Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ባማራ ክልል የጽምዶ ማጥቃትና የኢትዮጵያ መከላከያ ምላሽ

Post by Horus » 07 Oct 2025, 22:45

በወሎ የተከፈተው የጽምዶ ማጥቃት አንድ ሳምንት አልፎታል። የኢትዮጵያ መከላከያ እስካሁን አንዳችም ምላሽ አላደረገረም ። እንዲያም አንዳንድ ቦታዎች እያፈገፈገ ነው ። ይህ ለምን ሆነ? የዝምታው ትርጉም ምንድን ነው?

በግብጽ የሚቀነባበረው የጽምዶ አባላት ግብጽ ፣ ኤርትራ ፣ ወያኔ ፋኖና ሸኔ የራሳቸውን ትርጉም ሊሰጡ ይችላሉ ። የኢትዮጵያ ጦር አዛዦች ለምን እስካሁን ዝም እንዳሉ የራሳቸው እስትራተጂ ሊኖራቸው ይችላል ።

ነገሩን ውጭ ሆነን ለምናየው ግን መከላከያ እስካሁን ምንም አይነት ምላሽ አለመስጠቱ እጅግ ትክክለኛ ትክክለኛ እስትራተጂ ነው ።

ይህም ቦታ ሰጥቶ ግዜን መግዛት ይባላል።

በጦርነት ውስጥ የተለቀቀ ቦታ በማንኛው ግዜ መልሶ መያዝ ይቻላል ። ከአንድ የጦር መሪ የተወሰደን ግዜ ግን በፍጹም መልሶ መያዝ አይቻልም ።

አንድ ትክክለኛ የጦር መሪ መዋጋት ካልፈለገ አልዋጋም ብሎ ከጠላት ይርቃል። ሲጠቃ መመለስ ካልፈለገ ወደ ኋላ በማፈግፈግ የጠላትን ፕላን ያበላሻል ። ዞሮ ዞሮ ማንኛውም ዉጊያ በራሱ ፕላን እና እቅድ እንጂ ጠላት ባዘጋጀለት ወጥመድ ውስጥ አይገባል ።

ለምሳሌ ፋኖ ደጋግሞ ይህን ከተማ ያዘ ፣ያን ከተማ ተቆጠጠረ ምንትሴ ይባላል ። ይህ ማለት ምንም ማለት አይደለም።

ፋኖ የረባ ከተማ ይዞ ቢከላከል የራሱ የጦርነት አይነትና ድርጅታዊ ባህሪውን ለውጦ ችግር ውስጥ ከመግባት ያለፈ ፋይዳ አያመጣም ። የከተማ አስተዳዳሪ መሆንና ተወርዋሪ ጎሬላ መሆን እንደ ሰማይ ምድር የተለያዩ ስለሆነ ።

ለምሳሌ ፋኖ ተቆጣጥሮ ባንክ የሚዘርፍባቸውን ከተሞ መመልከት በቂ ነው። ይህን መሰል የሽፍታና የሌባ ድርጅታዊ ባህሪ በራሱ ለፋኖ ውድቀት እንጂ የድል ምልክት አይደለም። ይህ ሊሆን የቻለው ፋኖ ቦታ እንዲቆጣጠር በመተዉ ነው ፣ ይህ በራሱ ረቂቅ የዉጊያ እስትራተጊ ነው።

ስለዚህ የኢትዮጵያ መከላከያ ፈታ ዘና ብሎ ለቦታ መያዝ ሳይጨነቅ ግዜን ገዝቶ ሙሉ የጦር ፕላን ማድረጉ በራሱ የጦር አመራር ጥበብ ነው !

የስትራተጂ ሊቃውንት እንደ ሚሉት ጠላትህ ሲሳሳት አታርመው ፣ይልቅስ የበልጥ ስህተተ የሚሰራበትን ወጥመድ ዘርጋለት ነውና

Last edited by Horus on 07 Oct 2025, 23:22, edited 3 times in total.

