-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10087
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከቻይና የተበደርነውን ብድር የመክፈያ ጊዜ ለማራዘም እህቶቻችን እየከፈሉልን ያለው መስዋዕትነት እጅግ ብዙ ነው።
የሻቦዎች ነገር በጣም ይገርመኛል፣
ቀኑን ሙሉ የኢትዮጵያ ሶሻል ሜዲያ ላይ ተጥደው፣ እገሊት ማንን አፈቀረች፣ ምን ዓይነት አዲስ ዘፈን ወጣ፣ ቁርጥና ጥብስ ዋጋው ምን ያህል ደረሰ፣ መስኖው በደንብ ሰብል አፈራ ወይ…. እያሉ ከእነ አቶ ግዛቸውና ወሮ እማዋይሽ በበለጠ የኢትጵያውያኖችን የእለት ከእለት ውሎ ሲከታተሉ ነው የሚውሉት።
ኤርትራ ቆርቁዛ የቀረችው እኮ ለዚህ ነው፣ ልጆቿ መታወቂያ ብቻ እንጂ ያላቸው፣ አይምሯቸውም ልባቸውም ከተከዜ ማዶ ነው።

እናንተ ለናይጄርያ ነፃ ግልጋሎት ስትሰጡ እኛ ደሞ ለቻይና በብድር ክፍያ መልክ ያልከው ትክክልና መራር እውነት ነው።
መቸስ ተመልሰህ ናይጄርያ ልእህቶቻችን ደስታ እና የወሲብ እርካታ እየሰጠ ነው እንደምትለን እርግጠኛ ነኝ። :lol:
መቸስ ተመልሰህ ናይጄርያ ልእህቶቻችን ደስታ እና የወሲብ እርካታ እየሰጠ ነው እንደምትለን እርግጠኛ ነኝ። :lol:
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10087
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከቻይና የተበደርነውን ብድር የመክፈያ ጊዜ ለማራዘም እህቶቻችን እየከፈሉልን ያለው መስዋዕትነት እጅግ ብዙ ነው።
ከቻይና የተበደርነውን 14 ቢልዮን ዶላር መክፈል ስላልቻልን ቻይናውያን እህቶቻችንን እንደ ንብረት ሲይዙዋቸው ማየት እጅግ በጣም የሚያመንና የሚያሰቃየን ቢሆንም እህቶቻችንን ከማበራታት ውጭ አማራጭ የለንም።
በድህነት ቀንበር ስር ያሉ እህቶቻችን ቻይናዊን ባል በማግባት አገራችን ኢትዮጵያን ከድህነት ለማውጣት እና ለማበልፀግ እያደረጉት ያለው ጥረት ከዘመን ዘመን ሲወሳ፣ ለትውልዱም በአርአያነቱ ሲዘከር ይኖራል።
በድህነት ቀንበር ስር ያሉ እህቶቻችን ቻይናዊን ባል በማግባት አገራችን ኢትዮጵያን ከድህነት ለማውጣት እና ለማበልፀግ እያደረጉት ያለው ጥረት ከዘመን ዘመን ሲወሳ፣ ለትውልዱም በአርአያነቱ ሲዘከር ይኖራል።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10087
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከቻይና የተበደርነውን ብድር የመክፈያ ጊዜ ለማራዘም እህቶቻችን እየከፈሉልን ያለው መስዋዕትነት እጅግ ብዙ ነው።
እኛ ኢትዮጵያውያን በብልፅግና ዘመን የአፍሪካ ሰሜን ኮሪያ እየሆንን ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

