Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

tarik
Senior Member+
Posts: 36243
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: SMART PLACE CREATES SMART BRAIN. SMART BRAIN PRODUCES INTELLIGENCE!

Post by tarik » 25 Jun 2025, 10:59

Yeah, it created idiot gallas like you and galla abiy :lol:
:lol: :mrgreen:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9822
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: SMART PLACE CREATES SMART BRAIN. SMART BRAIN PRODUCES INTELLIGENCE!

Post by Digital Weyane » 25 Jun 2025, 11:12

ህዝባችን የብልፅግና አገዛዝ በሚያካሂደው ጦርነት እና በሰው ሰራሽ ረሃብ እያለቀ ፈረንጆችን ለማስደሰት ብለን ከውጪ ተበድረን የምናደርገው ከተማዋን የማስዋብ ጥረት ራሳችንን ከማታለል በስተቀር በደሃው የኢትዮጵያ ህዝብ ፊት ምንም ነገር አይፈጥርልንም። :roll: :roll:

sesame
Member+
Posts: 7903
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: SMART PLACE CREATES SMART BRAIN. SMART BRAIN PRODUCES INTELLIGENCE!

Post by sesame » 25 Jun 2025, 11:24

The motivation for all of these flashy government funded projects is now clear, it is a way for PP clowns to enrich themselves. The only question is how much money is being stolen.

Thomas H wrote:
25 Jun 2025, 06:49
38 ቢሊየን ብር ኪሳራ

Selam/
Senior Member
Posts: 16897
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: SMART PLACE CREATES SMART BRAIN. SMART BRAIN PRODUCES INTELLIGENCE!

Post by Selam/ » 28 Jun 2025, 12:59

ቱስ ቱስ ጭልፊቱ aka ዲዲቲ

ይኸንን ጥቅስ የትኛው ካድሬ ነው ቆልምሞ ያስተማረህ?

— በመጀመሪያ፣ Smart Place ምን ማለት ነው?
— ሲቀጥል፣ የሰዎችን መሰረታዊ መብትና የመኖር ፍላጎቶች ሊያሟላ ያልቻለን ከተማ፣ በብድር ገንዘብ ወርቅ ብታነጥፍበትም፣ ሃሳብህን በነፃ እንድትገልፅ አያስችልህም፣ መብራትና ውኃ ወይንም እንጀራ አይሆንህም፤ ኮሌጅ አያስበጥስህም ።

አንተን ሥጋ በምላጭ ከመቀንጠብ ትሻሻላለህ ብለው ከወልቂጤ ወደ አዲስ አበባ ቢልኩህም ከሊስትሮነት አላለፍክም። ተማርክ ሲባል ደግሞ ነፃ አውጪ ኢህአፓ ሆነህ ከሃገር ፈረጠጥህ። ፈረንጆቹም እንደ እኛ ሙሉ ሰው መስለሃቸው ዜግነት ቢሰጡህ ተመልሰህ ተርመጥምጠህ፣ የኦነግ ካድሬ ሆንክ።

ድንጋይን ለዘመናት እንኳን ውኃ ውስጥ ብትዘፈዝፈው፣ መቼም ቢሆን መዋኘት አይችልም። ወለንጪቲን!


Horus wrote:
25 Jun 2025, 10:21

Post Reply