Misraq
Senior Member
Posts: 16523
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ባማራ ክልል የጽምዶ ማጥቃትና የኢትዮጵያ መከላከያ ምላሽ

Post by Misraq » 07 Oct 2025, 22:52

ቅዘናም ሶዶ።

Affable
Member
Posts: 615
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ባማራ ክልል የጽምዶ ማጥቃትና የኢትዮጵያ መከላከያ ምላሽ

Post by Affable » 07 Oct 2025, 22:53

ጦርነቱ አማራ መንደር መሆን የለበትም። ጦርነቱ ጦርነቱን sponsor የሚያረጉት ሰፈር መሆን አለበት። ትእግስታችን አለቅጥ ተንዛዝቶአል። ይበቃል።

Horus
Senior Member+
Posts: 39799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ባማራ ክልል የጽምዶ ማጥቃትና የኢትዮጵያ መከላከያ ምላሽ

Post by Horus » 07 Oct 2025, 23:17

Affable wrote:
07 Oct 2025, 22:53
ጦርነቱ አማራ መንደር መሆን የለበትም። ጦርነቱ ጦርነቱን sponsor የሚያረጉት ሰፈር መሆን አለበት። ትእግስታችን አለቅጥ ተንዛዝቶአል። ይበቃል።
አፈብል፣
ይህን ብሎ ላማራ ማን ይሟገትለት? አንድ ነገር አስብ፡ ነገር የፋኖ ጎረምሳ የብልጽግና ፓርቲን ተክቶ ደሴን ቢገዛ ላማራውኮ ሳንቲም ለውጥ አያመጣ የበለጠ መከራ እንጂ ! የፋኖ ጦርነት አላማ የለውም የሚባለውኮ ለዚህ ነው! ትልቅ ጠመንጃ ያገኘ ጎረምሳ ሁሉ ጫካ ገብቶ ባንክ የሚዘርፍበት ፣ የሚያግትበት ፣ ኬላ ዘርግቶ ያሻውን የሚቀርጥበት ፣ ነገ ትሰማለህ ሴቶች ሲደረፉርና የገበሪው ፍየት በጉልበት ሲቀማ ! ይህ ሁሉ ባማራ ላይ የመጣ መዓት ነው ! አማራ እውነተኛ ድምጽና ጥቅሙን የሚሟገትለት ሰው ያጣ ሕዝብ ነው!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12870
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ባማራ ክልል የጽምዶ ማጥቃትና የኢትዮጵያ መከላከያ ምላሽ

Post by DefendTheTruth » 08 Oct 2025, 10:15

Horus wrote:
07 Oct 2025, 23:17
Affable wrote:
07 Oct 2025, 22:53
ጦርነቱ አማራ መንደር መሆን የለበትም። ጦርነቱ ጦርነቱን sponsor የሚያረጉት ሰፈር መሆን አለበት። ትእግስታችን አለቅጥ ተንዛዝቶአል። ይበቃል።
አፈብል፣
ይህን ብሎ ላማራ ማን ይሟገትለት? አንድ ነገር አስብ፡ ነገር የፋኖ ጎረምሳ የብልጽግና ፓርቲን ተክቶ ደሴን ቢገዛ ላማራውኮ ሳንቲም ለውጥ አያመጣ የበለጠ መከራ እንጂ ! የፋኖ ጦርነት አላማ የለውም የሚባለውኮ ለዚህ ነው! ትልቅ ጠመንጃ ያገኘ ጎረምሳ ሁሉ ጫካ ገብቶ ባንክ የሚዘርፍበት ፣ የሚያግትበት ፣ ኬላ ዘርግቶ ያሻውን የሚቀርጥበት ፣ ነገ ትሰማለህ ሴቶች ሲደረፉርና የገበሪው ፍየት በጉልበት ሲቀማ ! ይህ ሁሉ ባማራ ላይ የመጣ መዓት ነው ! አማራ እውነተኛ ድምጽና ጥቅሙን የሚሟገትለት ሰው ያጣ ሕዝብ ነው!
There is a saying in Afan Oromo which goes like: ድንቺ ሀርካን ዳባኒቲ ቦዳ ሆርዳ ጨብሳ (ድንችን በራስህ እጅ ተክለህ፣ ቦኃላ ላይ መደቅደቂያህን ይሰብርብሃል፣ ለማለት ነዉ).

