Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23391
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 29 Aug 2024, 14:44
Ethiopians,
You have no pride left on you.
አይ ውርደት....
-
Right
- Member
- Posts: 4308
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Post
by Right » 29 Aug 2024, 14:53
Cry or you better hang your self. Game over. Ethiopia will never use the Afar ports until the Afars are in charge. Ever.
You should have used your brain like the Somali Landers did. It is now too late.
Next in the menu, deportation and border closures.
Hey, you can always migrate to Somalia. Will ya?
-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 29 Aug 2024, 14:55
Ascari low IQ
It's your gala boss who said that

-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23391
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 29 Aug 2024, 16:33
Right wrote: ↑29 Aug 2024, 14:53
Cry or you better hang your self. Game over. Ethiopia will never use the Afar ports until the Afars are in charge. Ever.
You should have used your brain like the Somali Landers did. It is now too late.
Next in the menu, deportation and border closures.
Hey, you can always migrate to Somalia. Will ya?
Starvin Marvin ያምሃል እንዴ?
እኛ እኮ ነን የዘጋነው? እንደ ቦምብ እየተነሳ የምፈጠፈጠው ከርካሳ [deleted] ሌባ አየር መንገዳችሁንም እኮ ድርሽ እንዳይል ወሰንናል:: ኢትዮጵያ የሚኖረው ኤርትራዊያን ደግሞ .. ዶላራቸውን ፈጭ እያረጉ የሚኖሩ እንጂ የሚረዱ እኮ አይደሉም:: ቢሄዱም የሚጎዳው ወደፊት መራመድ የማትችለው የዶላር ገርጋጫዋ ኢትዮጵያ ትጎዳለች እንጂ ኤርትራውያን ንዳይመስሉህ::
አሰብ ቢሊዬን ዶላር ሊከፍሉ የሚችሉ ፈላጊው ብዙነው .. ግብጽ አንዷ ናት.....ተጠንቀቁ
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17013
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 29 Aug 2024, 17:01
ሻዕቢያው መለከት መሰለኝ እንደዛ ያለው።
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23391
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 29 Aug 2024, 17:26
Selam/ wrote: ↑29 Aug 2024, 17:01
ሻዕቢያው መለከት መሰለኝ እንደዛ ያለው።
ሻእቢያ ሆኖ ኢትዮጵያዊ የለም::
-
almaze
- Member+
- Posts: 8405
- Joined: 15 Dec 2013, 03:38
Post
by almaze » 29 Aug 2024, 17:57
Fed_Up wrote: ↑29 Aug 2024, 17:26
Selam/ wrote: ↑29 Aug 2024, 17:01
ሻዕቢያው መለከት መሰለኝ እንደዛ ያለው።
ሻእቢያ ሆኖ ኢትዮጵያዊ የለም::
Yep! Fendadaw ባንድ ወቅት እዲህ ብሎ ነበር:: አሁን ሰይጣን አሳሳተው እንጂ ኢትዮጲያን ከልቡ ይወዳት ነበር
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17013
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 29 Aug 2024, 18:46
እኔ ምን አገባኝ! እናንተው እርስ በእርሳችሁ እዚያው ተወያይዋ።
ወያኔም ሻዕብያም ጭራቸው የማይያዝ አጭበርባሪና ሸለምጥማጥ ናቸው።
Fed_Up wrote: ↑29 Aug 2024, 17:26
Selam/ wrote: ↑29 Aug 2024, 17:01
ሻዕቢያው መለከት መሰለኝ እንደዛ ያለው።
ሻእቢያ ሆኖ ኢትዮጵያዊ የለም::
Last edited by
Selam/ on 29 Aug 2024, 19:28, edited 1 time in total.
