Re: ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ የአባቱ ልጅ - ቱስ ቱስ የኮሪዶር ካድሬዎችና ፍንዳታ ዘበናዮች አድምጡ!
ለፈሳም የፒፒ ካድሬዎች ቀድሜ እንደተናገርኩት፣ ኢትዮጵያ ከፈረንጅ በመጣ ውራጅ ቁስና (መኪና፣ ኩሽኔታ፣ መብራት፣ መስኮት፣ ፌሮ፣ አሳንሰርና) አስተሳሰብ ለጊዜው የዕንቁጣጣሽ ልብስ እንደተገዛለት ልጅ ታብለጨልጭ ይሆናል እንጂ በፍፁም ልትሰለጥን አትችልም።
ልትሰለጥን የምትችለው ህዝቦቿ በሰላምና በፍትህ በአንድነት ሲኖሩና እራሳቸውን ሲያውቁ ብቻ ነው። በቆሎ ማብቀል ተስኖት የሚራብና እርስ በእርሱ የሚተላለቅ ህዝብ ያለበት ስርዓት አዋቅረህ፣ እንደ አሜሪካ ወደ ጠፈር መተኮስ ካማረህ አይሞሮህ ስለተነካ የአማኑኤል ወይንም የሚካኤል ዕርዳታ በአፋጣኝ ያስፈልግሃል።
ልትሰለጥን የምትችለው ህዝቦቿ በሰላምና በፍትህ በአንድነት ሲኖሩና እራሳቸውን ሲያውቁ ብቻ ነው። በቆሎ ማብቀል ተስኖት የሚራብና እርስ በእርሱ የሚተላለቅ ህዝብ ያለበት ስርዓት አዋቅረህ፣ እንደ አሜሪካ ወደ ጠፈር መተኮስ ካማረህ አይሞሮህ ስለተነካ የአማኑኤል ወይንም የሚካኤል ዕርዳታ በአፋጣኝ ያስፈልግሃል።
Re: ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ የአባቱ ልጅ - ቱስ ቱስ የኮሪዶር ካድሬዎችና ፍንዳታ ዘበናዮች አድምጡ!
ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ እነዚህ የወያኔ የሻዕቢያና የኦነግ-ሸኔ (trilateral evil) እንክርዳዶች በፈረንጅ ዕርኩስ መንፈስ እየተጋለቡ ያመጡብን እንጭጭ አስተሳሰብና ስርዓት ሃገሪቷን ማህለቅ እንዳሳጣት ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል።
አውሮፓ ሲለምኑበት በነበረው አቁፋዳቸው ውስጥ የፈረንጅን ሃሳቦች ጠቅልለው ይዘው ኢትዮጵያ ገብተው ገብተው ቀይ ኮከብ፣ ቼ ጉቬራ፣ ሶሻል ዲሞክራት፣ ሊበራል፣ ኮሪዶር፣ ስታንዳርዱን የጠበቀ፣ ስታንድአፕ ኮመዲ ሾው፣ ሴሌቦሪቲ፣ ሜክ ኦቨር፣ ሼፍ፣ አይዶል ቅብርጥሶ እያሉ በቃላት ጋጋታ ያወናብዱሃል። ይኸ ግልብና ልጥፍ የሆነ የፈረንጅን ባህል ባስታርዳይዝ የማድረግ አስተሳሰብ እስካልጠፋ ድረስ፣ ሃገራችን ከመከራ አትወጣም።
አውሮፓ ሲለምኑበት በነበረው አቁፋዳቸው ውስጥ የፈረንጅን ሃሳቦች ጠቅልለው ይዘው ኢትዮጵያ ገብተው ገብተው ቀይ ኮከብ፣ ቼ ጉቬራ፣ ሶሻል ዲሞክራት፣ ሊበራል፣ ኮሪዶር፣ ስታንዳርዱን የጠበቀ፣ ስታንድአፕ ኮመዲ ሾው፣ ሴሌቦሪቲ፣ ሜክ ኦቨር፣ ሼፍ፣ አይዶል ቅብርጥሶ እያሉ በቃላት ጋጋታ ያወናብዱሃል። ይኸ ግልብና ልጥፍ የሆነ የፈረንጅን ባህል ባስታርዳይዝ የማድረግ አስተሳሰብ እስካልጠፋ ድረስ፣ ሃገራችን ከመከራ አትወጣም።
Re: ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ የአባቱ ልጅ - ቱስ ቱስ የኮሪዶር ካድሬዎችና ፍንዳታ ዘበናዮች አድምጡ!
ስንት የአይምሮ ባሪያ አለ እዚህ ፎረም ላይ?
- በደልን መላመድና ኢፍትሃዊነትን አሜን ብሎ መቀበል ባርነት ነው!
- አድር ባይ ካድሬ መሆን ባርያ መሆን ነው!
- በደልን መላመድና ኢፍትሃዊነትን አሜን ብሎ መቀበል ባርነት ነው!
- አድር ባይ ካድሬ መሆን ባርያ መሆን ነው!
Re: ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ የአባቱ ልጅ - ቱስ ቱስ የኮሪዶር ካድሬዎችና ፍንዳታ ዘበናዮች አድምጡ!
