Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Zmeselo
- Senior Member+
- Posts: 33928
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Post
by Zmeselo » 09 Jan 2025, 19:40
የአህያ እና የፈረስ ጋሪዎችን በማዘመን እንደ ትራንስፖርት አማራጭ ለመጠቀም ሥራዎች እየሰራን ነው።
ዶ/ር ዓለሙ ስሜ
The dramatic fuel price hikes in Ethiopia have become a hot topic, with diesel prices rising to 101 birr and petrol to 98 birr per litre.
However, according to the State Minister for Trade and Regional Integration, once the current subsidies—75% for diesel and 67% for petrol—are fully phased out within a year, fuel prices are projected to soar to 392 birr per liter for diesel and 306 birr for petrol.
At those rates, many people might find themselves relying on alternative transportation methods; such as the "Prosperity Taxi".
-
Odie
- Member
- Posts: 2571
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 09 Jan 2025, 19:57
We have referred this post or topic for immediate response to Defend The Truth and corridor development cardres...axum-kizenam for immediate response.
PP Athlete Feysa also joked people who could not drive their car due to price hike in gas should ride their horse on the glittering new corridor PP built in Addis. Some have questioned if Addis Ababan have horse, cat, dog or even a rooster in this case. Or if they have a horse, is there a fodder to feed the horses?
Since our tiny evil neighbors are making fun of the Oromo tribe the way they run the country, we demand the Oromo tribe, the corridor lovers and cadres of all tribes to respond to this thread!
Is there even gas in Eritrea? I thought they use steam engine or the modern vehicle in Eritrea, CAMEL
Thank you
Last edited by
Odie on 09 Jan 2025, 19:59, edited 1 time in total.
-
almaze
- Member+
- Posts: 7006
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
Post
by almaze » 09 Jan 2025, 19:57
Mr. Zemso, It would be wise to consider your niece's message; there are valuable lessons to be learned from her.
Please wait, video is loading...
-
Odie
- Member
- Posts: 2571
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 09 Jan 2025, 20:01
almaze wrote: ↑09 Jan 2025, 19:57
Mr. Zemso, It would be wise to consider your niece's message; there are valuable lessons to be learned from her.
Please wait, video is loading...
Bless your soul Almaz
I hope someone listens to you
-
sesame
- Member+
- Posts: 6859
- Joined: 28 Feb 2013, 17:55
-
Temt
- Member+
- Posts: 5308
- Joined: 04 Jun 2013, 22:23
Post
by Temt » 09 Jan 2025, 21:22
-
almaze
- Member+
- Posts: 7006
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
Post
by almaze » 09 Jan 2025, 23:08
Mr. Zemso, here is your nephew sharing some valuable insights. I hope you take away a lesson or two from it.
Please wait, video is loading...
-
almaze
- Member+
- Posts: 7006
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
Post
by almaze » 10 Jan 2025, 20:00
Please wait, video is loading...
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 22207
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 10 Jan 2025, 20:04
almaze wrote: ↑10 Jan 2025, 20:00
አጋመተይቲ እሙሙዬን እመመማት...
ብድብድ ረሳሕ አሌት
-
Zmeselo
- Senior Member+
- Posts: 33928
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Post
by Zmeselo » 10 Jan 2025, 21:28
Almexet, has finally accepted her 4th rate status within Ethiopia. No more, chgray-republic shite!
