The Birth of Axum centered Ethiopia !
Last edited by Axumezana on 02 Jan 2025, 07:06, edited 1 time in total.
Re: Axum centered Ethiopia !
ለመዝናናት ያህል ነው!
Meleket wrote: ↑19 Nov 2021, 10:22ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች የ Axumezanaን ኢትዮጵያዊነት እስቲ ወደ ላቦራቶሪ አስገብተን እንመርምረው።ጎበዝ ሽሬን ምዕራብ ትግራይ ለማለት አልደፈርክምሳ! ሌቦ ማእከላዊው ትግራይ የሽሬን ለም መሬት ጨምሮ፣ ማለት ወልቃይት ጠገዴ ምዕራብ ትግራይ ነው ለማለት ነው?
ኣንተ ማን ይፈርልህ፡ ያንተው ህወሃት ኣይደለም እንዴ የአማራው ገዢ መደብ፡ ነፍጠኛው እያለ ድፍን 30 ዓመት ጭቁኑን የአማራ ህዝብ ሰቆቃና ድህነት ላይ ዘፍዝፎ፡ የሱን ትግራይ ለማልማት ደፋ ቀና ሲል የነበረው፡ ለመሆኑ ያ ሁሉ ግፍ በአማራ ህዝብ ላይ ሲወርድ የት ነበርክ ባባጃሌው! ግብጽ ምናምን እያልክ ኣታደናግር፡ ህወሓት ነው የጐንደርን የወሎን ከዚያም አልፎ የጎረቤት አገርን ለም መሬት ለመስረቅ የከጀለው። ምን መከጀል ብቻ ስንት ሽ ጭቁን አማራዎችን ከወልቃይትና ጠገዴ በማንነታቸው ምክንያት አፈናቅሎ፡ ለሰቆቃ የዳረጋቸው። ስንቱ የህወሓት ዘመን የቦለቲካ እስረኛ ምን ዓይነት አስከፊ ግፍ እንደተፈጸመበት’ኮ እናውቃለን። ግብጽና ኢሳይያስ ናቸው እንዴ ያን ግፍ የፈጸሙት ወዳጄ!Axumezana wrote: ↑01 Nov 2021, 19:24Despite the ongoing ugly civil war and infighting and rivalry between the Tigrayan and Amhara politicians, elites and activists, the people of Tigray and Amhara have a strong cultural and religious bond and strategic alliance that no one can damage. These two people are the pioneers of Ethiopia; they have shared history, culture, and values. The recent misunderstanding among these people is based on an ill-intended intensive, divisive and hate propaganda by Egypt and Isaias funded politicians and media out lets who have sold out their country. The border issue is not unique to Tigray and Amhara, as the same problem exists among all other regional governments. . .ይሄው እጅ ከፈንጅ ፡ ህወሃት ያስተማረህን ፍቅር ስትሰብክ፡ አማራ ኦሮሞ እያልክ ስትከፋፍል፡ ደሞ ሳታፍርጎ ግብጽ ማናምን ትላለህ። ወሬኛ! እንዲህም አድርጎ የለ ኢትዮጵያዊነት!የአማሮቹ ኣገር ነው የጠላት አገር እያልከው ያለህ፡ ሳታፍር ደግሞ አማራ ወንድሜ ነው ትላለህ ኣዬ የእስስት ነገር። ኢትዮጵያዊነት ማለት የአማራን ርስት በጠላትነት መፈረጅንም ያጠቃልል መስሎሃል ኣይደል?