A prime symptom of Ethiopia’s mental slavery: imitate Ferenji’s skin-deep culture without addressing the underlying problem:
Re: ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ የአባቱ ልጅ - ቱስ ቱስ የኮሪዶር ካድሬዎችና ፍንዳታ ዘበናዮች አድምጡ!
አይነምድሯ,Selam/ wrote: ↑17 Aug 2025, 09:02ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ እነዚህ የወያኔ የሻዕቢያና የኦነግ-ሸኔ (trilateral evil) እንክርዳዶች በፈረንጅ ዕርኩስ መንፈስ እየተጋለቡ ያመጡብን እንጭጭ አስተሳሰብና ስርዓት ሃገሪቷን ማህለቅ እንዳሳጣት ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል።
አውሮፓ ሲለምኑበት በነበረው አቁፋዳቸው ውስጥ የፈረንጅን ሃሳቦች ጠቅልለው ይዘው ኢትዮጵያ ገብተው ገብተው ቀይ ኮከብ፣ ቼ ጉቬራ፣ ሶሻል ዲሞክራት፣ ሊበራል፣ ኮሪዶር፣ ስታንዳርዱን የጠበቀ፣ ስታንድአፕ ኮመዲ ሾው፣ ሴሌቦሪቲ፣ ሜክ ኦቨር፣ ሼፍ፣ አይዶል ቅብርጥሶ እያሉ በቃላት ጋጋታ ያወናብዱሃል። ይኸ ግልብና ልጥፍ የሆነ የፈረንጅን ባህል ባስታርዳይዝ የማድረግ አስተሳሰብ እስካልጠፋ ድረስ፣ ሃገራችን ከመከራ አትወጣም።
ሻእቢያን ሳታነሽ ካደርሽ ያምሻል አይደል... "ሻእቢያ" ሱስ ነው ስንል ያለምክንያት አይደለም:: እንደ ጭቃ የተጨማለቀው ውጥንቅጥ ፖለቲካችሁ እና ድህነታችሁ ውስጥ የውጭ አገር መንግስት እየጎተትሽ ጭቃው ላይ አትዶልችው... በምናብሽም ቢሆንም:: ራሳችሁን ቻሉ... እንጥፍጣፊ ሁላ
-
ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10407
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ የአባቱ ልጅ - ቱስ ቱስ የኮሪዶር ካድሬዎችና ፍንዳታ ዘበናዮች አድምጡ!
Re: ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ የአባቱ ልጅ - ቱስ ቱስ የኮሪዶር ካድሬዎችና ፍንዳታ ዘበናዮች አድምጡ!
ቁናሳም ሻቦ
የዛሬ ሳምንት የጫንከው ቦንዳ ፣ ሳዋ ደረሰልህ እንዴ?
ዝንባም!
የዛሬ ሳምንት የጫንከው ቦንዳ ፣ ሳዋ ደረሰልህ እንዴ?
ዝንባም!
Fed_Up wrote: ↑17 Aug 2025, 15:31አይነምድሯ,Selam/ wrote: ↑17 Aug 2025, 09:02ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ እነዚህ የወያኔ የሻዕቢያና የኦነግ-ሸኔ (trilateral evil) እንክርዳዶች በፈረንጅ ዕርኩስ መንፈስ እየተጋለቡ ያመጡብን እንጭጭ አስተሳሰብና ስርዓት ሃገሪቷን ማህለቅ እንዳሳጣት ቁልጭ አድርጎ አስቀምጦታል።
አውሮፓ ሲለምኑበት በነበረው አቁፋዳቸው ውስጥ የፈረንጅን ሃሳቦች ጠቅልለው ይዘው ኢትዮጵያ ገብተው ገብተው ቀይ ኮከብ፣ ቼ ጉቬራ፣ ሶሻል ዲሞክራት፣ ሊበራል፣ ኮሪዶር፣ ስታንዳርዱን የጠበቀ፣ ስታንድአፕ ኮመዲ ሾው፣ ሴሌቦሪቲ፣ ሜክ ኦቨር፣ ሼፍ፣ አይዶል ቅብርጥሶ እያሉ በቃላት ጋጋታ ያወናብዱሃል። ይኸ ግልብና ልጥፍ የሆነ የፈረንጅን ባህል ባስታርዳይዝ የማድረግ አስተሳሰብ እስካልጠፋ ድረስ፣ ሃገራችን ከመከራ አትወጣም።
ሻእቢያን ሳታነሽ ካደርሽ ያምሻል አይደል... "ሻእቢያ" ሱስ ነው ስንል ያለምክንያት አይደለም:: እንደ ጭቃ የተጨማለቀው ውጥንቅጥ ፖለቲካችሁ እና ድህነታችሁ ውስጥ የውጭ አገር መንግስት እየጎተትሽ ጭቃው ላይ አትዶልችው... በምናብሽም ቢሆንም:: ራሳችሁን ቻሉ... እንጥፍጣፊ ሁላ
Re: ፕ/ሮ ኃይሌ ገሪማ የአባቱ ልጅ - ቱስ ቱስ የኮሪዶር ካድሬዎችና ፍንዳታ ዘበናዮች አድምጡ!
የራስህ ውብ ፊደል እያለህ የፈረንጅ ላቲን ላይ ሙጭጭ ማለት የማይድን የበታችነት ስሜትና የባርነት በሽታ መገለጫ ነው።