This is a sad story for many innocent lives of the region and the country, it costs us both material and human lives, as Ethiopians.

But at the same time we shouldn't overlook how this is a self-inflicted wound for the Amhara community is. The so called Fano was planted, nurtured and set free to beat the Hell out of the Oromos (the G-word, like they used to say). Even Affable, back then with a different nick, didn't make it any secret that his sister doesn't want to hear the hated name of Abiy Ahmed, on this very forum. Now you suddenly found out that "አማራ እውነተኛ ድምጽና ጥቅሙን የሚሟገትለት ሰው ያጣ ሕዝብ ነው", while Amhara itself couldn't take its own fate into its own hand. It nurtured Fano, as tool to achieve plan B. The plan B backfired now, unfortunately but as I said it is a self-inflicted wound.

How on Earth should somebody else come and rescue the Amhara people? Against whom? Its own misfits opted to inflict heavy damage on the people it came from.

It is normal to ask for a helping hand in the case of extra ordinary situations, but it is not normal when you yourself can't keep your own backyards safe for yourself.

Amhara is being ravaged by the misfits of its own, we tried to advise but labelled Amhara hater.

In my view my turn is now to say, you can't have it both ways, as sad the situation as may also get.

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ባማራ ክልል የጽምዶ ማጥቃትና የኢትዮጵያ መከላከያ ምላሽ

Post by Yimer » 08 Oct 2025, 10:47

ወያኔና ሻዕብያ ጦርነቱን እንደጀመሩት መንግስት የገባው አይመስለኝም:: የሻዕብያ/ወያኔ ጦር በትብብር ከ32 አመት በህዋላ የወሎን ምድር እየተቆጣጠሩ ነው:: አብይ ነገሩ አልገባውም... እሱም ፋኖ ወረረን እያለ ይጃጃል ይሆናል ... እንደ አንዳንድ naive Amharas.

ይብላኝ ጠባቂ ለሌለው የአማራ ህዝብ... የበቀል መወጣጫ ሊሆን ነው... ወያኔወች እንደሚዝቱት::

Abere
Senior Member
Posts: 14741
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ባማራ ክልል የጽምዶ ማጥቃትና የኢትዮጵያ መከላከያ ምላሽ

Post by Abere » 08 Oct 2025, 11:33

Yimer,

የወሎ ህዝብ ከኦሮሙማ መንግስት ምን ያገኜ እና ወደፊት ምን ያገኝ ይመስልሃል? ከ ሀ- ፐ እንደ ወሎ ህዝብ በ4ቱም የኢትዮጵያ ማዕዘን የተሰቃየ ካላ ለአብነት ብታስረዳን መልካም ነው። የወሎ ህዝብ እኮ በኦሮሙማ አብይ መንግስት አገር የለውም፤ መቆሚያ መቀመጫ፤ መድረሻ ነው ያጣው። ተዋግቶ ድል አድርጎ ወያኔን የበላጎ ምሽግ ሰብሮ ያገኜውን ድል ( ነጥቆ ለወያኔ ያስረከበው አብይ አህመድ)። እረ ወሎ ከኦሮሙማ ምን ይቀርበታል? ሞት፤ ስደት፤ውርደት፤ መዘረፍ፤ መደፈር ይቀርለታል። ለአነተ አብይ አህመድ ቢወገድ በግልህ የሚቀርብህ ነገር ሊኖር ይችላል። ምናልባት 1 ሺ አመት እንገዛለን የሚለው ምናባዊ ቅዠትም ሊሆን ይችላል።

Please do not relate Fano with TPLF or Shabia, these two are siblings of OLF. Abiy Ahmed is defeated by Wolo Amhara, because he has a defeated purpose. One cannot it does not stink carrying an open bucket load of p000p even by trying to spray it with fragrance. Orommuma is like [deleted], does not God , does not know humanity.

