-
- Member+
- Posts: 9556
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ፋውል ስሰራ እስካልታየሁ ድረስ ብታሙኑም ባታሙኑም ነፃ ነኝ!
ትላንት እያለቀስክ፣ እንባህን እንደጎርፍ እያፈሰስክ፣ ጩኸትክን እያቀለጥህ <<ጌታየ አቢይ ሆይ ኡባክህ የቀይ ባህርን ውኃ ጠጥቼ እንድሞት እርዳኝ>> ስትል እንዳልነበርክ ሁሉ፤ ዛሬ ደግሞ አይንህን በጨው አጥበህ <<ዋናው አላማዬ ኢትዮጵያን ማፍረስ ነው>> እያልክ ስታወራ ትንሽ እንኳን እፍረት አይሰማህም?


Re: ፋውል ስሰራ እስካልታየሁ ድረስ ብታሙኑም ባታሙኑም ነፃ ነኝ!
DG what are you saying? ምነው ያልተፃፈ ታነባለህ?