Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Dama
Member+
Posts: 6432
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Dama » 24 Sep 2024, 00:18

Exposed your sinister mislead. Evils don't like their hidden hates exposed. Too bad youre crying on this.
Selam/ wrote:
23 Sep 2024, 23:32
ፕስስስስ!

የላፕ ቶፕ አርበኛው - ቀበቶ ከታጠቀህ፣ ለዘብተኛ የምትላቸውን ህዝቦች ምድር ላይ ወርደህ ማነቃቃት ነው፣ እዚህ ፎረም ላይ አየር በአየር እንደ በቆሎ ከምትንጣጣ!

Dama wrote:
23 Sep 2024, 22:08
Selam/ wrote:
23 Sep 2024, 20:56
ይኸንን ርዕስ በጣም እወደዋለሁ።

አንደኛ ፡ የጉራጌ ህዝብ ከግራና ከቀኝ በጎጠኞችና ጅቦች ቢቦጫጨቅም፣ ከኢትዮጵያዊነቱ ፈቀቅ አይልም።

ሁለተኛ፥ አንድን ጎሳ ጠቅልሎ የሚሳደብና የሚያጠቃ ወራዳ ብቻ ሳይሆን ዕርጉም ነው።

ሶስተኛ፥ ካድሬነት ጎጥ አይወስነውም። የኦሮሞ፣ የትግሬና የአማራ ካድሬ እንዳለ ሁሉ፣ የጉራጌ ካድሬም ግጥም አድርጎ አለ። የተማሩ ካድሬዎችና የመንግስት ተላላኪዎች ለምን ከገዳይ ፖለቲከኞች ጋር ትሰራላችሁ ተብለው ሲጠየቁ ሁሉም መልሳቸው አንድ ዓይነት ነው፥ “ሃገሬን ለማገልገል ነው!” That’s a bullsh!t!

የጨቦ ጉራጌን ያስጨረሰው አቶ ገስግስ ገብረ መስቀልም፣ ከርሳሙ ብርሃኑ ነጋም፣ ውሻው ዳንኤል ክብረትም፣ ከአንዱ መንግስት ወደ ሌላው የሚገለባበጠው ስንዝሮው ታየ አፅቀ ስላሴም፣ ከደርግ ጀምሮ የሚልከሰከሰው የወባ ዶክተሩ ተቀዳ ዓለሙም፣ የመለስ ዜናዊ ቡችላ ዶር ፈቃዱ ገዳሙም፣ አቶ እርስቱ ይርዳውም፣ አቶ ስዩም ተሾመም ቢጠየቁ መልሳቸው ከዚህ የተለየ አይሆንም። መንግስት ለምን ሰዎችን ያፈናቅላል፣ ያስራል፣ ለምንስ ይገድላል ስትላቸው ግን መልስ የላቸውም።
You love a pacifist, disarmed, weakened and docile Gurage.
You love it when Gurage refuses to adapt to changing political philosophies to conform to polutical realities in Ethiopia.
What kind of love is Amara love of Gurage?

sesame
Member+
Posts: 7958
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by sesame » 24 Sep 2024, 03:41

Abere,

You are a moron. The name Eritrea may be new but the land was always there, at least, since God created the universe! The people who resided in it were never Ethiopians because Ethiopia is the product of European colonialism as much as any other African country. The Midri Bahri was ruled by the BaHri Negassi, the King of the Sea. It wasn't ruled by any Ethiopian king, because I repeat, there was no Ethiopia back them. Ethiopia came into being with Minilik in the 1890s! In fact, Eritrea may be older by a couple of years!  
:lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17010
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Selam/ » 24 Sep 2024, 08:56

ሴሰኛው - መቼም ጠጣር ሻቦዎች ሲቀጠቅጧችሁ ቢውሉ፣ አንዲት የእውነት ጠብታ አይወጣችሁም።

ባህረ ነጋሽ በኢትዮጵያ ነገሥታት ይሾም የነበረ መኮንን እንጂ እራሱን የቻለ ንጉስ አልነበረም። ለምሳሌ የአፄ አምደ ፅዮን ልጅ ባህረ አሰግድ ባህረ ነጋሽ ተብሎ ከተከዜ እስከ ቀይ ባህር ድረስ ይገዛ ነበር። በተመሳሳይ ከጣሊያን በፊት ራስ አሉላ ባህረ ነጋሽ ነበሩ። ከዚያም በፊት በአፄ ሚናስ ዘመን ባህረ ነጋሽ ተብሎ የተሾመው ይስሃቅ ጉልበቱን አሳብጦ ራሱን የቻለ ንጉስ ለመሆን ከቱርኮች ጋር በመተባበር አመጽ አስነስቶ እስከ ወንድሙ ልጅ የተዝካረ ቃል በአፄ ሚናስ ሰራዊት ተደቁሷል። በዓፄ ሠርፀ ድንግል ጊዜም ተመሳሳይ አመፅ ሞክሮ ነበር። ሆኖም መቼም ጊዜ ከኢትዮጵያ ነገሥታት ፈቃድ ውጭ፣ የራሱ ግዛት የነበረው ባህረ ነጋሽ አልነበረም።

እንደዚያ ቢሆን ኖሮማ የራሱ ጳጳስ፣ የራሱ የጦር ሰራዊት፣ ኢትዮጵያን የቆረጠ የራሱ የንግድ ሰንሰለት ይኖረው ነበር።

BTW - Does Bahir Negash sound like Singapore to you?