Yimer wrote:
08 Oct 2025, 10:47
ወያኔና ሻዕብያ ጦርነቱን እንደጀመሩት መንግስት የገባው አይመስለኝም:: የሻዕብያ/ወያኔ ጦር በትብብር ከ32 አመት በህዋላ የወሎን ምድር እየተቆጣጠሩ ነው:: አብይ ነገሩ አልገባውም... እሱም ፋኖ ወረረን እያለ ይጃጃል ይሆናል ... እንደ አንዳንድ naive Amharas.

ይብላኝ ጠባቂ ለሌለው የአማራ ህዝብ... የበቀል መወጣጫ ሊሆን ነው... ወያኔወች እንደሚዝቱት::

Horus
Senior Member+
Posts: 39799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ባማራ ክልል የጽምዶ ማጥቃትና የኢትዮጵያ መከላከያ ምላሽ

Post by Horus » 08 Oct 2025, 11:56

Yimer wrote:
08 Oct 2025, 10:47
ወያኔና ሻዕብያ ጦርነቱን እንደጀመሩት መንግስት የገባው አይመስለኝም:: የሻዕብያ/ወያኔ ጦር በትብብር ከ32 አመት በህዋላ የወሎን ምድር እየተቆጣጠሩ ነው:: አብይ ነገሩ አልገባውም... እሱም ፋኖ ወረረን እያለ ይጃጃል ይሆናል ... እንደ አንዳንድ naive Amharas.

ይብላኝ ጠባቂ ለሌለው የአማራ ህዝብ... የበቀል መወጣጫ ሊሆን ነው... ወያኔወች እንደሚዝቱት::
ይመር
አቢይ ነገሩ አልገባውም ማለት ስህተት ነው ። አቢይ ካንተና እኔ ሺ እጥፍ መረጃ ያለው ሰው ነው። ግን አንተ እራስክን በሱ ቦታ ሆነህ ሁሉንም ነገር ብትመለከት ነግሮቹ ግልጽ ናቸው።

የተወሳሰበው ጨዋታ
አንድ
የግብጽ አላማ ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር እንዳትወጣ መከልከልና እድገታችንን በማስቆም የቀጠናው ተፎካካሪ እንዳንሆባት በውስጥ ጦርነት ወጥሮ መያዝ ነው ። ግብጽ ኤርትራን ወያኔን ፋኖን ፣ሸኔን በገንዘብና መሳሪያ ትረዳለች ።

ስለዚህ አቢይ ግብጽን እንዴት ይታገል?

ሁለት
የኢሳያስ አላማ ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር እንዳትወጣ መከልከል፣ ወደብ መንሳት ፣ የብሃር ኃይል እንዳይኖረን ማድረኛ እና እኛን በውስጥ የዘረ ፉክቻ እድገታችን ቆሞ እንድንደሀይ ማድረግ ነው ። ይህን ለማድረግ ኢሳያስ ከአፋር እስከ ሱማሌ ፤ ከወያኔ እስከ ኦነግ እስከ ፋኖ ይረዳል ያስታጥቃል ።

ስለዚህ አቢይ ኤርትራን እንዴት ይታገል?

ሶስት

የወያኔ አላማ ወልቃይትና ራያን መጠቅለል ፣ ከቻለ ወደ 4ኪሎ መመለስ ወይም ይህን ሁሉ ካልቻለ ከግብጽ ሻቢያና ፋኖ ጋር ሆኖ ኢትዮጵያ ሰላም እንዳትሆን ማዳከምና ቀውስ መፍጠር ነው ።

ስለዚህ አቢይ ወያኔን እንዴት ይታገል?

