Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17013
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 05 Sep 2024, 19:59
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥
የመንደፈራው እጭቤ፣ ዛሬ ስንት ግዜ ነው ብፅዕት ኢትዮጵያን እንዴት ዋልሽልኝ ያልካት? “የእናታችን” የአይ ኤም ኤፍ እርጎ እንደሆነ ከእርሷ አታገኘውም፣ ክፍለ ሃገርህን አምጪ በላት። እኛ ምን እናድርግ?
እንደ ተባይ ሙጭጭጭ ማለት አያሳፍራችሁም እንዴ? ክፉ!
Meleket wrote: ↑05 Sep 2024, 09:14
እታለም የት አለሽ ሳትባዪ እዚህ ኣትበያ! ማን ነው አንቺን ከሻዕብያ ጋር ተወያዪ ያለሽ እታለም፡ መጀመርያ ችግር ውስጥ አለ ዬምትይውን ህዝብሽን ለመታደግ ሞክሪ፡ ከቻልሽ። ከዚያም ከመሰል ክልሎችሽ ጋር ሰላም ፍጠሪ፡ ከዚያ በኋላ ሃገር ሁነሽ ከሻዕብያ ጋር ለመነጋገር ብትመኚ ያምርብሻል።
Selam/ wrote: ↑05 Sep 2024, 08:49
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥
የመንደፈራው እጭቤ፣ የቀናህበትን የአይ ኤም ኤፍ ደላላ ለክፍለ ሃገርህ ውሰደው፣ ስለ ኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ከዕርጉም ሻዕቢያ ጋር አልወያይም አልኩህ።
ጉድ እኮ ነው፣ ራሳችሁን ቻሉ፣ አንፈልጋችሁም ስትባሉ እንደ ተባይ ሙጭጭጭ ማለት አይሰለቻችሁም እንዴ? ክፉ!
Meleket wrote: ↑31 Aug 2024, 02:45
እታለም አማራጭ ሃሳብ ሲኖር እኮ ነው ዜጎችሽ ለማንቃት እዚ ማካፈል የሚገባሽ፡ ከሌለሽ ግን እንደለመደብሽ ኝኝኝኝኝ በማለት የሚሰሩ ዜጎችሽን በማጠልሸት ትውከትሽን መዘፍዘፍ መብትሽ ነው ታለሜ።
ወደ ርዕሱ እንመለስ ካልሽ፡ “ውሻይቱ ስትጮህ ግመሎች ግን ጉዟቸውን ይቀጥላሉ” እንዲሉ፡ እነ ኤርሚያስ ጠቅል ኣመልጋና ወጣቱ ጠቅላያችሁ በቀየሱት ቦሊሲ መሰረት "ብጽእት" ኢትዮጵያ ከኣይ ኤም ኤፍ ጋር ተቀናጅታ ጉዞዉን ተያይዛዋለችና ጎረቤቶቻችን ይመቻችሁ ብለናል።
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ደግሞ ከናንተን የጎዞ ተሞክሮም ትምህርት በመቅሰም የራሳችንን ቦሊሲም በመከለስ ሰፊውን የኤርትራ ህዝብ ወደ ኣይቀሬው የተድላ ዘመን እናሸጋግረዋለን። መቼም ይሄም ኣባባላችን ኣይጥምሽም ኣይደል “ለምን እና እንዴት የኤርትራ ህዝብ ወደ ተድላ ይጓዛል?” ብለሽ ደግሞ ተብሰልሰይ ተብከንከኝም።
Selam/ wrote: ↑30 Aug 2024, 11:46
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥
አጭቤው፣ አንተ ምን ቤት ሆነህ ነው እኔ ሰላም ለአንተ የአማራጭ ሃሳብ የማቀርበው?
ወደ ዋናው ርዕስ እንመለስና፣ መቼ ነው ኤርትራ አመልጋን የምትዋሰውና የአይ ኤም ኤፍን ዓይብ የምትበላው?
ወተት፣ ዕርጎ፣ ዓይብ፣ እንቁልልጮ፣ ወደ አሬራ እንዳይወርድብህ!