sesame wrote:
24 Sep 2024, 03:41

Post by sesame » 24 Sep 2024, 09:08

Selam Agame,

What exactly is that? It looks like the homework page of second grader! You can it and wipe your dirty Agame a-s-s with it!
:lol: :lol: :lol:
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 08:56

Abere
Senior Member
Posts: 14835
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Abere » 24 Sep 2024, 09:30

ሆረስ፤

መቸ እውነተና ታሪኩን መገመት ተሳነኝ ብለህ ነው። ሲሰምን ስትሪት ብዙ ርቀት ተንደርድራ ኤርትራ ባዕድ ስያሜ መሆኑን እና ባህር-ምድር የጥንት የግዛት ስያሜው እንደነበረ በአንደበቷ ስለመሰከረች መሻሻሏን ለመደገፍ ነው እንጅ ጉራጌ ከባህር ምድር አካባቢ ጉርዐ ሰፈር መጣ የሚለው የሳይንሳዊ ተጠየቅ ሚዛን አይላፍም። ለምን?

1ኛ) አንድ ትልቅ ጎሳ እንደት በአንድ ወቅት ሙሉ በሙሉ ንቅል ብሎ የወራት መንገድ ትጉዞ መሀል ሸዋ ቤተ-ጉራጌ ይፈጥራል? ስደት በጎሳ ስይሆን በቤተሰብ ወይም በአንድ ሰፈር (village-based) ነው በታሪክ። ከጉርዐ ጉራጌ ከፈለሰ አሁን ጉራጌኛ የሚናገሩ ቅሪተ-ቤተ ጉራጌዎች አሉ ወይ? የሉም። አይሰራም። በአለም ላይ በርካታ በአጋጣሚ ተመሳሳይ የቦታ ስያሜዎች አሉ። ለምሳሌ ግብጽ አገር ግሸን (ጎሸን) አለ፥ ኢትዮጵያ ውስጥ ግሸን አለ። ይህ ስም ህንድ አገርም ሊኖር ይችላል። እንድሁ ግብጽ አገር አማራ የሚል ቦታ አለ፤ ካልተሳሳትኩኝ አማራ የሚባሉ ቦታዎች በመካከለኛው ምስራቅ አሉ። ስም ያለው ሞኝ እንድሉ ነው። የዘልማድ ግምት። ለመሆኑስ ከሰሜን ብቻ ነው እንደ ፍልሰት ከደቡብ ወደ ሰሜን ፍልሰት ነበረ። ለምሳሌ በርካታ ከብት አርቢ ኦሮሞዎች ኤርትራ በመድረስ ዘላቂ ኗሪ በመሆን ቦታዎችን ሰይመዋል። Migration is not unidirectional.

2ኛ) የፍልሰቱ ምክንያት አልተገለጸም። ዋና ገፊ ምክንያቱ ሳይገለጽ መገመት የዘፈቀደ አባባል ነው። አንድ ትልቅ ምክንያት ከነበረ ለጉራጌ ብቻ አይሆን በርካታ ሌሎች የባህርምድር ሰዎች ወደ መሀል አገር ይሰደዱ ነበር።

3ኛ) ሌላው የሚያመሳስል ባህል ቅሪተ-ውርስ ባህርይ (cultural traits/"cultural DNA") አለመኖር ነው። ጉራጌዎች ሰላማዊ፤ ግሩም ማህበራዊ ተግባቦት፤ ታታሪነት እና በላብ ማደር ከፍተኛ የባህል ውርስ ባህሪያቸው ነው። በተቃራኒው የባህር ምድር ሰዎች ግጭት፤አምባጓሮ እና በሽፍትነት መተዳደር የጎላ ባህርይ መሆኑን ቢያንስ በዕድሜያችን አይተናል። There is no significant common cultural trait and [deleted], at least in my observation.
__ ሌላው አንድ አጢኖት ወይም አትኩሮት ያላገኘው ጉዳይ። የዛሬዎቹ ኤርትራዊያን የብዙ የውጭ አገር የመዋለድ ውጤቶች ናቸው፡ ጣልያን፤ ግብጽ፤ ቱርክ፤ የመን፤ ሱዳን ፤ወዘተ ተራበተው የባህር-ምድርን ህዝብ ቀይጠው አጥፍተውታል። ለምሳሌ በአንድ ወቅት ግብጽ ጥቁር ነበር፤ ከአረብ በመፍለስ በነባሩ ህዝብ በመዳቀል የግብጽን ጥንታዊ ስነ-ህዝብ ስብጥር እና አይነት አጥፍተውታል። ይህ የድሞግራፊ ነውጥ ባህር-ምድርን እንደ ወተት ንጦ የማትረባ ማጢቃ የጣልያን ኤርትራ ወልዷል ባይነኝ።

Horus wrote:
23 Sep 2024, 21:54

አበረ፣
አንድ ሃቅ ልንገርህ! በመላ ጉራጌ፣ በድፍን ታሪኩ ጉራጌ ሴት ልጁን ሳባ ብሎ ጠርቶ አያውቅም ፤ አዜብ ብሎ ጠርቶ አያውቅም! በፍጹም! በመላ ጉራጌ በድፍን ታሪኩ ወንድ ልጁን ሃጎስ ብሎ ጠርቶ አያውቅም ። ጉራጌ አይደለም ትላንት ጣሊያን ከፈጠረው ኤርትራ፤ ከዚያ ቀደም እንኳን ቅንጣት የባህል የዝርያ ት ስ ስ ር የለውም። አንድ ቦታ ብቻ በቲኒሿ የአለቃ ታየ 'የኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ ' በሚለው መጽሃፋቸው ከግማሽ ፓራግራፍ ያነሰ ጉራጌ ከጉር 'አ መጣ ብለው በወረወሩት በሰረተ ቢስ መላምት ላይ ነው ይህ ሁሉ ድራማ!