-
Meleket
- Member
- Posts: 3982
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 11 Jan 2025, 02:48
ኣቦ በጎረቤት ሃገር የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ይደብራል። ኢትዮጵያዉያን ያሻቸውን “ሰረገላ” ኣዘምነው ቢጠቀሙበት እነ ዘሜና ተራ ካድሬዎቻችን ምን ያገባችኋል። ኧረ ነዉር ነው በጎረቤት ጉዳይ ልፈትፍት ማለት ነዉር ነው። እነሱ ኣሁን ተነሰው “ሽም ንህቢ”ን ማለትም ኣየር መንገዳችንን ኣንስተው ከኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ጋር እያነጻጸሩ እንዲሳለቁብን መንገድ እኮ እየከፈታችሁ ነው። የኛዎቹ የጦርነት ጥቅመኞች(ጦ.ጥ.) ምናለ በጎረቤቶቻችን የግል ምርጫና በስራቸው ውስጥ ጣልቃ ባትገቡ። የጎረቤቶቻችንን ስራ ከማንቋሸሽ ይልቅ “በርቱ” በማለት ምናለ ስለ ሰላምና ፍቅር ብትተጉ። ከማናቆርና ጎረቤትን ከመዘርጠጥ ምን ስለምትጠቀሙ ነው? ሊገባን አልቻለም! በዚህ ኣካሄዳችሁ መቼም ቢሆን የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ለመሆን ኣትበቁም ብለን አንሳለቅባችሁም።
ይልቅስ ቁምነገር አውሩ ጠቅላይ ኣብዪ ለትግባሬው የተስማሙበትን ለኤርትራ ዘላቂ ሰላምና ለድንበር ህዝቦችም የሰላም ዋስትና ምሰሶ የሆነውን “ፊዚካል ዲማርኬሽንን” ኣታረሳሱ viewtopic.php?f=2&t=308857&
Zmeselo wrote: ↑09 Jan 2025, 19:40
የአህያ እና የፈረስ ጋሪዎችን በማዘመን እንደ ትራንስፖርት አማራጭ ለመጠቀም ሥራዎች እየሰራን ነው።
ዶ/ር ዓለሙ ስሜ
The dramatic fuel price hikes in Ethiopia have become a hot topic, with diesel prices rising to 101 birr and petrol to 98 birr per litre.
However, according to the State Minister for Trade and Regional Integration, once the current subsidies—75% for diesel and 67% for petrol—are fully phased out within a year, fuel prices are projected to soar to 392 birr per liter for diesel and 306 birr for petrol.
At those rates, many people might find themselves relying on alternative transportation methods; such as the "Prosperity Taxi".
-
Zmeselo
- Senior Member+
- Posts: 33928
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Post
by Zmeselo » 11 Jan 2025, 07:57
ያንተን ቁዘማ መስማት ስንት እንደሚደብር ብታዉቅ ኖሮ፡ ትንሽ እፍረት ይሰማህ ነበር። በተጨማሪ፡ ኣንተን እንደ ኣማካሪ የመረጠህ ሰዉ ካለ፡ documentation ኣቅርብ። ካለበለዝያ ኣርፈህ ተቀመጥ፡ ኣቃጣሪ። ኣንተን ለማዝናናት እዚህ የሚመጣ ሰዉ፡ ኣንድም የለም።
Annoying parasite!
Meleket wrote: ↑11 Jan 2025, 02:48

by Zmeselo » 11 Jan 2025, 09:41
Russia donates over 1600 tons of grain to Ethiopia as aid to refugees
Please wait, video is loading...
-
Meleket
- Member
- Posts: 3982
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 13 Jan 2025, 04:32
ከዩክሬን የተዘረፈ ስንዴ፡ የደም ስንዴ!
Zmeselo wrote: ↑11 Jan 2025, 09:41
Russia donates over 1600 tons of grain to Ethiopia as aid to refugees
Please wait, video is loading...
-
Meleket
- Member
- Posts: 3982
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 13 Jan 2025, 04:48
ዘሜ ዘመሰሎ ዓቢ ሰብ ወዲ ዓበይቲ፡ “ብሮስቤሪቲ 'ታስኪ'” ብለህ በፒፒ የትራንስቦርት የስራ ክንዋኔ ላይ ልትሳለቅ መሞከር ነውር ነው። መስታዉቱን የራስህን ምስልም ለማዬት ተጠቀምበት። ስንት አፍሪካ ቀንድ ላይ እየተሰሩ ያሉ የቤት ብሮጀክቶች፡ ኣንተ በጉራ ያልቃሉ ካልካቸው እንኳን ድፍን 10 ዓመት ዬሞላቸው፡ ከተጀመሩ 20 ዓመት ገደማ ያስቆጠሩ ቤቶች ተጎልተውልህ እያሉ፡ አንተ መርጠህ ስለ የኢትዮጵያዉያን የትንራንስቦርት ችግር ለመቖዘም መሞከርህ ግን ምንም ኣይደብርም ኣይደል? ነው ወይስ ከ 4 ሚልየን ህዝብህ ጉዳይ ይልቅ የ120 ሚልየን ጎረቤት ህዝብ ጉዳይ ስለሚገድህ ነው?