ታድያ ህወሓት ወደ አራት ኪሎ የሚያደርገው እስከ አሁን ያልተሳካው ሞቶ ሺ ትግሮችን ያስፈጀ ጉዞ ለምን ዓላማ ነው?ራስን ለመቻልና ለመገንጠል ነው፡ ወዳጄ።ጄግናው “የነጯ ባህር ልጅ” ማእከሉን አዲስ ለምንድን ነው የጠላሀው። አንተ ትግራይ ውስጥ ማእከሉን እንደምትመኘው ሁሉ ሌሎችም ክልላቸው ማእከል እንዲሆንላቸው እንደሚሹ እንዴት አጣሀው። ወዳጄ! ራስን መቻል የምትለውን ነገር ለምንድነው የጠላችኋት ጥገኛው ወዳጄ?የናንተው መለስ ዜናዊን፡ የኛዎቹ ኤርትራዉያን ታጋዮች ናቸው አዝለው 4ኪሎ ያስገቡት፡ ስለዚህ ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ሆኖብህ እንጂ፡ ህወሓትና መለስም ባንዶች ናቸው። እነሱም ኣማደሉ ጠግበው፡ ለነጮች ታዛዥ ኣገልጋይ በመሆን ሱማሌ ውስጥ ስንትና ስንት ግፍ የፈጸሙት። ዮሃንስም ቢሆን ለነጮች ታዞ ሱዳናዉያንን ወግቷል፡ መጨረሻው እዛው ላይ ተደፋ እንጂ እንደታረደች ዶሮ!ትንሽ ኣታፍርም፡ ስንቱን ኢትዮጵያዊ በእስር ያማቀቀ፡ በምርጫ 97 ስንት ግፍ የፈጸመ፡ በኦሮሞዎች በዓል ስንቱን በጥይት የቆላ፡ ስኳር ያተነነ፡ የዓይን ቀለም ቦለቲካ የፈለሰፈ ሞላጫ “ባርያ ጸዓዱ” ወዲ ጻዕዳ ባሕሪን ኣሞካሸሀው ኣኮ፡ ጐበዝ።እኔ ከእናቴ ከኢትዮጵያ አልለይም ደግሞ ይባልልኛል፡ እንዲህ ሆነህ ጠበህ ጠበህ ትግራይ ብቻ ጄግና እንደምታፈራ፡ ሌላው ኢትዮጵያ ሁሉ ግን ምናምን እንደሆነ የትግሬ ትምክህትህን አየነው። ወይ ኣለማፈር ኢትዮጵያዉያን አርበኞች ምን ይበሉ?Axumezana wrote: ↑03 Sep 2021, 19:44Heralding the fall of Gondar!
Gondar is going to fall to TDF soon and the following are it's implications:
- The begining of the end of the defeat of Gondare Elities and their ally Isaias. Gondar is the center of Arrogance(ትምክህት) against Tigray and the command center of lawless shiftas and fanos. It's fall to TDF will brake the back bone of both Gondar elities and Isaias and open the field for TDF to free Western Tigray. . .
- Last but not least most of the loots from Western Tigray were taken to Gondar and it's surroundings and shall be recovered.
ጐንደሬን ትምክህተኛ ብለህ ያንተው ትምክህት አይታይህም ኣይደል። ምዕራብ ትግራይ ወደ ጎንደር ሄደ ይመለሳልም አልክ አይደል፡ ኢትዮጵያዊነት ማለት በቃ ይህ ነው? እያልከው ያለሀው መሬት ከኢትዮጵያ ውጭ ለባዕድ ተሰጠ ወይ? ድንቄም ኢትዮጵያዊነት! ያንተ ህልም ትግራይ ትስዕር! ማለት ነው። አሁን ደግሞ ስትጎመዥ ግዜ ጦግራይ ትስዕር ማለት ጀምረሀል፡ መቼም ጦግራይን ማለትም ትግራይ የምትዘውራትና የምትመራት ኢትዮጵያን የሚመኝ ኢትዮጵያዊ ከ6% የኢትዮጵያ ህዝብ በላይ ይሆናል ቢለን ኣናስብም፡ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
አሁን ሃሳብህ ሙሉ በሙሉ ገብቶናል “አምብሊካል ኮርድ” ማለት ለካ እንዲህ ነው።The umbilical cord is a flexible, tube-like structure that, during pregnancy, connects the fetus to the mother. The umbilical cord is the baby's lifeline to the mother. It transports nutrients to the baby and also carries away the baby's waste products.