መሰረተቢስ ያልኩበት ምክኛት አለኝ ። ለምሳሌ ጋፋት የመጣው ገፋት ከሚለው ነው፤ ከንጉሱ (ከንግስቷ) ጎን ሲሄዱ ገፋትና ጋፋት ተባሉ ይላሉ ። ፍጹም ተረት ማለት ነው። ከሸዋ በኦሮሞ ወረራ ወደ ደጋ ዳሞት ጎጃም የፈለሱት እዚያ ዛሬ ጎጃሜ ሆነዋል ። እነዚህ ሰዎች አፈር ቀቅለው የብረት አር አይረን ኦር መስራት ጥበብ ነበራቸውና አጼ ቴዎድሮስ ጎጃም ሰው አስልከው የጦር መሳሪያ መድፍ እንዲሰሩለት የተወሰኑ ጥበበኞች ወደ ቋራ ያስመጣል ። እነሱም ዝነኛውን ጋፋት የተባለው የቴዎድሮስ መድፍ ሰሩለት ። በዚያ ሳቢያ ትንሽ የጋፋት ጎሳ ቋራ ላይ አድገው ነበር። ይህቺን የሰሙ አለቃ ታየ አለም ምንም የታሪክ ጥናት ጋፋት ገፋት ማለት ብለው የተረት ታሪክ አስቀሩ ማለት ነው ። ስለጉራጌም የወረወሩት መላምት ተመሳሳይ ነው ። አለቃ ታየ የጉራጌ ምድርን ረግጠው አያውቁም ፣ ምን ቋንቋ እንደ ምንናገር እንኳ የሚያውቁት ነገር የለም ። l

ጉራጌ እንደ ሚባለው ከአካለ ጉዛይ የግንድ ትስስር ቢኖረው በብዙ የባህልና የቋንቋ ምልክቶች ይገናኝ ነበር ። በአንድ ቃል ሁሉም ዉሸት ነው።

sesame
Member+
Posts: 7958
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by sesame » 24 Sep 2024, 09:41

Abere z retard,

Did you think Ethiopia was an Amharic word. What a moron. It is a Greek word that they used to describe the black race. At least, our Eritrea was appropriately called midri bahri, the land by the sea. And the Bahri in Midri Bahri is the Red Sea which was known, again to the Greeks, the Erythrean Sea. Read about in dumbo in the Periplus of the Erythraean Sea

We, the owners of Midri Bahri, have kicked out and will destroy anyone who attempts to steal our land.
:lol: :lol: :lol:
ሲሰምን ስትሪት ብዙ ርቀት ተንደርድራ ኤርትራ ባዕድ ስያሜ መሆኑን እና ባህር-ምድር የጥንት የግዛት ስያሜው እንደነበረ በአንደበቷ ስለመሰከረች መሻሻሏን ለመደገፍ ነው እንጅ ጉራጌ ከባህር ምድር አካባቢ ጉርዐ ሰፈር መጣ የሚለው የሳይንሳዊ ተጠየቅ ሚዛን አይላፍም። ለምን?

Selam/
Senior Member
Posts: 17010
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Selam/ » 24 Sep 2024, 10:28

ሴሰኛው - ጥሩ ጥያቄ ነው፣ ጠጣር ስለሆንክ ነው ወደ ሁለተኛ ክፍል ደረጃ ዝቅ ያደረግኩልህ። የተማርከው እስከ አራተኛ ክፍል ድረስ ከሆነ ደግሞ ትንሽ ከፍ አደርግልሃለሁ።

sesame wrote:
24 Sep 2024, 09:08
Selam Agame,

What exactly is that? It looks like the homework page of second grader! You can it and wipe your dirty Agame a-s-s with it!
:lol: :lol: :lol:
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 08:56
ሴሰኛው - መቼም ጠጣር ሻቦዎች ሲቀጠቅጧችሁ ቢውሉ፣ አንዲት የእውነት ጠብታ አይወጣችሁም።

ባህረ ነጋሽ በኢትዮጵያ ነገሥታት ይሾም የነበረ መኮንን እንጂ እራሱን የቻለ ንጉስ አልነበረም። ለምሳሌ የአፄ አምደ ፅዮን ልጅ ባህረ አሰግድ ባህረ ነጋሽ ተብሎ ከተከዜ እስከ ቀይ ባህር ድረስ ይገዛ ነበር። በተመሳሳይ ከጣሊያን በፊት ራስ አሉላ ባህረ ነጋሽ ነበሩ። ከዚያም በፊት በአፄ ሚናስ ዘመን ባህረ ነጋሽ ተብሎ የተሾመው ይስሃቅ ጉልበቱን አሳብጦ ራሱን የቻለ ንጉስ ለመሆን ከቱርኮች ጋር በመተባበር አመጽ አስነስቶ እስከ ወንድሙ ልጅ የተዝካረ ቃል በአፄ ሚናስ ሰራዊት ተደቁሷል። በዓፄ ሠርፀ ድንግል ጊዜም ተመሳሳይ አመፅ ሞክሮ ነበር። ሆኖም መቼም ጊዜ ከኢትዮጵያ ነገሥታት ፈቃድ ውጭ፣ የራሱ ግዛት የነበረው ባህረ ነጋሽ አልነበረም።