ትላንት ጀግና፡ አንበሳ፡ ምራን፡ ምርጥ መሪ፡ ተደምረናል ተባዝተናል እያልክ ኣፍህ እስኪቀደድ ስታቅራራና ምድሪቱን ስትቀውጥ ቆይተህ፡ አሁን እንደ እስስት የቢቢውን መሪ የኖቤል ሰላም ተሸላሚውንና የሄግን ብዪን አከብራለሁ ያለውን ጠቅላይ ኣብይ ኣሕመድ ዓሊ ስራና ኣካሄድ ለመዘርጠጥ መሞከርህ ምንኛ እንደሚደብር አይገባህም ኣይደል? በጎረቤቶቻችን በጦቢያውያን የትራንስቦርት ችግር ላይ ለመሳለቅና ለማቃጠር ከመሞከርህ በፊት የኤርትራ ህዝብ የየብስ የባህርና የኣየር ትራንስቦርትን ሁኔታ መጀመርያ መገምገም ይጠበቅብሃል። ሽምንህቢ (ንግስቷ ንብ) የተባለው የኤርትራ የኣየር መንገድ ሁኔታ ምን ደረጃ ላይ ኣለ? ሲጀምር ከአፍሪካ አንደኛና ዘመናዊ እናደርገዋለን አልተባለም ወይ? ምን ነካው? እገዳ ምን ተጽእኖ ኣሳድሮበታል? እገዳው በኢትዮጵያው ጠቅላይ በዓብዪ ኣሕመድ ዓሊ በጎ ፈቃድና፡ "እንደ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርም ሆነው ሳያሰልሱ ባከናወኑት ጥረትም ጭምር" እገዳው ከተነሳ በኋላ ምን መሻሻል ታይቷል? ከአመታት በፊት የነበረው የአየር መንገድ የመጓጓዣ ዋጋና ኣሁን ህዝባችን እየከፈለው ያለው ዋጋ ምን ይመስላል መገምገም ይጠበቅብሃል። የኤርትራ ገጠሮች በሞላ የየብስ የትራንስቦርት ሁኔታቸው ምን ይመስላልም መገምገም ይገባሃል፡ ስለ ኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይና ስለ “ብሮስቤሪቲ ታስኪ” ከማቃጠርህ በፊት። አይመስልህም? ዝንጀሮ የራሷ ሳይታያት በምን ትስቃለች ሲባል ኣልሰማህም ኣይደል።
አማካሪ የመረጠህ ሰዉ ካለ ማስረጃ ኣቅርብ ኣልክ። ዬለም ዬለም እንዲያማ ኣይደለም፡ በሙሉ ድምጽ ህዝባችን አንተን ነው የመረጥንህ አማካሪያችን ብለን አንሳለቅብህም። የማን ማፈሪያ ነህ ወዳጃችን? ይህን ያህል ዝቕጠት ምን ይባላል? እንደ አንዳንድ ኣካላት “ኮንትራት የሰጠኝ የለም” እንድንልህ ፈልገህ ከሆነ አንልህም። አቦ ለህሊናህ ኑር፡ ለሆድህ መኖር ምንም ትርጉም የለውም። ለህሊናህና በብሪንሲብል ካልኖርክ፡ ነገ ደግሞ ትላንት ያልከውንና ዛሬ የተቃወምከውን ሃሳብ ዳግም ደግፈህ ስታናፋ እንሰማሃለን። ስለዚ ሰከን በልና መስታውቱን ምስልህን ለማዬትም ተጠቀምበት ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ባጢሞና ሲላናባብካን ኢናሞሰግንሃሎን!
ጠባሳህንና ማድያትህን ስለሚያሳይህ ይህን መስተዋት ስናሳይህ ሊያቅለሸልሽህ ይችላል ቢሆንም ግን አካፋ አካፋ ዶማም ዶማ መሆኑ ይታወቅ ዘንድ መስታውቱን አዙረንልሃል viewtopic.php?f=2&t=308857&
Zmeselo wrote: ↑11 Jan 2025, 07:57
ያንተን ቁዘማ መስማት ስንት እንደሚደብር ብታዉቅ ኖሮ፡ ትንሽ እፍረት ይሰማህ ነበር። በተጨማሪ፡ ኣንተን እንደ ኣማካሪ የመረጠህ ሰዉ ካለ፡ documentation ኣቅርብ። ካለበለዝያ ኣርፈህ ተቀመጥ፡ ኣቃጣሪ። ኣንተን ለማዝናናት እዚህ የሚመጣ ሰዉ፡ ኣንድም የለም።
Annoying parasite!