አራት
ፋኖና ሸኔ አሉ ። ፋኖና ሸኔ ምንም አይነት ብሄራዊ አላማ የሌላቸው ለማንኛውም ኃይል ጋር ተሰልፈው ያገር ሃብት ባንክ እየዘረፉ እስከ ቻሉት ድረስ የሚዋጉ መርሲነሪ ወይም ቅጥረኛ ወታደሮች ናቸው። የየሱ ጥቅም ገንዘብ ነው ፣ ከቻሉ ስልጣን ነው አለቀ።

ስለዚህ አቢይ ፋኖና ሸኔን እንዴት ይታገል?

በተለያ 4ቱም የኢትዮጵያ ጠላቶች አንድ ጦርና አንድ ድርጅት አቁመው ሲገጥሙት የትና እንዴት ይዋጋ?

ከሁሉም በላይ የላይኞቹ ጠላቶች አላማ አቢይ ፋብሪካ ማቆም ፣ መንገድ መስራትና ግድብ መገምባት አቁሞ ከነሱ ጋር ጫካ ለጫካ በመዋጋት ባክኖ እንዲቀር ነው አላማቸው!

አቢይ ይህን እስትታተጂያቸውን በጣም በጣም አድርጎ ገብቶታል !!!! በቃ ቁልፉ ነገር ይህ ነው።

ለዚህ ነው አማራን ላማራ ሚሊሺያ በመተው ላይ ያለው ። ያ ማለት ደሞ የሚጋደሉት አማራና አማራ ይሆናሉ ማለት ነው።

ስለዚህ አቢይ ምን እያሰበ እንደ ሆነ ባናውቅም ጦርነቱ አልገባውም ማለት ፍጹም ስህተት ነው

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ባማራ ክልል የጽምዶ ማጥቃትና የኢትዮጵያ መከላከያ ምላሽ

Post by Yimer » 08 Oct 2025, 12:07

Abere,

በዚህ ጉዳይ መንግስትን ስለደገፍኩ ... ለምን ስለኦሮሙማ ትጠይቀኛለህ? I am a proud Amhara man.

መንግስት perfect ነው አላልኩም... ነገር ግን ከወያኔ አብይን 1000% እመርጣለሁ... ተከታትለህኝ ከሆነ መንግስትን መደገፍ የጀመርኩት በቅርብ ጊዜ ነው... ለምን ይመስልሃል? የወያኔና ሻዕብያን መጣመርና ለአማራ/ኢትዮጵያ የሚያመጣውን መዘዝ በማገናዘብ.... ከወያኔ ይልቅ መንግት ይሻላል በሚል ነው::

ስለ ወሎ ፋኖ ወያኔነት በህዋላ ነው የሚገባህ... ይህን እንድታስታውሰው ብቻ ... the only real and independent Fanos are those in Gojjam and Showa.
Last edited by Yimer on 08 Oct 2025, 12:16, edited 1 time in total.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23315
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ባማራ ክልል የጽምዶ ማጥቃትና የኢትዮጵያ መከላከያ ምላሽ

Post by Fed_Up » 08 Oct 2025, 12:13

እየመጣን ነው... ጠብቁን:: ደቂ ሸራሙጥ

Yimer
Member
Posts: 545
Joined: 28 Feb 2021, 07:10

Re: ባማራ ክልል የጽምዶ ማጥቃትና የኢትዮጵያ መከላከያ ምላሽ

Post by Yimer » 08 Oct 2025, 12:15

Brother Horus,

እነዚህ ሰወች ወሎን ሙሉ ለሙሉ እየትቆጣጠሩ ነውኮ? አመጣጣችው ድግሞ ልክ ከ32 አመታት በፊት እንዳደረጉት ቁልፍ የወሎ ቦታወችን እየያዙ ነው... ከዚያ ወደሌሎች ቦታወች ይሰራጫሉ...

መንግስት ምን ይጠብቃል? ደሴን እስከሚይዙ?