እንደዚያ ቢሆን ኖሮማ የራሱ ጳጳስ፣ የራሱ የጦር ሰራዊት፣ ኢትዮጵያን የቆረጠ የራሱ የንግድ ሰንሰለት ይኖረው ነበር።

BTW - Does Bahir Negash sound like Singapore to you?

sesame wrote:
24 Sep 2024, 03:41
Abere,

You are a moron. The name Eritrea may be new but the land was always there, at least, since God created the universe! The people who resided in it were never Ethiopians because Ethiopia is the product of European colonialism as much as any other African country. The Midri Bahri was ruled by the BaHri Negassi, the King of the Sea. It wasn't ruled by any Ethiopian king, because I repeat, there was no Ethiopia back them. Ethiopia came into being with Minilik in the 1890s! In fact, Eritrea may be older by a couple of years!  
:lol: :lol: :lol:

sesame
Member+
Posts: 7958
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by sesame » 24 Sep 2024, 10:39

I sometimes ask wtf am I doing here trying to communicate with these retards! You people are stuck. Save your nation dumbos! Because we are tired of saving your [deleted]. Do you know what is happening to your people? Do you care? Fano has just announced that schools will not start this year! The birr is trading at 133 per $1 on the black market. Your nation is unravelling faster than the speed of light and all you can do is drool over the Red Sea. It belongs to Midri Bahri. It is Midri BaHri! :lol: :lol:
Selam/ wrote:
24 Sep 2024, 10:28
ሴሰኛው - ጥሩ ጥያቄ ነው፣ ጠጣር ስለሆንክ ነው ወደ ሁለተኛ ክፍል ደሰጃ ዝቅ ያደረግኩልህ።

Post by Selam/ » 24 Sep 2024, 11:21

ሴሰኛው - ቀስተ ደመናችን እየሳበህ ነዋ ክስር ከስራችን የማትጠፋው። ቀኑን ሙሉ እዚህ ተጥደህ ስለ ኢትዮጵያን ዜና ከምታነፈንፍ ለምን እስከነ አካቴው ዜግነት አትጠይቅም። ነቀዝ!
sesame wrote:
24 Sep 2024, 10:39

Post by sesame » 24 Sep 2024, 12:04

Selam z retard,

I am here because you and your dysfunctional leaders are vowing to take our Red Sea by force. I will expose your idiocy. I will do my best to save you from yourselves. You never learn. So the task is a bit hard. But your nation is dying. I will keep reminding you about it.

Abere
Senior Member
Posts: 14835
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Abere » 24 Sep 2024, 12:15

Sesame Street,

You are a shameless one - you wish you had a peer for Italy made Eritrea. Italy (father of Eritrea :lol: ) itself is thousands of years younger than Ethiopia. Please stop the BS that Eurpean gave name for Ethiopia. You worship them because they created you, but Ethiopia is older than most of European countries. Even you masters accept this immortal truth. The name Ethiopia is an Ethiopian, it is not as exotic as "Eritrea " :lol: Eritrea is a strange name for an Ethiopian territory of Bahir-Medir.

The name Ethiopia is derived from its own oldest time King known as Ethiopis (ኢትዮጵስ). ኢትዮጵስ is one of the sons of King መልከጻድቅ about who the Bible only give a little mention. Next time, because of your poor Ascari intelligence and worship of your colonizer, you will say the universe is created by White colonizers. Did they do this in the Berlin Conference when they scissored Eritrea and the rest of unfortunate African territories? :mrgreen:

sesame wrote:
24 Sep 2024, 09:41
Abere z retard,

Did you think Ethiopia was an Amharic word. What a moron. It is a Greek word that they used to describe the black race. At least, our Eritrea was appropriately called midri bahri, the land by the sea. And the Bahri in Midri Bahri is the Red Sea which was known, again to the Greeks, the Erythrean Sea. Read about in dumbo in the Periplus of the Erythraean Sea

We, the owners of Midri Bahri, have kicked out and will destroy anyone who attempts to steal our land.
:lol: :lol: :lol:
ሲሰምን ስትሪት ብዙ ርቀት ተንደርድራ ኤርትራ ባዕድ ስያሜ መሆኑን እና ባህር-ምድር የጥንት የግዛት ስያሜው እንደነበረ በአንደበቷ ስለመሰከረች መሻሻሏን ለመደገፍ ነው እንጅ ጉራጌ ከባህር ምድር አካባቢ ጉርዐ ሰፈር መጣ የሚለው የሳይንሳዊ ተጠየቅ ሚዛን አይላፍም። ለምን?

Selam/
Senior Member
Posts: 17010
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Selam/ » 24 Sep 2024, 12:44

ሴሰኛው - አራት ኪሎን ለመዋጋት እኔ ሰላምን ቀንና ለሊት ከስር ከስሬ አነፍንፍ ብሎ የመከረህ የትኛው የአራተኛ ክፍል የሳዋ መምህር ነው?
sesame wrote:
24 Sep 2024, 12:04
Selam z retard,

I am here because you and your dysfunctional leaders are vowing to take our Red Sea by force. I will expose your idiocy. I will do my best to save you from yourselves. You never learn. So the task is a bit hard. But your nation is dying. I will keep reminding you about it.