Meleket wrote: ↑11 Jan 2025, 02:48
ኣቦ በጎረቤት ሃገር የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ይደብራል። ኢትዮጵያዉያን ያሻቸውን “ሰረገላ” ኣዘምነው ቢጠቀሙበት እነ ዘሜና ተራ ካድሬዎቻችን ምን ያገባችኋል። ኧረ ነዉር ነው በጎረቤት ጉዳይ ልፈትፍት ማለት ነዉር ነው። እነሱ ኣሁን ተነሰው “ሽም ንህቢ”ን ማለትም ኣየር መንገዳችንን ኣንስተው ከኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ጋር እያነጻጸሩ እንዲሳለቁብን መንገድ እኮ እየከፈታችሁ ነው። የኛዎቹ የጦርነት ጥቅመኞች(ጦ.ጥ.) ምናለ በጎረቤቶቻችን የግል ምርጫና በስራቸው ውስጥ ጣልቃ ባትገቡ። የጎረቤቶቻችንን ስራ ከማንቋሸሽ ይልቅ “በርቱ” በማለት ምናለ ስለ ሰላምና ፍቅር ብትተጉ። ከማናቆርና ጎረቤትን ከመዘርጠጥ ምን ስለምትጠቀሙ ነው? ሊገባን አልቻለም! በዚህ ኣካሄዳችሁ መቼም ቢሆን የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ለመሆን ኣትበቁም ብለን አንሳለቅባችሁም።
ይልቅስ ቁምነገር አውሩ ጠቅላይ ኣብዪ ለትግባሬው የተስማሙበትን ለኤርትራ ዘላቂ ሰላምና ለድንበር ህዝቦችም የሰላም ዋስትና ምሰሶ የሆነውን “ፊዚካል ዲማርኬሽንን” ኣታረሳሱ viewtopic.php?f=2&t=308857&
Zmeselo wrote: ↑09 Jan 2025, 19:40
የአህያ እና የፈረስ ጋሪዎችን በማዘመን እንደ ትራንስፖርት አማራጭ ለመጠቀም ሥራዎች እየሰራን ነው።
ዶ/ር ዓለሙ ስሜ
The dramatic fuel price hikes in Ethiopia have become a hot topic, with diesel prices rising to 101 birr and petrol to 98 birr per litre.
However, according to the State Minister for Trade and Regional Integration, once the current subsidies—75% for diesel and 67% for petrol—are fully phased out within a year, fuel prices are projected to soar to 392 birr per liter for diesel and 306 birr for petrol.
At those rates, many people might find themselves relying on alternative transportation methods; such as the "Prosperity Taxi".
-
Zmeselo
- Senior Member+
- Posts: 33928
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Post
by Zmeselo » 13 Jan 2025, 07:15
በዚህ ቂጥ መላስ ጉዳይ፡ ብቻህን ነህ። ኣንሳተፍም።
Meleket wrote: ↑13 Jan 2025, 04:48

by Meleket » 13 Jan 2025, 08:23
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በተራ ካድሬዎችና በጦርነት ጥቅመኞች (ጦ.ጥ.) አማካኝነት በጐረቤቶቻችን ላይ የሚደረግን ብሮባጋንዳዊ የጥላቻ ዘመቻን ሆነ ቅጥና ከመስመሩ የወጣ ግንኙነትን ጭምር እንጠየፋለን ብለን “ትላንት ይሉት የነበረን ዛሬ የማይደግሙትን”እኛ ብቻ ነን የህዝብን ፍላጎት የምናውቅ የሚሉትን እነ ዘሜን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እናጫውታቸው እንጂ!
Meleket wrote: ↑12 Dec 2024, 05:52
....
ቁምነገሩ ወዲህ ነው ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ናበይ ህድማ ንቕድሚት ኢዩ? ክሳድ ሓዝ ማለት ከምዡይ ኢዩ! ክልተሳዕ’ለ ኣይንዛረብይ!