መንግስት በሚድያው ወያኔና ሻዕብያ ወረራ መፈፅማቸውን በመግለፅ ህዝቡ ነገሩ እንድገባውና ሀገሩን እንድከላከል ማድረግ አለበት:;
Horus wrote:
08 Oct 2025, 11:56
Yimer wrote:
08 Oct 2025, 10:47
ወያኔና ሻዕብያ ጦርነቱን እንደጀመሩት መንግስት የገባው አይመስለኝም:: የሻዕብያ/ወያኔ ጦር በትብብር ከ32 አመት በህዋላ የወሎን ምድር እየተቆጣጠሩ ነው:: አብይ ነገሩ አልገባውም... እሱም ፋኖ ወረረን እያለ ይጃጃል ይሆናል ... እንደ አንዳንድ naive Amharas.

ይብላኝ ጠባቂ ለሌለው የአማራ ህዝብ... የበቀል መወጣጫ ሊሆን ነው... ወያኔወች እንደሚዝቱት::
ይመር
አቢይ ነገሩ አልገባውም ማለት ስህተት ነው ። አቢይ ካንተና እኔ ሺ እጥፍ መረጃ ያለው ሰው ነው። ግን አንተ እራስክን በሱ ቦታ ሆነህ ሁሉንም ነገር ብትመለከት ነግሮቹ ግልጽ ናቸው።

የተወሳሰበው ጨዋታ
አንድ
የግብጽ አላማ ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር እንዳትወጣ መከልከልና እድገታችንን በማስቆም የቀጠናው ተፎካካሪ እንዳንሆባት በውስጥ ጦርነት ወጥሮ መያዝ ነው ። ግብጽ ኤርትራን ወያኔን ፋኖን ፣ሸኔን በገንዘብና መሳሪያ ትረዳለች ።

ስለዚህ አቢይ ግብጽን እንዴት ይታገል?

ሁለት
የኢሳያስ አላማ ኢትዮጵያ ወደ ቀይ ባህር እንዳትወጣ መከልከል፣ ወደብ መንሳት ፣ የብሃር ኃይል እንዳይኖረን ማድረኛ እና እኛን በውስጥ የዘረ ፉክቻ እድገታችን ቆሞ እንድንደሀይ ማድረግ ነው ። ይህን ለማድረግ ኢሳያስ ከአፋር እስከ ሱማሌ ፤ ከወያኔ እስከ ኦነግ እስከ ፋኖ ይረዳል ያስታጥቃል ።

ስለዚህ አቢይ ኤርትራን እንዴት ይታገል?

ሶስት

የወያኔ አላማ ወልቃይትና ራያን መጠቅለል ፣ ከቻለ ወደ 4ኪሎ መመለስ ወይም ይህን ሁሉ ካልቻለ ከግብጽ ሻቢያና ፋኖ ጋር ሆኖ ኢትዮጵያ ሰላም እንዳትሆን ማዳከምና ቀውስ መፍጠር ነው ።

ስለዚህ አቢይ ወያኔን እንዴት ይታገል?

አራት
ፋኖና ሸኔ አሉ ። ፋኖና ሸኔ ምንም አይነት ብሄራዊ አላማ የሌላቸው ለማንኛውም ኃይል ጋር ተሰልፈው ያገር ሃብት ባንክ እየዘረፉ እስከ ቻሉት ድረስ የሚዋጉ መርሲነሪ ወይም ቅጥረኛ ወታደሮች ናቸው። የየሱ ጥቅም ገንዘብ ነው ፣ ከቻሉ ስልጣን ነው አለቀ።

ስለዚህ አቢይ ፋኖና ሸኔን እንዴት ይታገል?

በተለያ 4ቱም የኢትዮጵያ ጠላቶች አንድ ጦርና አንድ ድርጅት አቁመው ሲገጥሙት የትና እንዴት ይዋጋ?