Dama
Member+
Posts: 6432
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Dama » 24 Sep 2024, 13:18

Abere wrote:
24 Sep 2024, 09:30

ሆረስ፤

መቸ እውነተና ታሪኩን መገመት ተሳነኝ ብለህ ነው። ሲሰምን ስትሪት ብዙ ርቀት ተንደርድራ ኤርትራ ባዕድ ስያሜ መሆኑን እና ባህር-ምድር የጥንት የግዛት ስያሜው እንደነበረ በአንደበቷ ስለመሰከረች መሻሻሏን ለመደገፍ ነው እንጅ ጉራጌ ከባህር ምድር አካባቢ ጉርዐ ሰፈር መጣ የሚለው የሳይንሳዊ ተጠየቅ ሚዛን አይላፍም። ለምን?

1ኛ) አንድ ትልቅ ጎሳ እንደት በአንድ ወቅት ሙሉ በሙሉ ንቅል ብሎ የወራት መንገድ ትጉዞ መሀል ሸዋ ቤተ-ጉራጌ ይፈጥራል? ስደት በጎሳ ስይሆን በቤተሰብ ወይም በአንድ ሰፈር (village-based) ነው በታሪክ። ከጉርዐ ጉራጌ ከፈለሰ አሁን ጉራጌኛ የሚናገሩ ቅሪተ-ቤተ ጉራጌዎች አሉ ወይ? የሉም። አይሰራም። በአለም ላይ በርካታ በአጋጣሚ ተመሳሳይ የቦታ ስያሜዎች አሉ። ለምሳሌ ግብጽ አገር ግሸን (ጎሸን) አለ፥ ኢትዮጵያ ውስጥ ግሸን አለ። ይህ ስም ህንድ አገርም ሊኖር ይችላል። እንድሁ ግብጽ አገር አማራ የሚል ቦታ አለ፤ ካልተሳሳትኩኝ አማራ የሚባሉ ቦታዎች በመካከለኛው ምስራቅ አሉ። ስም ያለው ሞኝ እንድሉ ነው። የዘልማድ ግምት። ለመሆኑስ ከሰሜን ብቻ ነው እንደ ፍልሰት ከደቡብ ወደ ሰሜን ፍልሰት ነበረ። ለምሳሌ በርካታ ከብት አርቢ ኦሮሞዎች ኤርትራ በመድረስ ዘላቂ ኗሪ በመሆን ቦታዎችን ሰይመዋል። Migration is not unidirectional.

2ኛ) የፍልሰቱ ምክንያት አልተገለጸም። ዋና ገፊ ምክንያቱ ሳይገለጽ መገመት የዘፈቀደ አባባል ነው። አንድ ትልቅ ምክንያት ከነበረ ለጉራጌ ብቻ አይሆን በርካታ ሌሎች የባህርምድር ሰዎች ወደ መሀል አገር ይሰደዱ ነበር።

3ኛ) ሌላው የሚያመሳስል ባህል ቅሪተ-ውርስ ባህርይ (cultural traits/"cultural DNA") አለመኖር ነው። ጉራጌዎች ሰላማዊ፤ ግሩም ማህበራዊ ተግባቦት፤ ታታሪነት እና በላብ ማደር ከፍተኛ የባህል ውርስ ባህሪያቸው ነው። በተቃራኒው የባህር ምድር ሰዎች ግጭት፤አምባጓሮ እና በሽፍትነት መተዳደር የጎላ ባህርይ መሆኑን ቢያንስ በዕድሜያችን አይተናል። There is no significant common cultural trait and [deleted], at least in my observation.
__ ሌላው አንድ አጢኖት ወይም አትኩሮት ያላገኘው ጉዳይ። የዛሬዎቹ ኤርትራዊያን የብዙ የውጭ አገር የመዋለድ ውጤቶች ናቸው፡ ጣልያን፤ ግብጽ፤ ቱርክ፤ የመን፤ ሱዳን ፤ወዘተ ተራበተው የባህር-ምድርን ህዝብ ቀይጠው አጥፍተውታል። ለምሳሌ በአንድ ወቅት ግብጽ ጥቁር ነበር፤ ከአረብ በመፍለስ በነባሩ ህዝብ በመዳቀል የግብጽን ጥንታዊ ስነ-ህዝብ ስብጥር እና አይነት አጥፍተውታል። ይህ የድሞግራፊ ነውጥ ባህር-ምድርን እንደ ወተት ንጦ የማትረባ ማጢቃ የጣልያን ኤርትራ ወልዷል ባይነኝ።

Horus wrote:
23 Sep 2024, 21:54

አበረ፣
አንድ ሃቅ ልንገርህ! በመላ ጉራጌ፣ በድፍን ታሪኩ ጉራጌ ሴት ልጁን ሳባ ብሎ ጠርቶ አያውቅም ፤ አዜብ ብሎ ጠርቶ አያውቅም! በፍጹም! በመላ ጉራጌ በድፍን ታሪኩ ወንድ ልጁን ሃጎስ ብሎ ጠርቶ አያውቅም ። ጉራጌ አይደለም ትላንት ጣሊያን ከፈጠረው ኤርትራ፤ ከዚያ ቀደም እንኳን ቅንጣት የባህል የዝርያ ት ስ ስ ር የለውም። አንድ ቦታ ብቻ በቲኒሿ የአለቃ ታየ 'የኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ ' በሚለው መጽሃፋቸው ከግማሽ ፓራግራፍ ያነሰ ጉራጌ ከጉር 'አ መጣ ብለው በወረወሩት በሰረተ ቢስ መላምት ላይ ነው ይህ ሁሉ ድራማ!