viewtopic.php?f=2&t=308857
Zmeselo wrote: ↑13 Jan 2025, 07:15
በዚህ ቂጥ መላስ ጉዳይ፡ ብቻህን ነህ። ኣንሳተፍም።
Meleket wrote: ↑13 Jan 2025, 04:48
ዘሜ ዘመሰሎ ዓቢ ሰብ ወዲ ዓበይቲ፡ “ብሮስቤሪቲ 'ታስኪ'” ብለህ በፒፒ የትራንስቦርት የስራ ክንዋኔ ላይ ልትሳለቅ መሞከር ነውር ነው። መስታዉቱን የራስህን ምስልም ለማዬት ተጠቀምበት። ስንት አፍሪካ ቀንድ ላይ እየተሰሩ ያሉ የቤት ብሮጀክቶች፡ ኣንተ በጉራ ያልቃሉ ካልካቸው እንኳን ድፍን 10 ዓመት ዬሞላቸው፡ ከተጀመሩ 20 ዓመት ገደማ ያስቆጠሩ ቤቶች ተጎልተውልህ እያሉ፡ አንተ መርጠህ ስለ የኢትዮጵያዉያን የትንራንስቦርት ችግር ለመቖዘም መሞከርህ ግን ምንም ኣይደብርም ኣይደል? ነው ወይስ ከ 4 ሚልየን ህዝብህ ጉዳይ ይልቅ የ120 ሚልየን ጎረቤት ህዝብ ጉዳይ ስለሚገድህ ነው?
ትላንት ጀግና፡ አንበሳ፡ ምራን፡ ምርጥ መሪ፡ ተደምረናል ተባዝተናል እያልክ ኣፍህ እስኪቀደድ ስታቅራራና ምድሪቱን ስትቀውጥ ቆይተህ፡ አሁን እንደ እስስት የቢቢውን መሪ የኖቤል ሰላም ተሸላሚውንና የሄግን ብዪን አከብራለሁ ያለውን ጠቅላይ ኣብይ ኣሕመድ ዓሊ ስራና ኣካሄድ ለመዘርጠጥ መሞከርህ ምንኛ እንደሚደብር አይገባህም ኣይደል? በጎረቤቶቻችን በጦቢያውያን የትራንስቦርት ችግር ላይ ለመሳለቅና ለማቃጠር ከመሞከርህ በፊት የኤርትራ ህዝብ የየብስ የባህርና የኣየር ትራንስቦርትን ሁኔታ መጀመርያ መገምገም ይጠበቅብሃል። ሽምንህቢ (ንግስቷ ንብ) የተባለው የኤርትራ የኣየር መንገድ ሁኔታ ምን ደረጃ ላይ ኣለ? ሲጀምር ከአፍሪካ አንደኛና ዘመናዊ እናደርገዋለን አልተባለም ወይ? ምን ነካው? እገዳ ምን ተጽእኖ ኣሳድሮበታል? እገዳው በኢትዮጵያው ጠቅላይ በዓብዪ ኣሕመድ ዓሊ በጎ ፈቃድና፡ "እንደ የኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርም ሆነው ሳያሰልሱ ባከናወኑት ጥረትም ጭምር" እገዳው ከተነሳ በኋላ ምን መሻሻል ታይቷል? ከአመታት በፊት የነበረው የአየር መንገድ የመጓጓዣ ዋጋና ኣሁን ህዝባችን እየከፈለው ያለው ዋጋ ምን ይመስላል መገምገም ይጠበቅብሃል። የኤርትራ ገጠሮች በሞላ የየብስ የትራንስቦርት ሁኔታቸው ምን ይመስላልም መገምገም ይገባሃል፡ ስለ ኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይና ስለ “ብሮስቤሪቲ ታስኪ” ከማቃጠርህ በፊት። አይመስልህም? ዝንጀሮ የራሷ ሳይታያት በምን ትስቃለች ሲባል ኣልሰማህም ኣይደል።
አማካሪ የመረጠህ ሰዉ ካለ ማስረጃ ኣቅርብ ኣልክ። ዬለም ዬለም እንዲያማ ኣይደለም፡ በሙሉ ድምጽ ህዝባችን አንተን ነው የመረጥንህ አማካሪያችን ብለን አንሳለቅብህም። የማን ማፈሪያ ነህ ወዳጃችን? ይህን ያህል ዝቕጠት ምን ይባላል? እንደ አንዳንድ ኣካላት “ኮንትራት የሰጠኝ የለም” እንድንልህ ፈልገህ ከሆነ አንልህም። አቦ ለህሊናህ ኑር፡ ለሆድህ መኖር ምንም ትርጉም የለውም። ለህሊናህና በብሪንሲብል ካልኖርክ፡ ነገ ደግሞ ትላንት ያልከውንና ዛሬ የተቃወምከውን ሃሳብ ዳግም ደግፈህ ስታናፋ እንሰማሃለን። ስለዚ ሰከን በልና መስታውቱን ምስልህን ለማዬትም ተጠቀምበት ቢለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ባጢሞና ሲላናባብካን ኢናሞሰግንሃሎን!
