-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9817
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከቻይና የተበደርነውን ብድር የመክፈያ ጊዜ ለማራዘም እህቶቻችን እየከፈሉልን ያለው መስዋዕትነት እጅግ ብዙ ነው።
የሻቦዎች ነገር በጣም ይገርመኛል፣
ቀኑን ሙሉ የኢትዮጵያ ሶሻል ሜዲያ ላይ ተጥደው፣ እገሊት ማንን አፈቀረች፣ ምን ዓይነት አዲስ ዘፈን ወጣ፣ ቁርጥና ጥብስ ዋጋው ምን ያህል ደረሰ፣ መስኖው በደንብ ሰብል አፈራ ወይ…. እያሉ ከእነ አቶ ግዛቸውና ወሮ እማዋይሽ በበለጠ የኢትጵያውያኖችን የእለት ከእለት ውሎ ሲከታተሉ ነው የሚውሉት።
ኤርትራ ቆርቁዛ የቀረችው እኮ ለዚህ ነው፣ ልጆቿ መታወቂያ ብቻ እንጂ ያላቸው፣ አይምሯቸውም ልባቸውም ከተከዜ ማዶ ነው።

እናንተ ለናይጄርያ ነፃ ግልጋሎት ስትሰጡ እኛ ደሞ ለቻይና በብድር ክፍያ መልክ ያልከው ትክክልና መራር እውነት ነው።
መቸስ ተመልሰህ ናይጄርያ ልእህቶቻችን ደስታ እና የወሲብ እርካታ እየሰጠ ነው እንደምትለን እርግጠኛ ነኝ። :lol: