Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

777 of the Ambiricho Mountain of the Kambata Zone in South Ethiopia

Post by DefendTheTruth » 09 Oct 2025, 17:07

7 Mounts (hills) add up to make a Mountain, 7 Springs come together and form a River, and lastly also 7 Clans all working in Cooperation make the Tribe of the region.

Odie
Member+
Posts: 5981
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: 777 of the Ambiricho Mountain of the Kambata Zone in South Ethiopia

Post by Odie » 09 Oct 2025, 17:41

ዋርዮ :lol: ስውየውን ለመለጠፍ ካልሆነ በቀር ምን አዲስ ነገር አለ?
እኔ ደግሞ ስለቦይንግ 777 የምታወራ አምብርቾ ውስጥ ተስራ የምትል መስሎኝ ክሊክ ስጠሁህ :lol: :lol:

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12869
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: 777 of the Ambiricho Mountain of the Kambata Zone in South Ethiopia

Post by DefendTheTruth » 10 Oct 2025, 04:11

Odie wrote:
09 Oct 2025, 17:41
ዋርዮ :lol: ስውየውን ለመለጠፍ ካልሆነ በቀር ምን አዲስ ነገር አለ?
እኔ ደግሞ ስለቦይንግ 777 የምታወራ አምብርቾ ውስጥ ተስራ የምትል መስሎኝ ክሊክ ስጠሁህ :lol: :lol:
ለሰዉዬዉ ልዩ ፍቅር አለኝ፣ ይህ ምንም ሚስጥር የለዉም። ያ ደግሞ ግለሰብን ሁን ብሎ የመዉደድ ጉዳይ ሳይሆን፣ የአገር ፍቅር ይባላል። አገሬን እወዳታለሁ፣ ለዚህም ደግሞ ለአገሬ እድገት የቻለዉን ሁሉ ያበረከተን፣ በጣም አፍቅራለሁ። ግልፅ ያልሆነ ነገር አለ?

ለክሊኩ አመሰግናለህ፣ ክሊክ የእንተርኔት ከረንሲ ማላት ነዉ፣ ያለዉ ገብዪቶ ይገባል፣ የሌላዉ ፆሙን ያድራል!

Odie
Member+
Posts: 5981
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: 777 of the Ambiricho Mountain of the Kambata Zone in South Ethiopia

Post by Odie » 10 Oct 2025, 08:23

DefendTheTruth wrote:
10 Oct 2025, 04:11
Odie wrote:
09 Oct 2025, 17:41
ዋርዮ :lol: ስውየውን ለመለጠፍ ካልሆነ በቀር ምን አዲስ ነገር አለ?
እኔ ደግሞ ስለቦይንግ 777 የምታወራ አምብርቾ ውስጥ ተስራ የምትል መስሎኝ ክሊክ ስጠሁህ :lol: :lol:
ለሰዉዬዉ ልዩ ፍቅር አለኝ፣ ይህ ምንም ሚስጥር የለዉም። ያ ደግሞ ግለሰብን ሁን ብሎ የመዉደድ ጉዳይ ሳይሆን፣ የአገር ፍቅር ይባላል። አገሬን እወዳታለሁ፣ ለዚህም ደግሞ ለአገሬ እድገት የቻለዉን ሁሉ ያበረከተን፣ በጣም አፍቅራለሁ። ግልፅ ያልሆነ ነገር አለ?

ለክሊኩ አመሰግናለህ፣ ክሊክ የእንተርኔት ከረንሲ ማላት ነዉ፣ ያለዉ ገብዪቶ ይገባል፣ የሌላዉ ፆሙን ያድራል!
ዋርዮ ስውየው የሚወደድ ወይም 120ሚ ህዝብ የመምራት ቁመና ያለው ቢሆን አንድ ነገር:: ባህሪውና ማንነቱ እቅዱ እንኳን እኔ ድመቴም ስታየው ኩምሽሽ ትላለች ሚያው ያስኛታል-በቁጣ :lol:
አንተማ የምትደግፈው ያው ለዘረፋና ኦሮሞ ዝሆን ስላለህ ነው-የሌባና የቂል ነገር :lol:
ዛፍ ቅቤ የሚቀባ ዋቀ አምላኪ ጂል አብይ እግዜር ነው ውደደው ቢባል እምቢ የሚል አይመስለንም :lol:

Post Reply