ጠባሳህንና ማድያትህን ስለሚያሳይህ ይህን መስተዋት ስናሳይህ ሊያቅለሸልሽህ ይችላል ቢሆንም ግን አካፋ አካፋ ዶማም ዶማ መሆኑ ይታወቅ ዘንድ መስታውቱን አዙረንልሃል viewtopic.php?f=2&t=308857&
Zmeselo wrote: ↑11 Jan 2025, 07:57
ያንተን ቁዘማ መስማት ስንት እንደሚደብር ብታዉቅ ኖሮ፡ ትንሽ እፍረት ይሰማህ ነበር። በተጨማሪ፡ ኣንተን እንደ ኣማካሪ የመረጠህ ሰዉ ካለ፡ documentation ኣቅርብ። ካለበለዝያ ኣርፈህ ተቀመጥ፡ ኣቃጣሪ። ኣንተን ለማዝናናት እዚህ የሚመጣ ሰዉ፡ ኣንድም የለም።
Annoying parasite!
Meleket wrote: ↑11 Jan 2025, 02:48
ኣቦ በጎረቤት ሃገር የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ይደብራል። ኢትዮጵያዉያን ያሻቸውን “ሰረገላ” ኣዘምነው ቢጠቀሙበት እነ ዘሜና ተራ ካድሬዎቻችን ምን ያገባችኋል። ኧረ ነዉር ነው በጎረቤት ጉዳይ ልፈትፍት ማለት ነዉር ነው። እነሱ ኣሁን ተነሰው “ሽም ንህቢ”ን ማለትም ኣየር መንገዳችንን ኣንስተው ከኢትዮጵያ ኣየር መንገድ ጋር እያነጻጸሩ እንዲሳለቁብን መንገድ እኮ እየከፈታችሁ ነው። የኛዎቹ የጦርነት ጥቅመኞች(ጦ.ጥ.) ምናለ በጎረቤቶቻችን የግል ምርጫና በስራቸው ውስጥ ጣልቃ ባትገቡ። የጎረቤቶቻችንን ስራ ከማንቋሸሽ ይልቅ “በርቱ” በማለት ምናለ ስለ ሰላምና ፍቅር ብትተጉ። ከማናቆርና ጎረቤትን ከመዘርጠጥ ምን ስለምትጠቀሙ ነው? ሊገባን አልቻለም! በዚህ ኣካሄዳችሁ መቼም ቢሆን የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ለመሆን ኣትበቁም ብለን አንሳለቅባችሁም።
ይልቅስ ቁምነገር አውሩ ጠቅላይ ኣብዪ ለትግባሬው የተስማሙበትን ለኤርትራ ዘላቂ ሰላምና ለድንበር ህዝቦችም የሰላም ዋስትና ምሰሶ የሆነውን “ፊዚካል ዲማርኬሽንን” ኣታረሳሱ viewtopic.php?f=2&t=308857&
Zmeselo wrote: ↑09 Jan 2025, 19:40
የአህያ እና የፈረስ ጋሪዎችን በማዘመን እንደ ትራንስፖርት አማራጭ ለመጠቀም ሥራዎች እየሰራን ነው።
ዶ/ር ዓለሙ ስሜ
The dramatic fuel price hikes in Ethiopia have become a hot topic, with diesel prices rising to 101 birr and petrol to 98 birr per litre.
However, according to the State Minister for Trade and Regional Integration, once the current subsidies—75% for diesel and 67% for petrol—are fully phased out within a year, fuel prices are projected to soar to 392 birr per liter for diesel and 306 birr for petrol.
At those rates, many people might find themselves relying on alternative transportation methods; such as the "Prosperity Taxi".
-
Zmeselo
- Senior Member+
- Posts: 33928
- Joined: 30 Jul 2010, 20:43
Post
by Zmeselo » 13 Jan 2025, 10:55
ፖሊቲካል ፓርቲና ኣገር ልዩነቱ ማወቅ የማይችል ደደብ ቂጥ ላሽ ኣሮጌ፡ ኣፉን ባይከፍት ለራሱን ይሻለዉ ነበር።
ቀይ ባህር የኛ ነዉ... ናቫል በይዝ እዛ ያስፈልገናል... ምናምን ሲባል፡ የጦርነት ቅስቀሳ ኣላልሽም፡ ሴትነት።