Re: ኮሪዶር ለሚቀጥሉት 5 ዓመታት ያለ ማቋረጥ ይቀጥላል!! 11ዱም ክፍለ ከተሞች ይኮረደራሉ ማለት ነው !!!
ይኮረደራሉ
you are definitely played up in the head.

Re: ኮሪዶር ለሚቀጥሉት 5 ዓመታት ያለ ማቋረጥ ይቀጥላል!! 11ዱም ክፍለ ከተሞች ይኮረደራሉ ማለት ነው !!!
ጭልፊቱ
ጭቃ ቤቱን ባፈረስክበት እጅህ፣ ጭቃ አስተሳሰብህንም አፍርሰው።
ለነገሩ ጭቃ ላወቀበት ወርቅ ነው፣ ፈርሶም እንኳን ተመልሶ ጥቅም ላይ ይውላል። ያንተ ልፋጭ አንጎል ግን ከካድሬነት ሌላ ከፍ አይልም ዝቅ አይልም።
እበት!