ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!
አለቀ ፤ አንድ የባላገር ሕዝብ ወይም ኑሮ ዘመናዊ ሲሆን ምን ይመስላል? ለሚለው ጥያቄ መልሱ ይህ ነው ። አንድ ገበሬ ዘመናዊ ሲሆን የሚኖረው እንደዚህ ነው! አንድ ባላገር ዘመናዊ ሲሆን የሚኖረው እንሰዚህ ነው አለቀ !!!!
Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!
Qose Hadiya freedom rebellion against East Gurage back to the 1930s. This time the target is not Sodo's lands, it's Mesqan's.
https://vt.tiktok.com/ZSU6e7rYY/
https://vt.tiktok.com/ZSU6dU3ra/
https://vt.tiktok.com/ZSU6e7rYY/
https://vt.tiktok.com/ZSU6dU3ra/
Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!
"Gurage nation doesn't exist; Gurage doesn't have land. All lands south of Shewa is Hadiya's."
https://vt.tiktok.com/ZSU6d9yk5/
https://vt.tiktok.com/ZSU6d9yk5/
Last edited by Dama on 09 Oct 2025, 09:09, edited 1 time in total.
Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!
Hadiya seeks more Gurage lands
https://vt.tiktok.com/ZSU6d7nEs/
https://vt.tiktok.com/ZSU6d7nEs/
Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!
Hadiya, Hadiya the glorious!!! What's all about! Revolt against Ethiopia or Gurage?
https://vt.tiktok.com/ZSU66CX1k/
https://vt.tiktok.com/ZSU66CX1k/
Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!
Hadiya and its legitimate borders. I wonder who took their lands? Who is their offender?
https://vt.tiktok.com/ZSU6MxrxC/
https://vt.tiktok.com/ZSU6MxrxC/
Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!
Doma - you need to take your pills. አያታችን ከማረቆ ጋር የተዋጋ ሰው ነበር ፣ እናም ምን ይለን ነበር መሰለህ? የከምባታ ሰው ለፌ አይበላም ፣ አክብሯቸው ። የጉዴላ ሰው ለፌ የለውም ተጠንቀቁ ይለን ነበር ልጆች ሆነን የሕዝቡን ባህሪ ሲያስተምረን! ለፌ በክስታኔ የስነ ምግባርና ግብረ ገብና የሞራል ስኛቶች አንዱ ትልቁ ነው። እንደ ወረደ ትርጉሙ የአንድ ሰው የቃሉ ፣ የመሃላው ወይም ስምምነቱን የማክበር ሞራል መለኪያውና የማንነቱ ልክ ማለት ነው። ቃል የሌለው ዉሸታም ቃሉን የሚሰብር የሚያታልል በቃሉ የማይጸና ሰው ለፌ የለሽ ይባላል። የሰው ምስክሩ ቃሉ ነው ፣ ሌላ ሰው አይደለም ። አንተ እዚህ ብቅ ካልክ ጀምሮ የማውቅህ ለፌ የለሽ ሰው ሆነህ ነው! አሁን ማን እንደ ሆንክ በግልጽ እያየሁኝ ነው።
Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!
Racist. Stop your racism against innocent Kembatans.Horus wrote: ↑08 Oct 2025, 22:21Doma - you need to take your pills. አያታችን ከማረቆ ጋር የተዋጋ ሰው ነበር ፣ እናም ምን ይለን ነበር መሰለህ? የከምባታ ሰው ለፌ አይበላም ፣ አክብሯቸው ። የጉዴላ ሰው ለፌ የለውም ተጠንቀቁ ይለን ነበር ልጆች ሆነን የሕዝቡን ባህሪ ሲያስተምረን! ለፌ በክስታኔ የስነ ምግባርና ግብረ ገብና የሞራል ስኛቶች አንዱ ትልቁ ነው። እንደ ወረደ ትርጉሙ የአንድ ሰው የቃሉ ፣ የመሃላው ወይም ስምምነቱን የማክበር ሞራል መለኪያውና የማንነቱ ልክ ማለት ነው። ቃል የሌለው ዉሸታም ቃሉን የሚሰብር የሚያታልል በቃሉ የማይጸና ሰው ለፌ የለሽ ይባላል። የሰው ምስክሩ ቃሉ ነው ፣ ሌላ ሰው አይደለም ። አንተ እዚህ ብቅ ካልክ ጀምሮ የማውቅህ ለፌ የለሽ ሰው ሆነህ ነው! አሁን ማን እንደ ሆንክ በግልጽ እያየሁኝ ነው።
You praise Hadiya that attacks Gurage. That arms and enables Mareqo, Qebena and itself attacks Gurage in Qosye. Indeed you are a traitor. A sellout. A banda!!!
Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!
Two schools burned down in Qosye town of Gurage by Hadiya teerorists
https://vt.tiktok.com/ZSU65atJo/
https://vt.tiktok.com/ZSU65atJo/
Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!
አንተ ሰካራም የጻፍኩትን መልሰህ አንብብDama wrote: ↑08 Oct 2025, 23:04Racist. Stop your racism against innocent Kembatans.Horus wrote: ↑08 Oct 2025, 22:21Doma - you need to take your pills. አያታችን ከማረቆ ጋር የተዋጋ ሰው ነበር ፣ እናም ምን ይለን ነበር መሰለህ? የከምባታ ሰው ለፌ አይበላም ፣ አክብሯቸው ። የጉዴላ ሰው ለፌ የለውም ተጠንቀቁ ይለን ነበር ልጆች ሆነን የሕዝቡን ባህሪ ሲያስተምረን! ለፌ በክስታኔ የስነ ምግባርና ግብረ ገብና የሞራል ስኛቶች አንዱ ትልቁ ነው። እንደ ወረደ ትርጉሙ የአንድ ሰው የቃሉ ፣ የመሃላው ወይም ስምምነቱን የማክበር ሞራል መለኪያውና የማንነቱ ልክ ማለት ነው። ቃል የሌለው ዉሸታም ቃሉን የሚሰብር የሚያታልል በቃሉ የማይጸና ሰው ለፌ የለሽ ይባላል። የሰው ምስክሩ ቃሉ ነው ፣ ሌላ ሰው አይደለም ። አንተ እዚህ ብቅ ካልክ ጀምሮ የማውቅህ ለፌ የለሽ ሰው ሆነህ ነው! አሁን ማን እንደ ሆንክ በግልጽ እያየሁኝ ነው።
You praise Hadiya that attacks Gurage. That arms and enables Mareqo, Qebena and itself attacks Gurage in Qosye. Indeed you are a traitor. A sellout. A banda!!!
![]()
![]()
Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!
Traitor Whorus, You work with killers of and arsonists of Gurage schools
Bravo fool. You will pay for it.
Here below "The Hadiya Region includes Qose" is the chant of big Hadyoch rally
Go kiss them!!
https://vt.tiktok.com/ZSU6aaLYm/

Bravo fool. You will pay for it.
Here below "The Hadiya Region includes Qose" is the chant of big Hadyoch rally
Go kiss them!!
https://vt.tiktok.com/ZSU6aaLYm/
Last edited by Dama on 08 Oct 2025, 23:40, edited 1 time in total.
Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!
አንተ ጉዴላ ይህን ለዚያ የወያኔ ፋኖ ጩሎ ኦዴ ነገረው እንጂ እንዴት እኔን አበሽጌ የምትወስደኝ?Dama wrote: ↑08 Oct 2025, 23:26Traitor Whorus, You work with killers of and arsonists of Gurage schools
Bravo fool. You will pay for it.
Here below "The Hadiya Region includes Qose" is the chant of big Hadyoch rally
Go kiss them!!
https://vt.tiktok.com/ZSU6aaLYm/
![]()
![]()
Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!
ሁሉም ቢተባበር ዬት ይደረስ ነበር?