መሰረተቢስ ያልኩበት ምክኛት አለኝ ። ለምሳሌ ጋፋት የመጣው ገፋት ከሚለው ነው፤ ከንጉሱ (ከንግስቷ) ጎን ሲሄዱ ገፋትና ጋፋት ተባሉ ይላሉ ። ፍጹም ተረት ማለት ነው። ከሸዋ በኦሮሞ ወረራ ወደ ደጋ ዳሞት ጎጃም የፈለሱት እዚያ ዛሬ ጎጃሜ ሆነዋል ። እነዚህ ሰዎች አፈር ቀቅለው የብረት አር አይረን ኦር መስራት ጥበብ ነበራቸውና አጼ ቴዎድሮስ ጎጃም ሰው አስልከው የጦር መሳሪያ መድፍ እንዲሰሩለት የተወሰኑ ጥበበኞች ወደ ቋራ ያስመጣል ። እነሱም ዝነኛውን ጋፋት የተባለው የቴዎድሮስ መድፍ ሰሩለት ። በዚያ ሳቢያ ትንሽ የጋፋት ጎሳ ቋራ ላይ አድገው ነበር። ይህቺን የሰሙ አለቃ ታየ አለም ምንም የታሪክ ጥናት ጋፋት ገፋት ማለት ብለው የተረት ታሪክ አስቀሩ ማለት ነው ። ስለጉራጌም የወረወሩት መላምት ተመሳሳይ ነው ። አለቃ ታየ የጉራጌ ምድርን ረግጠው አያውቁም ፣ ምን ቋንቋ እንደ ምንናገር እንኳ የሚያውቁት ነገር የለም ። l

ጉራጌ እንደ ሚባለው ከአካለ ጉዛይ የግንድ ትስስር ቢኖረው በብዙ የባህልና የቋንቋ ምልክቶች ይገናኝ ነበር ። በአንድ ቃል ሁሉም ዉሸት ነው።
A compelling rebutal of an old and entrenched hypothesis.

Horus
Senior Member+
Posts: 40193
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Horus » 24 Sep 2024, 13:31

አበረ፤
በእጅጉን ትክክል ነህ፤ ለዚህ ነው ሰዎች ሙሉ ሕይወታቸውን ጂኖግራፊ፣ ባዮግራፊ፣ አርኪኦሎጂ፣ አንትሮፖሎጂ፣ ኤትኖግራፊ፣ ዴሞግራፊ፣ ሊንጉዊስቲክስ ፣ ሂስትሪኦግራፊ ወዘተ የሚታጠኑት ። የሰው ልጅ በጂኑ ዝርያውን እንደ ሚያስተላፍ ሁሉ በካልቸሩ ታሪኩን ያስተላልፋል። ለምሳሌ አንድ ሰው አንዲት የደቡብ አሜሪካ ከተማ ውስጥ አዲስ አበባ ምግብ ቤት የሚል ሆቴል ካየ በግድ ያ ምግብ ቤት ከመሰረቱት ሰዎች መሃል አንድ አዲስ አበባ ጋር የተዛመተ ሰው ነበር ማለት ነው። ቃልና ቋንቋ ልክ እንደ ሰው ጂን ነው፤ ተሸካሚ ፣ አስተላላፊ ይፈልጋል ። ስለዚህ በአካለ ጉዛይ ጉርአ እና በጉራጌ መሃል አንዳች ትስስት ቢኖር ከላይ ያሉት የምርምር መስኮች ያረጋግጡት ነበር ።

ቃል ምልክት ብቻ ሳይሆን ትርጉም አለው። ጉራጌ ግራ ከሚለው ቃል አይያያዝም ። ጉራጌ ጋራ (ተራራ) ከሚለው ጋር አይያያዝም ። ጉራጌ ማለት በጉርዳ (በጎርዳ) በጉባኤ የሚተዳደር ሕዝብ ማለት ነው ። በሰባት ቤት የጉርዳ ሴራ ይባላል ። በክስታኔ የጎርደና ሴራ ይባላል ። በመሰቃን፣ በወለኔ እስከ ስልጤ ድረስ ተመሳሳይ በተመሳሳይ ሴራዎች የሚኖር ሕዝብ ነው። አለቃ ታየ ታሪክ በሚጽፉበት ዘመን እንዲያው ከዚያ በፊት ራስ ዘስላሴ የሚባሉት ጉራጌው የጎንደር ዘመን የኢትዮጵያ ጦር አዛዥ የጉራጌ ስርዓት አጉራ ጠነ ይባላል ብለው ነበር ። አጉራ ጠነ ዛሬ ጎርደና፣ ጉርዳኛ የምንለው ነው። ጠነ ስልጣን ማለት ሲሆን በጉባኤ ስልጣን የሚተዳደር ማለት ነው።

ልክ እንዳለከው በአማርኛና በሴም ቋንቋቆች መሃል ግዙፍ በሳይንስ የተረጋገጠ ት ስ ስ ር ስላለ ተመሳሳይ የቦታ ስሞች በብዛት አሉ ። በደቡብ ኢራቅ ማርሽ አረብ (የረግረግ አረቦች) በሚባለው ቦታ አማራ የተባለ ቦታ አለ። የአሲሪያን ቋንቋ መዝገበ ቃላት እጅግ ብዙ ያማርኛ ቃላት አሉት ። በአንትሮፖልጂ ሳይንስ መሰረት ሁለት ሕዝቦች አንዳች ታሪካዊ ት ስ ስ ር ካላቸው ከሞላ ጎደል ተመሳሳይ ስም የሚሰጡባቸው ነገር አሉ ፤ ለምሳሌ አባት፣ እናት፣ ወንድም ፣ እህት፣ አጎት፣ አያት ፣ቤት ፣ ተራራ ወንዝ፣ የምግብ ስሞች፣ የልደት፣ የሞት፣ የመሳሰሉት ስሞች ሰዎች የትም ቢፈልሱ የማይለወጡ ናቸው ። እነዚህ ካልቸራል ማርከስ ይባላሉ ።

መልካም መስቀል!