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23391
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 29 Aug 2024, 19:11
Selam/ wrote: ↑29 Aug 2024, 18:46
እኔ ምን አገባኝ? እናንተው እርስ በእርሳችሁ እዚያው ተወያይዋ።
ወያኔም ሻዕብያም ጭራቸውም የማይያዝ አጭበርባሪና ሸለምጥማጥ ናቸው።
Fed_Up wrote: ↑29 Aug 2024, 17:26
Selam/ wrote: ↑29 Aug 2024, 17:01
ሻዕቢያው መለከት መሰለኝ እንደዛ ያለው።
ሻእቢያ ሆኖ ኢትዮጵያዊ የለም::
እኛ ሻእቢያውያን እንታወቀው በሓቀኛነታችን እና ደረቆች እንጂ አጭበርባሪነት የናንተ ልዩ መለያ ነው:: ውሸት እማ ከእናንተ ጋር ልክ እንደ እንግዴ ልጂ አብሮ ነው እሚወለደው::
-
Meleket
- Member
- Posts: 4798
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 30 Aug 2024, 03:42
እታለም ሽምጥጥ ያለ ውሸት ባደባባይ መንገር ጀመርሽ ኣይደል። እስቲ ማስረጃሽን ወዲህ በይዉ እታለም ብለንሻል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Fed_Up wrote: ↑29 Aug 2024, 17:26
ማን ነበር IMF ልክ እንደናት ነው ያለው ኢትዮጵያውያዊ? Ethiopians have no PRIDE left on you.
Selam/ wrote: ↑29 Aug 2024, 17:01
ሻዕቢያው መለከት መሰለኝ እንደዛ ያለው።
ሻእቢያ ሆኖ ኢትዮጵያዊ የለም::
ባንድ ወቅት የገጠምነውን ላንቺ ሲባል ኣሻሽለን ኣቅርበነዋል
Meleket wrote: ↑08 Aug 2024, 04:29
"መሆንና መምሰል
ለየቅል ለየቅል"
ናቸው ብለን ብንል
ለዚህ ለወሎ ጅል [ለዚች ለሸዋ ጅል]
ለዚህ የደስዬ(ደሴ) ቂል [ለዚች ላጣዬ ቂል]
በሱ ስሌት ደግሞ መምሰል ያስወነጅል።
]
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17013
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 30 Aug 2024, 06:55
እሺ ይሁንልህ ወያኔ ሙልጭልጭ ያለች አልቂት ነች፣ እናንተ ደግሞ ድርቅ ያላችሁ ሹልና ጉጥ ናችሁ። የሚያስተሳስራችሁ ክፋት የሚባለው ክሮሞሶም ነው።
Fed_Up wrote: ↑29 Aug 2024, 19:11
Selam/ wrote: ↑29 Aug 2024, 18:46
እኔ ምን አገባኝ? እናንተው እርስ በእርሳችሁ እዚያው ተወያይዋ።
ወያኔም ሻዕብያም ጭራቸውም የማይያዝ አጭበርባሪና ሸለምጥማጥ ናቸው።
Fed_Up wrote: ↑29 Aug 2024, 17:26
Selam/ wrote: ↑29 Aug 2024, 17:01
ሻዕቢያው መለከት መሰለኝ እንደዛ ያለው።
ሻእቢያ ሆኖ ኢትዮጵያዊ የለም::
እኛ ሻእቢያውያን እንታወቀው በሓቀኛነታችን እና ደረቆች እንጂ አጭበርባሪነት የናንተ ልዩ መለያ ነው:: ውሸት እማ ከእናንተ ጋር ልክ እንደ እንግዴ ልጂ አብሮ ነው እሚወለደው::
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17013
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 30 Aug 2024, 07:15
Hmm! የትኛው ጉጥ መለከት ነበር ልክ እንደ አይምሮ ምጡቁ አቶ አመልጋ ዓይነት ኤርትራ ክፍለ ሃገር ውስጥም ተወልዶ ስለ ኢኮኖሚ አወቃቀር ቢያስረዳንና የአይ ኤም ኤፍን ገንዘብ እንደ ላም ወተት እንድናልብ ቢያስተምረን ብሎ የመንፈሳዊ ቅናቱን ምንም ሳይቆጥብ በአደባባይ የተናዘዘው?