ከ3ሽህ ኣመት በኋላም ከእንግዴ ልጅነት ያልተገላገልክ እስስቱ ወንድሜ ራስህን ችለህ በራስህ ለመቆም ያልታደልክ ፍጡር የዘላለም ጥገኛ የእምዬ ኢትዮጵያ ሞልቃቃ ልጅ ነህ አይደል ጉረኛው Axumezana?![]()
Re: Axum centered Ethiopia !
ለእበደትህ እንደፌንጣ ለሚዘለው መንፈስህ መለከትና ፍያሜታ ስጠህ!!
የወያኔ አጋንንት ሳይለቅህ የብልፅግናው ተጨምሮብህ ያስቀባጥርሃል
የወያኔ አጋንንት ሳይለቅህ የብልፅግናው ተጨምሮብህ ያስቀባጥርሃል
Re: Axum centered Ethiopia !
ወዳጃችን አንተን ለመጥረብ ምን ያህል እንደተጋንና እንደምንተጋ ለመግለጽ ያክል ነው! እንዝናናብህ እንጂ ስትራቴጂስቱ!
Meleket wrote: ↑20 Nov 2021, 03:50ወዳጄ Axumezana መጀመሪያ ስለ ‘ኢትዮጵያዊነት” ከማውራትህ በፊት ከጐንደሬው ወንድምህ ጋር ታረቅ፤ እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት ማለት ፍቅር ማለት ነውና!“ትግሬ ብቻ ነው ጀግና” ብለህ አትጩህ ኣትፎልል፡ ኤርትራዉያንን ደግሞ አታስቀን! የሚገርመው ደግሞ ወጠርጠር ወጠርጠር ያደረገህን የጥላቻ ቦለቲካ ታቅፈህ ሳታፍር ስለ ኢትዮጵያዊነትና ስለ ያፍሪካቀንድ ታወራለህ? መጀመሪያ እንደ እውነተኞቹ ኣዅሱማዉያን ትህትና ተማር። የአኵሱሟን ማርያም የጠገኑትን የአጤ ፋሲል ልጆች ያጤ ኃይለሥላሴንም ልጆች ኣክብር ውደድ አፍቅር። ኣዅሱም የወደቀችው ያንተ ዓይነት ዕዉር ትዕቢት የተጠናወታቸው የእንግዴ ልጆችን ስላፈራች ነበር።
ኣግኣዝያን ነን ትላለህ እኛ ደግሞ ከኣጋዕዝያን መሆንህን እናውቃለን። አጋዕዝዪ ማለት አጨማልቅ አደፍርስ ማለት መሆኑን መቼም አትስተውም። እኛ የከስከሰዎቹ፡ እኛ የመጠራዎቹ፡ እኛ የቆሓይቶዎቹ፡ እኛ የአዱሊሶቹ፡ እኛ የቀይ ባህሮቹ ኤርትራዉያን ይህንን ሃቅ ስንነግርህ ቅር አይበልህ።
እውነተኛው ኢትዮጵያዊነት መለያዉ ትህትና ነው! ይህንንም ይበልጥ የተረዳነው ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ያንተን ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ላብራቶሪ ውስጥ አስገብተን በመመርመራችንም ነው።
ኢትዮጵያ ሃገሬ መከታ ጋሻዬ፣
ለኔ መመኪያ ነሽ ለልቤ መኵሪያዬ። የምትለውን የፍሬው ኃይሉ ሙዚቃ ጋብዘንሃል። እስቲ ስንኟን ድገማት፡ “ሞት ይሻላል!” እንዳትል እንጂ!![]()
እንደ እውነተኞቹ ኣኵሱማዉያን ያሬዳዊ ሙዚቃ የምትወድ ከሆነም
በምን አወቅሽበት በመመላለሱ፡
ሲታሰር ወደኔ ሲፈታ ወደሱ። የሚለውን ዜማም ኣክለንልሃል፤ አንዴ ትግራይ፡ አንዴ ጦግራይ፡ አንዴ ኢትዮጵያ የሚለውን እስስታዊ ባህሪህን ያጤነው፡ እኛ የቀይ ባህሮቹ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።![]()
Re: Axum centered Ethiopia !