ከሁሉም በላይ የላይኞቹ ጠላቶች አላማ አቢይ ፋብሪካ ማቆም ፣ መንገድ መስራትና ግድብ መገምባት አቁሞ ከነሱ ጋር ጫካ ለጫካ በመዋጋት ባክኖ እንዲቀር ነው አላማቸው!

አቢይ ይህን እስትታተጂያቸውን በጣም በጣም አድርጎ ገብቶታል !!!! በቃ ቁልፉ ነገር ይህ ነው።

ለዚህ ነው አማራን ላማራ ሚሊሺያ በመተው ላይ ያለው ። ያ ማለት ደሞ የሚጋደሉት አማራና አማራ ይሆናሉ ማለት ነው።

ስለዚህ አቢይ ምን እያሰበ እንደ ሆነ ባናውቅም ጦርነቱ አልገባውም ማለት ፍጹም ስህተት ነው

Right
Member
Posts: 4235
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ባማራ ክልል የጽምዶ ማጥቃትና የኢትዮጵያ መከላከያ ምላሽ

Post by Right » 08 Oct 2025, 12:26

You PP fools are talking to each other like a drunken coal miner. It won’t change a thing.

It was over for Abiye Ahmed Ali when he made a Pretoria back deal at the expense of the Amharas.
The two scorpions PP and TPLF can’t live in the same bottle. One has to destroy the other.
The Amharas hold the card. Without them you can’t fight the Weyannies or the Eritreans.
Without the Amharas support no one will survive in Ethiopian politics.

The SODOs may cheer and dance but they can’t fight you a war.

PP is done. It is a matter of time and in the process PP will drain the nations resources.

Horus
Senior Member+
Posts: 39799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ባማራ ክልል የጽምዶ ማጥቃትና የኢትዮጵያ መከላከያ ምላሽ

Post by Horus » 08 Oct 2025, 12:38

እርግጥ ወሎ ያሳዝናል፤ ወያኔ የዛሬ 35 አመት ወደ አዲስ አበባ ሲገሰግስ በልልታ ሸኙት ። ሲቀልጥል የዛሬ 3 አመት ልጅንና ሚስቱን ደረፈሩበት ። አሁን ደም ፋኖ የተባለን ሌላ ወያኔ ባንድ ይዘው ባንኩን ዘርፈው ሴቶቹን ይደፍሩበታል ። በአንድ በኩል ይህ ሁሉ የሚሆነው ያማራ ሕዝብ ፋኖ የተባለ ሽፍታና የሻቢያ ተላላኪ ውጣልን ብሎ አለመነሳቱ ነው ።

በእኔ እምነት የኢትዮጵያ ሰራዊት በጎሳው ውስጥ እየገባ እያንድናዱ ጎሳ እራሱ የሚፈጥረው እሳት ወስጥ መንደድ የለበትም ። የፋኖ ችግር ያማራ ችግር ነው ። ያማራ ሕዝብ ይህን የራሱ ወጣት የሚያወርድበትን መከራ እምቢ ማለት አለበት ።

ሻቢያ ወያኔና ፋኖ ወሎን ይዘው ወደ ሸዋና አዲሳባ ይገሰግሳሉ የሚለው ፍጹ ፍጹም ስህተት ነው ። አይደለም ዛሬ የዛሬ 4 አመት መከላከያ በጣም ደካማ በነበረነት ግዜ የሆነውን አይተናል ።

መከላከያ ምንም ነገር አለማድረጉ ትልቅ መልክት አለው ። የጠላት ጦር ያለውን ኃይልና ድርጅት ጠንቅቀው ያውቃሉ ። ጄ/ል ተፈራ ዛሬ ጀምሮ መደበኛ ጦርነት ጀምረናል ያለውም ዉሸት የሳይኮሎጂ ጦርነት ነው ።