የሰሜን ኮሪያ ሴቶች ለወሲብ ንግድ ወደ ቻይና ይወሰዳሉ
በሺዎች የሚቆጠሩ ሰሜን ኮሪያውያን ሴቶችና ልጃገረዶች በቻይና የወሲብ ንግድ ላይ እንዲሰማሩ ጫና እየተደረገባቸው ነው ሲል ተቀማጭነቱን ለንደን ያደረገው የመብት ተሟጋች በጥናቱ አስታውቋል።
በአብዛኛው ሰሜን ኮሪያውያን ሴቶች በወሲብ ንግድ እንዲተዳዳሩ ተጠልፈውና ተሸጠው፣ አሊያም ቻይናዊ ወንድ እንዲያገቡ ተደርገው ይወሰዳሉ ሲል ኮሪያ ፊዩቸር ኢንሸቲቭ የተባለ ድርጅት ገልጿል።
ሪፖርቱ እንደሚለው የወሲብ ንግዱ በወንጀል ሥራ ላይ ለተሰማሩት ድርጅቶች በዓመት 100 ሚሊየን ዶላር ገቢ ያስገኝላቸዋል።
እነዚህ ሴቶች በአብዛኛው ቻይና ሰሜን ኮሪያውያንን ለሥራ ስለምታስመጣ ወጥመድ ውስጥ ይገባሉ። ከዚያም የቤት ውስጥ ጥቃት ይደርስባቸዋል፤ ይሰቃያሉ።
ተጠቂዎቹ ሴቶች በጣም አነስተኛ የሆነ ገንዘብ የሚከፈላቸው ሲሆን በአማካይ 30 የቻይና የን ወይም 4.30 ዶላር (120 ብር ገደማ) ይከፈላቸዋል፤ ለሚስትነት የሚሸጡት ደግሞ ቢያንስ 1ሺህ እስከ 50 ሺህ የን ይከፈላቸዋል።
እነዚህ ሴቶች በአብዛኛው የሚሸጡት ወደ ገጠር አካባቢ ሲሆን በባሎቻቸው ይደፈራሉ፤ ጥቃትም ይፈፀምባቸዋል።
https://www.bbc.com/amharic/news-48346492

AI definition of the North Korea of Africa:
Eritrea is often called "the North Korea of Africa" due to its authoritarian government, severe restrictions on human rights, and closed economy. Similar to North Korea, it is a one-party state with no free press, indefinite compulsory military conscription, and a highly controlled economy with limited private sector activity.
Digital Weyane wrote: ↑09 Dec 2025, 09:31እኛ ኢትዮጵያውያን በብልፅግና ዘመን የአፍሪካ ሰሜን ኮሪያ እየሆንን ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ![]()
![]()
![]()
Re: ከቻይና የተበደርነውን ብድር የመክፈያ ጊዜ ለማራዘም እህቶቻችን እየከፈሉልን ያለው መስዋዕትነት እጅግ ብዙ ነው።
From which refugee camp are you broadcasting hate of Ethiopia from Hitsats, Shimelba or Adi Harush? A million of you, 1/3 of that tiny impoverished Ethiopia's most northern province we feed, shelter, educate and protect. We should stop helping you ungrateful Eritreans refugees.
Humar, you kick the hands that feed, shelter and protect you.
Shame on you good-for-nothing askari
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10087
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ከቻይና የተበደርነውን ብድር የመክፈያ ጊዜ ለማራዘም እህቶቻችን እየከፈሉልን ያለው መስዋዕትነት እጅግ ብዙ ነው።
የብልፅግና የዲፕሎማሲ ስኬት
ከአሜሪካ የተበደርነውን ብድር የመክፈያ ጊዜ እንዲራዘምልን ስንል ቆንጆዋ እህታችን አይሾስፒድን አብራው እንድታድር አደረግን። እፁብ ድንቅ ነሽ! ለሀገሯ በቃል ሳይሆን በተግባር ፍቅርንና ክብር ያሳየች ጀግና!

Behave. You are creating a false narrative about Ethiopian women. I don't know what satisfaction you get by posting fake and false video like this.Digital Weyane wrote: ↑16 Jan 2026, 09:46የብልፅግና የዲፕሎማሲ ስኬት
ከአሜሪካ የተበደርነውን ብድር የመክፈያ ጊዜ እንዲራዘምልን ስንል ቆንጆዋ እህታችን አይሾስፒድን አብራው እንድታድር አደረግን። እፁብ ድንቅ ነሽ! ለሀገሯ በቃል ሳይሆን በተግባር ፍቅርንና ክብር ያሳየች ጀግና!![]()
![]()
I have stopped Rehus Gamma (Eritreans marrying Nigerians in large number) because it upsetted many of you Eritreans. If you don't stop this type of nonsense such as vomiting on our women, I will compile your Rehus Gamma from all over the social media and make it like an earthquake. You know I can do that. So behave this is a warning. You can say anything to PP and it's cadres but if you attack our women, you will get the same or even more