Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 34734
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኮሪዶር ለሚቀጥሉት 5 ዓመታት ያለ ማቋረጥ ይቀጥላል!! 11ዱም ክፍለ ከተሞች ይኮረደራሉ ማለት ነው !!!

Post by Horus » 18 Feb 2025, 21:19

Tiago wrote:
18 Feb 2025, 20:42
ይኮረደራሉ :lol: :lol: :lol: you are definitely played up in the head.
አው ቱስ ቱሱ ጸረ ኮሪደሪስት ሰማይና ምድር የሚያናውጥ የጭቃ ቤቶች ቅርስ ጠባቂ አብዮት ካልገታው በተቀር በሚቀጥለው 4 እስከ 5 ዓመትታ የጭቃ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ካዲስ አበባ ይወገዳሉ! 8 ሚሊዮን ሕዝብ አፓርትሜንትና ቪላ ቤቶች ውስጥ ማስገባት ቀላል ባይሆንም !!!

Selam/
Senior Member
Posts: 14497
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኮሪዶር ለሚቀጥሉት 5 ዓመታት ያለ ማቋረጥ ይቀጥላል!! 11ዱም ክፍለ ከተሞች ይኮረደራሉ ማለት ነው !!!

Post by Selam/ » 19 Feb 2025, 20:43

ጭልፊቱ
ጭቃ ቤቱን ባፈረስክበት እጅህ፣ ጭቃ አስተሳሰብህንም አፍርሰው።

ለነገሩ ጭቃ ላወቀበት ወርቅ ነው፣ ፈርሶም እንኳን ተመልሶ ጥቅም ላይ ይውላል። ያንተ ልፋጭ አንጎል ግን ከካድሬነት ሌላ ከፍ አይልም ዝቅ አይልም።

እበት!

Horus wrote:
18 Feb 2025, 21:19

Post Reply