Ascari Meleket & Odie ,
Read the following article ( It was written in 2021 & requires an update but the vision is still valid) and try to understand the vision of Axumezana for the Horn of Africa. Once you read the article we can have an intellectual & objective discussion.
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... WO5tT1M15V
Read the following article ( It was written in 2021 & requires an update but the vision is still valid) and try to understand the vision of Axumezana for the Horn of Africa. Once you read the article we can have an intellectual & objective discussion.
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... WO5tT1M15V
Re: Axum centered Ethiopia !
Ascari Meleket & Odie,
Axumezana gives you three days to read and react to the article.
Axumezana is willing to positively discuss with any ascaris , Amhara or Oromo or Tigrayan extremist to save mother Ethiopia from disintegration.
Axumezana gives you three days to read and react to the article.
Axumezana is willing to positively discuss with any ascaris , Amhara or Oromo or Tigrayan extremist to save mother Ethiopia from disintegration.
Re: Axum centered Ethiopia !
አክሱመጫላ በቃ ሳናነብ የምንመልስህ ነው አይደል የሚመስልህ? የኛም መልስ የ2021 ነው እኮ!
ቁምነገሩ ያለው ወዲህ ነው፦ viewtopic.php?f=2&t=308857&
ቁምነገሩ ያለው ወዲህ ነው፦ viewtopic.php?f=2&t=308857&
Axumezana wrote: ↑27 Dec 2024, 14:32Ascari Meleket & Odie ,
Read the following article ( It was written in 2021 & requires an update but the vision is still valid) and try to understand the vision of Axumezana for the Horn of Africa. Once you read the article we can have an intellectual & objective discussion.
https://www.google.com/url?sa=t&source= ... WO5tT1M15V
Re: Axum centered Ethiopia !
የደብተራ መለከት ነጠላ ዘፈን
ደንበሩ ይካለል እንድንተማመን
እኛ የምንለው አልጀርስ ፈርሷል
ኢትዮጵያዊ ተከድተዋል
ትግራይም ተወሯል
ኤርትራ ትግረዋዊ
አሰብም ኢትዮጵያዊ
ስህተቱ የምኒልክ መለስ ዜናዊ
እንደ ገና ይጤን አይሁን ምናባዊ
ይኸ ካልገባቸው እነ መለከት
ኢሳያስ ብለዋል ክተት ክተት
ደንበሩ ይካለል እንድንተማመን
እኛ የምንለው አልጀርስ ፈርሷል
ኢትዮጵያዊ ተከድተዋል
ትግራይም ተወሯል
ኤርትራ ትግረዋዊ
አሰብም ኢትዮጵያዊ
ስህተቱ የምኒልክ መለስ ዜናዊ
እንደ ገና ይጤን አይሁን ምናባዊ
ይኸ ካልገባቸው እነ መለከት
ኢሳያስ ብለዋል ክተት ክተት
Re: Axum centered Ethiopia !
ኣክሱመጫላ ይህችን ስንኛችንን ኣጣጥማት እስኪ፡ ምንም ኣትልህም!
“ክተት” እማ ተብሎ ስዩምም ተከቷል፣
“ክተት” እማ ተብሎ አስመላሽ ተከቷል፣
“ክተት” እማ ተብሎ ኣባዪም ተከቷል፣
“ክተት” እማ ተብሎ ወዘተም ተከቷል፣
ኤርትራውያንን በዚህ ማን ይችላል?