Meleket wrote: ↑30 Aug 2024, 11:27
አዬ እታለም ኣማራጭ ሃሳብ ስታፈልቂ እኮ ነው ታዲያ መልካም። እንዲሁ ዝም ብለሽ ምሁራን ዜጎችሽ ሃሳባቸውን ሲያፈልቁና ሲያጋሩ ከመኮነን ምን ይሉታል። እስቲ ኣማራጭ ሃሳብሽን ኣጋሪና ህዝቡ ደግሞ ይማር። ዝም ብለሽ እንዲሁ ኝኝኝኝኝ ግን ምንም ፋይዳ ዬለውም። ዬምታመጪው ለውጥ ኣይኖርም ነው ያልነው እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ይመችሽ ግን ደግሞ አማራጭ ሃሳብ ኣፍልቂ፡ ዕዉቀቱ ካለሽ ዕዉቀቱን እንጂ ትውከቱን ማጋራት አመል እንዳይሆንብሽ እታለም።
Selam/ wrote: ↑30 Aug 2024, 11:04
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥
የልምድ ልውውጥ አድናቂ ስለሆንክማ ነው የአመልጋ አይነቱን ወደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር አምጥተህ የእማማ አይ ኤም ኤፍን እርጎ ለመጠጣት የተመኘኸው። ይኸንን ለእኔ ሳይሆን ለክፍለ ሃገርህ ሰዎች ምከራቸው።
አጭበርባሪ ስለሆንክ አቶ አመልጋን አቶ አመልጋዎች ብለህ ወደ ብዙ ምሁሮች አባዛኸው። ተማረም አልተማረም፣ የጥፋት ሰው ከሆነ እኔ ሰላም ሳልሽኮረመም ወደ ሚገባው ደረጃ ዝቅ አደርገዋለው።
-
Meleket
- Member
- Posts: 4798
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 06 Sep 2024, 02:44
“ዓቐበቶም ክንገብረሉ ኩዳ!” .. .. .. እጅ ከፍንጅ እጅ ከፈንጅ!
የዛሬው ትምህርታችን እንደ ቀይባህር ዓሳ በጥበብ ዋሾን እንዴት ማስገር እንደሚቻል ይሆናል።
Meleket wrote: ↑05 Sep 2024, 11:13
ግን ለምን ይዋሻል? የውሸት ትርክት ለምን አስፈለገ? ትውልድ ማወናበድ ለምን ኣስፈለገ? እንዴ ነዉር ኣይደለም እንዴ?
Assab had limited contact with the hinterland, and until the middle of the 19th century it was nothing more than a tiny Afar fishing village with a population of only 100 people and twenty huts. It gained considerable attention on 15 November 1869 when the port of Assab was bought by the Italian missionary Giuseppe Sapeto on behalf of the Rubattino Shipping Company.
https://en.wikipedia.org/wiki/Assab
Tekle Giyorgis II (Ge’ez: ተክለ ጊዮርጊስ, born Wagshum Gobeze (Amharic: ዋግሹም ጎበዜ), 1836 – 21 June 1873) was Emperor of Ethiopia from 1868 to 1871.

Portrait of Tekle Giyorgis II by Théophile Lefebvre [fr] early 1850s
Emperor of Ethiopia
Reign: 11 June 1868 – 11 July 1871
Proclamation: August 1868 (Soqota)
Predecessor: Tewodros II
Successor: Yohannes IV
https://en.wikipedia.org/wiki/Tekle_Giyorgis_II
Yohannes IV (Tigrinya: ዮሓንስ ፬ይ Rabaiy Yōḥānnes; horse name Abba Bezbiz also known as Kahśsai; born Lij Kahssai Mercha; 11 July 1837 – 10 March 1889)[1] was Emperor of Ethiopia from 1871 to his death in 1889 at the Battle of Gallabat, and king of Tigray from 1869 to 1871. During his reign he successfully defended Ethiopia against a large-scale Egyptian invasion.
Reign፦ 11 July 1871 – 10 March 1889
Coronation፦12 January 1872
https://en.wikipedia.org/wiki/Yohannes_IV
Selam/ wrote: ↑22 Jul 2024, 12:08
.. .. ..
በመቀጠል፣ ጆሴፕ ሳፔቶ አሰብን የገዛው በአፄ ዮሐንስ ዘመን ነው፤ .. .. ..
Roha wrote: ↑22 Jul 2024, 12:40
When it comes to factual evidence, no one can beat Selam.
Selam/ wrote: ↑22 Jul 2024, 12:08
በቅድሚያ፣ ትግራይን እገነጥላለሁ ሲል የነበረ የእንግዴ ልጅ፣ ዛሬ አበበ ቢቂላ እያለ ሲያንቋርር እንደማየት የሚቀፍ ነገር የለም።
በመቀጠል፣ ጆሴፕ ሳፔቶ አሰብን የገዛው በአፄ ዮሐንስ ዘመን ነው፤ መለስ ዜናዊ ደግሞ ለሻቢያ መልሶ የሸጠው የዛሬ ሰላሰ ዓመት ነው። ሻቢያና ወያኔ የአፍሪቃ ነቀርሳዎች ናቸው።
እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ታሪኽ መልክ መልኩን ይይዝ ዘንድ የተቆለመመውን የማቃናት ታሪካዊ ግዴታችንን እየተወጣን መሆኑ ነው!
እታለም የሰሜን ጥላቻ እንዲህ ዓይነት የውሸት ታሪክን እንድትጽፊ ኣስገደደሽ ኣይደል? ጥላቻ ዋሾም ያደርጋል። ተስፋ እናደርጋለን በሚጪው ኣዲስ የግዕዝ ዓመተ ምሕረት ይህንን ሰንኮፍ ጠባይሽን እንደምታሻሽይ። ይመችሽ።