-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12869
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
777 of the Ambiricho Mountain of the Kambata Zone in South Ethiopia
7 Mounts (hills) add up to make a Mountain, 7 Springs come together and form a River, and lastly also 7 Clans all working in Cooperation make the Tribe of the region.
Re: 777 of the Ambiricho Mountain of the Kambata Zone in South Ethiopia
ዋርዮ
ስውየውን ለመለጠፍ ካልሆነ በቀር ምን አዲስ ነገር አለ?
እኔ ደግሞ ስለቦይንግ 777 የምታወራ አምብርቾ ውስጥ ተስራ የምትል መስሎኝ ክሊክ ስጠሁህ

እኔ ደግሞ ስለቦይንግ 777 የምታወራ አምብርቾ ውስጥ ተስራ የምትል መስሎኝ ክሊክ ስጠሁህ
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12869
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: 777 of the Ambiricho Mountain of the Kambata Zone in South Ethiopia
ለሰዉዬዉ ልዩ ፍቅር አለኝ፣ ይህ ምንም ሚስጥር የለዉም። ያ ደግሞ ግለሰብን ሁን ብሎ የመዉደድ ጉዳይ ሳይሆን፣ የአገር ፍቅር ይባላል። አገሬን እወዳታለሁ፣ ለዚህም ደግሞ ለአገሬ እድገት የቻለዉን ሁሉ ያበረከተን፣ በጣም አፍቅራለሁ። ግልፅ ያልሆነ ነገር አለ?
ለክሊኩ አመሰግናለህ፣ ክሊክ የእንተርኔት ከረንሲ ማላት ነዉ፣ ያለዉ ገብዪቶ ይገባል፣ የሌላዉ ፆሙን ያድራል!
Re: 777 of the Ambiricho Mountain of the Kambata Zone in South Ethiopia
ዋርዮ ስውየው የሚወደድ ወይም 120ሚ ህዝብ የመምራት ቁመና ያለው ቢሆን አንድ ነገር:: ባህሪውና ማንነቱ እቅዱ እንኳን እኔ ድመቴም ስታየው ኩምሽሽ ትላለች ሚያው ያስኛታል-በቁጣDefendTheTruth wrote: ↑10 Oct 2025, 04:11ለሰዉዬዉ ልዩ ፍቅር አለኝ፣ ይህ ምንም ሚስጥር የለዉም። ያ ደግሞ ግለሰብን ሁን ብሎ የመዉደድ ጉዳይ ሳይሆን፣ የአገር ፍቅር ይባላል። አገሬን እወዳታለሁ፣ ለዚህም ደግሞ ለአገሬ እድገት የቻለዉን ሁሉ ያበረከተን፣ በጣም አፍቅራለሁ። ግልፅ ያልሆነ ነገር አለ?
ለክሊኩ አመሰግናለህ፣ ክሊክ የእንተርኔት ከረንሲ ማላት ነዉ፣ ያለዉ ገብዪቶ ይገባል፣ የሌላዉ ፆሙን ያድራል!
አንተማ የምትደግፈው ያው ለዘረፋና ኦሮሞ ዝሆን ስላለህ ነው-የሌባና የቂል ነገር
ዛፍ ቅቤ የሚቀባ ዋቀ አምላኪ ጂል አብይ እግዜር ነው ውደደው ቢባል እምቢ የሚል አይመስለንም