Re: Deport አል ማሪያም የተባለ ከርሳም ካድሬ!
You can not deport him. He deported himself. He never sets foot in Ethiopia for fear that he might be killed by Fano.
Re: Deport አል ማሪያም የተባለ ከርሳም ካድሬ!
አል ማሪያም የተባለ ሀፍረተ-ቢስ ዱርዬ እንኳን ህግ ሊማር ቀርቶ ህግ ባለበት ቦታ አልፎ የሚያውቅ አይመስልም። ተምሮ መሃይም ከመሆን እግዜር ይጠብቃችሁ። ትምህርት ለሰው ልጆች ችግር ፈች ክህሎት እና በጎ የባህርይ ለውጥ ካላመጣ ትምህርት ሳይሆን ንጹህ ሁኖ የተወለደውን የሰው ልጅ ወደ ወንጀለኝነት እና አሸባሪነት የሚቀይር ነው ማለት ነው። ብርሃኑ ነጋ እና አል-ማርያም እንድሁም ወዘተ ትምህርት ወደ ወንጀለኝነት አንጥሮ የቀየራቸው ናቸው።