ይህ ሁሉ የምታየው ሆያ ሆዪ ጦርነት ያለ አስመስሎ መንግስት ማዳከም እና ሕዝባዊ አመጽ ለመቀስቀስ መሞከር ነው ። ለዚህ ነው መንግስት ምንም እንደ ሌለ ረስቶት ስራውን በውስጥ እየሰራ ስለ ፋብሪካና መንገድ ግምባታ የሚያወራው። ዞሮ ዞሮ ሁሉም ቲክ ቶክ ነው ።

Wedi
Member+
Posts: 8598
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ባማራ ክልል የጽምዶ ማጥቃትና የኢትዮጵያ መከላከያ ምላሽ

Post by Wedi » 08 Oct 2025, 12:40

https://www.facebook.com/reel/670684786089317

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 14741
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ባማራ ክልል የጽምዶ ማጥቃትና የኢትዮጵያ መከላከያ ምላሽ

Post by Abere » 08 Oct 2025, 13:23

Yimer fully understands that Abiy Ahmed’s forces were defeated in Wolo, but he refuses to admit that it was Wolo Fano who decimated the OLF-ENDF coalition. Instead, he absurdly blames Shabia and the TPLF. Ironically, he doesn’t list a single drone, fighter jet, or tank that Shabia supposedly used on the Wolo front. If Shabia had really been involved, we would’ve seen drones in the skies and at least a few tanks from TPLF - none of which happened.

This blame game is just a poor cover-up. Deep down, Yimer knows it was the patriotic warriors of Wolo who crushed the braided OLF ragtag group - the same group that used to terrorize Amhara women and children. Now, in Wolo land, they have been roasted like potatoes.

Huresa, for his part, also knows Oromummaa was defeated in Wolo. To save face, he pushed a two-pronged excuse:

a) He claims the OLF-ENDF “voluntarily withdrew” :mrgreen: and handed over security duties to the Amhara militia. He conveniently ignores the fact that their so-called corridor trench -exposed to the world—looked more like a Sudanese refugee camp than a military stronghold. :mrgreen:

b) Like Yimer, he tries to drag in Shabia and TPLF, despite there being no evidence of their military involvement—no tanks, no drones, no jets. Meanwhile, it was Oromia’s own drones and jets that entered the battle—and still lost.

But neither Huresa nor Yimer can point to even one positive thing that has come to Wolo as a result of the Oromummaa OLF-PP regime. All they do is make empty noise -which, to me, sounds more like a distress call to all Oromummaa sympathizers, Sodo and Silte, begging them to come save their crumbling dream of a euphoric 1,000-year rule crushing and displacing the more than 80 tribes in Ethiopia.

Right wrote:
08 Oct 2025, 12:26
You PP fools are talking to each other like a drunken coal miner. It won’t change a thing.

It was over for Abiye Ahmed Ali when he made a Pretoria back deal at the expense of the Amharas.
The two scorpions PP and TPLF can’t live in the same bottle. One has to destroy the other.
The Amharas hold the card. Without them you can’t fight the Weyannies or the Eritreans.
Without the Amharas support no one will survive in Ethiopian politics.

The SODOs may cheer and dance but they can’t fight you a war.

PP is done. It is a matter of time and in the process PP will drain the nations resources.

Right
Member
Posts: 4235
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ባማራ ክልል የጽምዶ ማጥቃትና የኢትዮጵያ መከላከያ ምላሽ

Post by Right » 08 Oct 2025, 13:56

Abiye Ahmed Ali was defeated by FANO warriors in Wollo. No amount of excuses will change that fact.

The PP cadres are making more noises than before because they are scared to death.

As I said, it is over for Abiye Ahmed Ali. It is a matter of time.

Horus
Senior Member+
Posts: 39799
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ባማራ ክልል የጽምዶ ማጥቃትና የኢትዮጵያ መከላከያ ምላሽ

Post by Horus » 08 Oct 2025, 14:08

Yimer,
Here is the truth in black and white.

ወልቃይትና ራያ ለወያኔና ሻቢያ ተሽጠዋል! በማ? በአማራ ፋኖ !! በሻቢያ ጀርባ ያለው ማነው? ግብጽ !!

Post Reply