“ክተት” እማ ተብሎ ስዩምም ተከቷል፣
“ክተት” እማ ተብሎ አስመላሽ ተከቷል፣
“ክተት” እማ ተብሎ ኣባዪም ተከቷል፣
“ክተት” እማ ተብሎ ወዘተም ተከቷል፣
ኤርትራውያንን በዚህ ማን ይችላል?
Re: Axum centered Ethiopia !
ደብተራ የመሰለው እሱ ብቻ ገዳይ
Covid19TDF ሲቀላው ሜዳ ላይ
አደይ አደይ በለ እስካሪ ጠላማይ
ደመ ኸልቢ ኮይኑ አዲኡ መልቀሳይ
በይኑ ዝገጠመ የምስል ምስ ትግራይ
ዘራይ አራሪዩ አይኮነሉን ትሃላይ
ተኾሊፍና በለ አቢልናዮ ህርህራይ
Covid19TDF ሲቀላው ሜዳ ላይ
አደይ አደይ በለ እስካሪ ጠላማይ
ደመ ኸልቢ ኮይኑ አዲኡ መልቀሳይ
በይኑ ዝገጠመ የምስል ምስ ትግራይ
ዘራይ አራሪዩ አይኮነሉን ትሃላይ
ተኾሊፍና በለ አቢልናዮ ህርህራይ
Re: Axum centered Ethiopia !
ዐይጠ መጎጡ
የደደቢት ባሩድ አይምሮህን አቃውሶታል መሰለኝ፣ እንደ ጭልፊቱ በየቀኑ እየዘባረቅህ በውዳቂዎች ያደረብኝ ሃዘኔን ትቀሰቅሰልብኛለህ።
አክሱምን ያማከለ ኢትዮጵያ ማለት ምን ማለት ነው? አክሱም ድንቅ የታሪካዊና መንፈሳዊ ከተማ ናት። በዓመት አንዴ እየሄድኩኝ ብጎበኛት ደስ ይለኛል። ዕድሜ ለወያኔ፣ ከዚያ ባለፈ ግን ሌላ ምንም የተለየ relevance የሌላት ዓመዳም ከተማ ነች። እንዴ! ወዛምና ሞቅ ደመቅ ያሉት አምቦ፣ ደብረ ዘይትና ደብረ ብርሃን እኮ በመልክዐ ምድር አቀማመጥ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ እንቅስቃሴ የተሻሉ ናቸው። በህዝብ ብዛትም ቆማ ከቀረችው አክሱም ይበልጣሉ።
የዓይጥ መድሃኒትክን፣ ይቅርታ የባሩድ መድሃኒትክን ዋጥ!


የደደቢት ባሩድ አይምሮህን አቃውሶታል መሰለኝ፣ እንደ ጭልፊቱ በየቀኑ እየዘባረቅህ በውዳቂዎች ያደረብኝ ሃዘኔን ትቀሰቅሰልብኛለህ።
አክሱምን ያማከለ ኢትዮጵያ ማለት ምን ማለት ነው? አክሱም ድንቅ የታሪካዊና መንፈሳዊ ከተማ ናት። በዓመት አንዴ እየሄድኩኝ ብጎበኛት ደስ ይለኛል። ዕድሜ ለወያኔ፣ ከዚያ ባለፈ ግን ሌላ ምንም የተለየ relevance የሌላት ዓመዳም ከተማ ነች። እንዴ! ወዛምና ሞቅ ደመቅ ያሉት አምቦ፣ ደብረ ዘይትና ደብረ ብርሃን እኮ በመልክዐ ምድር አቀማመጥ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ እንቅስቃሴ የተሻሉ ናቸው። በህዝብ ብዛትም ቆማ ከቀረችው አክሱም ይበልጣሉ።
የዓይጥ መድሃኒትክን፣ ይቅርታ የባሩድ መድሃኒትክን ዋጥ!