Naga Tuma
Member+
Posts: 6848
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Naga Tuma » 24 Sep 2024, 14:55

sesame:

I had the same kind of reaction reading Abere’s comment about the origin of the word Eritrea. I have read two versions about the origin of the word Ethiopia.

The late Professor Donald N. Levine suggested in his book about Ethiopia’s history that it is local.

I have not been able to make any conclusion about its origin.

Then again, I couldn’t help asking where you got this kind of skillful observation for your argument. This could be a classic case of the maxim that nobody wins in an argument. So, let debate override it.

These simple observations alone should prompt us all to study the history of our region more deeply.

While reading the discussion about the meaning of ባህር-ምድር, I wondered if either of you know what ባርገመ means.

A recent comment made me think that you guys may have won the battles against Ethiopia when it was being led by the Dergue but that you haven’t won the war against it.

I think this discussion is suggestive of that.

In my view, it should humble us all into interacting more soberly as we recycle old jokes and have fun at each other’s expenses. I had one earlier at your expense. Yes, guilty as charged for a lack of sobriety on an occasion. Then again, asking is different from asserting.
sesame wrote:
24 Sep 2024, 09:41
Abere z retard,

Did you think Ethiopia was an Amharic word. What a moron. It is a Greek word that they used to describe the black race. At least, our Eritrea was appropriately called midri bahri, the land by the sea. And the Bahri in Midri Bahri is the Red Sea which was known, again to the Greeks, the Erythrean Sea. Read about in dumbo in the Periplus of the Erythraean Sea

We, the owners of Midri Bahri, have kicked out and will destroy anyone who attempts to steal our land.
:lol: :lol: :lol:
ሲሰምን ስትሪት ብዙ ርቀት ተንደርድራ ኤርትራ ባዕድ ስያሜ መሆኑን እና ባህር-ምድር የጥንት የግዛት ስያሜው እንደነበረ በአንደበቷ ስለመሰከረች መሻሻሏን ለመደገፍ ነው እንጅ ጉራጌ ከባህር ምድር አካባቢ ጉርዐ ሰፈር መጣ የሚለው የሳይንሳዊ ተጠየቅ ሚዛን አይላፍም። ለምን?

Mesob
Member
Posts: 2606
Joined: 23 Dec 2013, 21:03

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Mesob » 24 Sep 2024, 15:02

This thread is none sense. There is no enmity or hate among ordinary Eritreans and the hard working diligent and long oppressed Guragie people. There may be few Shabbia dogs and many other envy Ethiopians who spew their hate on the Guragie people here.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6848
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Naga Tuma » 24 Sep 2024, 16:19

Horus wrote:
24 Sep 2024, 13:31
አበረ፤
በእጅጉን ትክክል ነህ፤ ለዚህ ነው ሰዎች ሙሉ ሕይወታቸውን ጂኖግራፊ፣ ባዮግራፊ፣ አርኪኦሎጂ፣ አንትሮፖሎጂ፣ ኤትኖግራፊ፣ ዴሞግራፊ፣ ሊንጉዊስቲክስ ፣ ሂስትሪኦግራፊ ወዘተ የሚታጠኑት ። የሰው ልጅ በጂኑ ዝርያውን እንደ ሚያስተላፍ ሁሉ በካልቸሩ ታሪኩን ያስተላልፋል። ለምሳሌ አንድ ሰው አንዲት የደቡብ አሜሪካ ከተማ ውስጥ አዲስ አበባ ምግብ ቤት የሚል ሆቴል ካየ በግድ ያ ምግብ ቤት ከመሰረቱት ሰዎች መሃል አንድ አዲስ አበባ ጋር የተዛመተ ሰው ነበር ማለት ነው። ቃልና ቋንቋ ልክ እንደ ሰው ጂን ነው፤ ተሸካሚ ፣ አስተላላፊ ይፈልጋል ። ስለዚህ በአካለ ጉዛይ ጉርአ እና በጉራጌ መሃል አንዳች ትስስት ቢኖር ከላይ ያሉት የምርምር መስኮች ያረጋግጡት ነበር ።

ቃል ምልክት ብቻ ሳይሆን ትርጉም አለው። ጉራጌ ግራ ከሚለው ቃል አይያያዝም ። ጉራጌ ጋራ (ተራራ) ከሚለው ጋር አይያያዝም ። ጉራጌ ማለት በጉርዳ (በጎርዳ) በጉባኤ የሚተዳደር ሕዝብ ማለት ነው ። በሰባት ቤት የጉርዳ ሴራ ይባላል ። በክስታኔ የጎርደና ሴራ ይባላል ። በመሰቃን፣ በወለኔ እስከ ስልጤ ድረስ ተመሳሳይ በተመሳሳይ ሴራዎች የሚኖር ሕዝብ ነው። አለቃ ታየ ታሪክ በሚጽፉበት ዘመን እንዲያው ከዚያ በፊት ራስ ዘስላሴ የሚባሉት ጉራጌው የጎንደር ዘመን የኢትዮጵያ ጦር አዛዥ የጉራጌ ስርዓት አጉራ ጠነ ይባላል ብለው ነበር ። አጉራ ጠነ ዛሬ ጎርደና፣ ጉርዳኛ የምንለው ነው። ጠነ ስልጣን ማለት ሲሆን በጉባኤ ስልጣን የሚተዳደር ማለት ነው።