ሁሉም ቢተባበር ዬት ይደረስ ይሆን?
ባላገርን ማዘመን የባላገር ቅርሱን እያንጸባረቀ ቢሆን ዬት ይደረስ ይሆን?
የአዲስ አበባዉ መሶብ ሕንጻ እንደ ቅርስ ዲዛይን ዬት ደርሶ ይሆን?
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12869
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!
ቁጭ ብሎ አቃቅር ማዉጣት ቀላል ነዉ፤ ሠርቶ መሳየት ግን እንደማዉራት አይደለም!
እስከ አሁን የተሰሩት ስራዎችን አደንቃለሁ ስትል አላየሁም፣ እንደዚያዉም ደግሞ በተሰሩት ስራዎች ላይ አቃቅር የላቀረክበት አጋጣሚ ትዝ አይለኝም፣ ፋንዶን (ራሱን ፋኖ ብሎ የምጠራ) ከማድነቅህ በስተቀር፣ ብያንስ መጀመሪያ አከባቢ ላይ።
Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!
Racist segmentalist, fracturist, a son of a hore b*tch from the village of Amuate where his world began and ends. Ignorant of the fact that Gurage is larger than his tortuted village.Horus wrote: ↑09 Oct 2025, 00:06አንተ ጉዴላ ይህን ለዚያ የወያኔ ፋኖ ጩሎ ኦዴ ነገረው እንጂ እንዴት እኔን አበሽጌ የምትወስደኝ?Dama wrote: ↑08 Oct 2025, 23:26Traitor Whorus, You work with killers of and arsonists of Gurage schools
Bravo fool. You will pay for it.
Here below "The Hadiya Region includes Qose" is the chant of big Hadyoch rally
Go kiss them!!
https://vt.tiktok.com/ZSU6aaLYm/
![]()
![]()
Now I know, while Gurage cares about your village but you care for neith Gurage nor your bleeding village. Indeed you said, the more your village bleeds and burns, the better for Ethiopia.
Sellout! Traitor! Banda!
Re: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ የዘመናዊ ባላገር ስልጣኔ ሞዴል ሆነ!
ገተተ በትለር፥DefendTheTruth wrote: ↑09 Oct 2025, 06:57ቁጭ ብሎ አቃቅር ማዉጣት ቀላል ነዉ፤ ሠርቶ መሳየት ግን እንደማዉራት አይደለም!
እስከ አሁን የተሰሩት ስራዎችን አደንቃለሁ ስትል አላየሁም፣ እንደዚያዉም ደግሞ በተሰሩት ስራዎች ላይ አቃቅር የላቀረክበት አጋጣሚ ትዝ አይለኝም፣ ፋንዶን (ራሱን ፋኖ ብሎ የምጠራ) ከማድነቅህ በስተቀር፣ ብያንስ መጀመሪያ አከባቢ ላይ።
ቃልቻ ቃሉን ቅኝ ገዝቷል ብለህ ስትቀባጥር ተነስቼ ያስተማርኩህ ኣሁን ድሮ ሆኗል።
የወሬ ስራህ እንጂ የተግባር ስራ ከእኔ በላይ ሰርተሃል? ሁለተኛ ብትወለድ መስራት የማትችል ነዉ።
ዛሬ ደግሞ ለነገ ሲባል ሌላ ትምህርት እያስተማርኩህ ነዉ። ይህን ታዉቅ ነበር? ታዉቅ የነበረ ከሆነ እንዲታረም የሰራሀዉ ስራ ኣለ? ሀራሙ። በክት።
The Hebrew etymology in the Biblical story may reflect an attempt to cancel out traces of Moses' Egyptian origins.The Egyptian character of his name was recognized as such by ancient Jewish writers like Philo and Josephus. Philo linked Moses' name (Ancient Greek: Μωϋσῆς, romanized: Mōysēs, lit. 'Mōusês') to the Egyptian (Coptic) word for 'water' (môu, μῶυ), in reference to his finding in the Nile and the biblical folk etymology.

