራጅ አላማው ምን እንደሆነ መገመት ከባድ አይደለም።
ፅሁፉ ከተራ ሀሜታ ውጪ ምንም ነገር የለውም። Finfine Times ኢትዪጺያ ወደብ ያስፈልጋታል ወይስ አያስፈልጋትም ለሚለው ጥያቄ መልስ ከሰጠ በሃላ ነበር ስለ አቢይ ጩሀት መተቸት ይችል የነበረው።
አያስፈልጋትም ብሎ ፅሁፉን መጀመሩ ምናልባትም የትራይባል ፓለቲከኞች — የ Finfine Times— አንባቢዎች እንኳ ሳይቀሩ ዛሬ ሊቀበሉት የማይችሉት ሀቅ እንደሆነ ተገንዘበዋል።
So they tailored their writing somehow to appease the tribal crowd by blaming Abiy for having so much ጫጫታ. But as always they have failed to convinced us the “ fake Ethiopianist,” even slightly.

ZEMEN
Member
Posts: 2635
Joined: 27 Jun 2011, 14:37

Re: In Diplomacy - Abiy vs Meles

Post by ZEMEN » 17 Nov 2025, 08:49

sarcasm wrote:
14 Nov 2025, 16:18
By Finfinne Press

#አብይ ኢትዮጵያን ቀይ ባህር ለማስገባት ፣ ተፅዕኖ እንዲኖራት ለማድረግ ሲሞክር ነው በአለም ሀገራት ጫና የተደረገበት ይላሉ ... ፉከራ ፣ ሽለላ ፣ እዚህም እዛም መርገጥ ፣ ውረረው በ*ለ*ው እያለ ማጓራቱ አብይ ስራ እየሰራ ነው እንዲባል አስችሏል 😁

ባሻ ፈርሴቡላ ሆይ .. በአብይ የህፃን ስራ ምክንያት ኢትዮጵያ ከበባ ውስጥ ወድቃለች። የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የህዳሴ ግድቡን ለመገንባት ሲወጥኑ የአለም ሀያሃን ሀገር አሰላለፍ አይተው ትንሿ ጅቡቲ ድረስ የዲፕሎማሲያዊ ስራ ሰርተው ነው ግንባታውን የጀመሩት።

መለስ ዜናዊ ፓርላማ ላይ ማይክ ሲጨብጡ አልፎከሩም። ኢትዮጵያ አባይን ትገድባለች ብለው አልተወራጩም። ባገኙት አጋጣሚ የሚያደርጉትን አለፈለፉም። የዲፕሎማሲ ስራቸውን በሚስጥር ጨረሱ። የፕሮጀክቱን ሂደት ካጠናቀቁና ስራው እንደተጀመረ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ።

የዛኔ ከግብፅ ጀምሮ ማንም ምንም ማድረግ የማይችልበት ጊዜ ነበር። የዲፕሎማሲ ሆነ ጂኦፖለቲካዊ ፣ ውስጣዊ ጫናዎችን ማድረግ ፈፅሞ የማይችሉ ሆነባቸው። መሪ አድርጎ ያሳያል እንጂ ፎክሮ ሀገርን በጠላት አያስከብብም።

#የአቡሽ የህፃን ልጅ ጩኸት ምክንያት ኢትዮጵያ ከምንጊዜውም በላይ የጂኦፖለቲካ አጣብቂኝ ውስጥ ገብታለች። አራት ሀገራትን ያሳተፈ የቀይ ባህር ልምምድ በግብፅ መሪነትም እየተደረገ ነው።

ባልተሰራ ፣ እንደሌለ በተቆጠረው የዲፕሎማሲ ስራ ምክንያት ሁሉም ጎረቤት ሀገር ጀርባ ሰጥተውናል። ጫናዎች በሁሉም አቅጣጫ እየተደረገ ነው። #አብይ ስንዝር ሳይራመድ ይፎክራል ... ከጎረቤት ሀገራት እስከ አለም ሀገራት ድረስ ደግሞ በተግባር ስራቸውን ይሰራሉ።

የኢሳያስን ያህል አንድ ሀገር ሄዶ በዲፕሎማሲያዊ ቋንቋ ማሳመን ሳይችል .. ስራውን እየሰራ ስለሆነ ነው ተብሎ በፈርሴቡላው ይጨበጨብለታል። አውርቶ በማደሩ ብቻ በጠላት ሀገራት እያስከበበን ተፅዕኖ ስለፈጠረ ነው ይላሉ። ውስጣዊ ሰላም ማስከበር አቅቶት .. ቀጠናው ላይ እጁን ስላስገባ ያመጣው ነው ይባልለታል ...

ኢትዮጵያ በአውርቶ አደሩ አብይ ምክንያት አንድ ስንዝር ሳትራመድ በሰንሰለት ተጠፍንጋ ታስራለች። ፈርሴቡላው ደግሞ ተፅዕኖ ፈጠርን ብሎ ይጨፍራል 😁
.
.
.
Please wait, video is loading...
The truth is Melles used diplomacy for two things, how to destroy Eritrea and Amara. For 20 something years, Melles worked to kill Eritrea while the current childish is working to destroy Ethiopia. Abiy doesn't care about the nation but his power. He will destroy the country.

Cigar
Senior Member
Posts: 12344
Joined: 19 Apr 2010, 00:03

Re: In Diplomacy - Abiy vs Meles

Post by Cigar » 17 Nov 2025, 09:21

Both of them were and are idiots who didn’t and don’t have good vision for the cancerous Ethiopia. Rather than working to take their country forward with out focusing in neighboring countries specially Eritrea and waste their resources to demonize Eritrea or not willing to let Eritrea pursue its vision, their focus was and is not for their country’s advantage.
It is stupid to make one’s country policy to externalize its internal problems and focus to destroy a neighboring countries by being a puppet to some evil empires and act a proxy war for the interests of their masters.
We the Eritrea people are built with the heart of steel. We didn’t despair to struggle for over 30 years fights to free our country and didn’t digress from it even the next 30 years of headaches which came from this cancerous nation and its masters. We still are destine to reach our goal while the cancerous nation Ethiopia is going to the gutter.
We are immune to miseries and we will continue our struggle until we are left alone to pursue our goals.
The proof is in the pudding.
The headaches and hiccups are being seen now inside Ethiopia.
This is just the start.
It will get worse for these 120 million rats Ethiopians.

Post Reply