ልክ እንዳለከው በአማርኛና በሴም ቋንቋቆች መሃል ግዙፍ በሳይንስ የተረጋገጠ ት ስ ስ ር ስላለ ተመሳሳይ የቦታ ስሞች በብዛት አሉ ። በደቡብ ኢራቅ ማርሽ አረብ (የረግረግ አረቦች) በሚባለው ቦታ አማራ የተባለ ቦታ አለ። የአሲሪያን ቋንቋ መዝገበ ቃላት እጅግ ብዙ ያማርኛ ቃላት አሉት ። በአንትሮፖልጂ ሳይንስ መሰረት ሁለት ሕዝቦች አንዳች ታሪካዊ ት ስ ስ ር ካላቸው ከሞላ ጎደል ተመሳሳይ ስም የሚሰጡባቸው ነገር አሉ ፤ ለምሳሌ አባት፣ እናት፣ ወንድም ፣ እህት፣ አጎት፣ አያት ፣ቤት ፣ ተራራ ወንዝ፣ የምግብ ስሞች፣ የልደት፣ የሞት፣ የመሳሰሉት ስሞች ሰዎች የትም ቢፈልሱ የማይለወጡ ናቸው ። እነዚህ ካልቸራል ማርከስ ይባላሉ ።

መልካም መስቀል!
Horus:

Recently, you forced me to say the following, which I am saying with all due respect to this hard working Ethiopian community and in good faith.

ጉራግኛ ተናጋሪ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ከጉርዓ ተስፈንጥሮ ከተደናበረ ወዲህ ተረጋግቶ ያልኖረ ማህበረሰብ ይመስላል።

ሁለት ኣብረዉ የማይሄዱ ቃለትን ለጠፍክ፥ እንጆይ እና አደራ።

አደራ በኦሮምኛ፣ በአማርኛ፣ በእንግሊዘኛ (አድሄር) ቋንቋዎች ዉስጥ ያለ ቀል ነዉ።

ተደሰቱ እና አደራ ኣብረዉ የማይሄዱ ቃላት ናቸዉ። ብዙ ግዜ አደራ የኑዛዜ ወይም ተስፋ ማጣት ቃል ነዉ።

ለዚህ ነዉ ተምረሃል፣ ኢትዮጵያን የበለጠ እወቅ የምለዉ።

በተጨማሪ ያስባልከኝ ያለመረጋጋቱ ፍንጮች በርካታ ነገሮቹ ሱቅ በደረቴ ያስመስለዋል።

ቋንቋዎቹ ሱቅ በደረቴ። ብዙ ርቀት ሳትጓዝ ሌላ ተመሳሳይ ቋንቋ የምታገኘዉ ጉራጌ ዉስጥ ይመስለኛል።

ሀይማኖቱ ሱቅ በደረቴ። ክስታኔ፣ ብዙ ሳትርቅ እስላም፣ ብዙ ሳትርቅ ፕሮቴስታንት፣ ሁሉም የጥንቱን መስቀል እና ደመራ እንዲሁም ቅርጫ እያስታወሱ።

የሸቀጥ ዋጋዉም ሱቅ በደረቴ። ለኣንድ ዕቃ ተከራክረህ ሁለት ወይም ከዛ ባላይ ዋጋዎች እንዳላቸዉ ታዉቃለህ።

ሙዚቃቸዉ ሱቅ በደረቴ። በብዛት ይዘፍናሉ። እንደ ኪሮስ አለማየሁ እና አብተዉ ከበደ የሚታወስ የጉራግኛ ዘፈን የቱ ነዉ እላለሁ። የማህሙድ ድንቅ አማርኛ ካልተቆጠረ።

ፖለትካዉም ሱቅ በደረቴ። የሆረስ ማኒፌስቶ ኣንድ ምሳሌ ነዉ። ትኦሪዉ ድንቅ። ስራ ላይ እንዴት መዋል እንደሚችል ሱቅ በደረቴ።

It also made me think further about a potential solution: A federal state wherein their universe of ideas flourishes and brings about its positive influence in Ethiopia. Welkite University came to mind as a potential center of excellence to take the academic responsibility. I am not sure if this city had a different name before Aba Jifar named it to mean midway between Addis Ababa and Jimma. That is another topic if one story I heard a long time ago is accurate.

Naga Tuma
Member+
Posts: 6848
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Naga Tuma » 24 Sep 2024, 16:27

Mesob wrote:
24 Sep 2024, 15:02
This thread is none sense. There is no enmity or hate among ordinary Eritreans and the hard working diligent and long oppressed Guragie people. There may be few Shabbia dogs and many other envy Ethiopians who spew their hate on the Guragie people here.
Mesob:

How did the words like retard and nonsense become our vernaculars?

Abere
Senior Member
Posts: 14835
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Abere » 24 Sep 2024, 16:57

Naga Tuma,

Raised an important history kept orally -ባህርገማ. Before the birth of Woyane, Shabia and OLF ( when Ethiopia had a healthy society and social fabrics) Oromo associate their origin across/beyond the river or sea. ከባህር ገማ ነው የመጣነው የሚል። This used to be an undiluted history. Which river was that where is that river found, it is debatable. What can you share with us.

Post Reply