Meleket wrote: ↑30 Aug 2024, 03:42
እታለም ሽምጥጥ ያለ ውሸት ባደባባይ መንገር ጀመርሽ ኣይደል። እስቲ ማስረጃሽን ወዲህ በይዉ እታለም ብለንሻል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Fed_Up wrote: ↑29 Aug 2024, 17:26
ማን ነበር IMF ልክ እንደናት ነው ያለው ኢትዮጵያውያዊ? Ethiopians have no PRIDE left on you.
Selam/ wrote: ↑29 Aug 2024, 17:01
ሻዕቢያው መለከት መሰለኝ እንደዛ ያለው።
ሻእቢያ ሆኖ ኢትዮጵያዊ የለም::
ባንድ ወቅት የገጠምነውን ላንቺ ሲባል ኣሻሽለን ኣቅርበነዋል
Meleket wrote: ↑08 Aug 2024, 04:29
"መሆንና መምሰል
ለየቅል ለየቅል"
ናቸው ብለን ብንል
ለዚህ ለወሎ ጅል [ለዚች ለሸዋ ጅል]
ለዚህ የደስዬ(ደሴ) ቂል [ለዚች ላጣዬ ቂል]
በሱ ስሌት ደግሞ መምሰል ያስወነጅል።
]
-
Meleket
- Member
- Posts: 4798
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 30 Aug 2024, 10:35
እታለም Selam/ ደግሞ በዓለም ላይ እስካለን ድረስ ከዓለማዊ ድርጅቶች ጋር እንዴት መጓዝ እንዳለብን ምን ምን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብን ምን ምን ትምህርት መቅሰም እንደሚገባን እንደ ኩሩ ኢትዮጵያዊው ኤርሚያስ ጠቅል ኣመልጋ ኣይነት ኤርትራዉያን ሊቃዉንትም ጭምር ተመሳሳይ ትምህርታቸውን ቢቸሩን ምን ኣለበት ማለት እኮ ለመማር መዘጋጀት ብቻ ነው የሚያሳየው።
ከዚያ በተረፈ የሚሰሩ ሰዎችን በማንቋሸሽ ብቻ፡ የተማሩ ሰዎች የሚሰጡትን ገለጻ ለመቃረን ብቻ ኣማራጭ ሃሳብ ሳታመጪ ኝኝኝኝኝኝ ብትይ እኮ ትርጉም የለውም እታለም፡ ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ይመቺሽ እቴዋ የኣጣዬዋ!
Selam/ wrote: ↑30 Aug 2024, 07:15

by Selam/ » 30 Aug 2024, 11:04
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥
የልምድ ልውውጥ አድናቂ ስለሆንክማ ነው የአመልጋ አይነቱን ወደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር አምጥተህ የእማማ አይ ኤም ኤፍን እርጎ ለመጠጣት የተመኘኸው። ይኸንን ለእኔ ሳይሆን ለክፍለ ሃገርህ ሰዎች ምከራቸው።
አጭበርባሪ ስለሆንክ አቶ አመልጋን አቶ አመልጋዎች ብለህ ወደ ብዙ ምሁሮች አባዛኸው። ተማረም አልተማረም፣ የጥፋት ሰው ከሆነ እኔ ሰላም ሳልሽኮረመም ወደ ሚገባው ደረጃ ዝቅ አደርገዋለው።
Meleket wrote: ↑30 Aug 2024, 10:35

ethiopianunity
- Senior Member
- Posts: 10466
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 30 Aug 2024, 11:19
almaze wrote: ↑29 Aug 2024, 17:57
Fed_Up wrote: ↑29 Aug 2024, 17:26
Selam/ wrote: ↑29 Aug 2024, 17:01
ሻዕቢያው መለከት መሰለኝ እንደዛ ያለው።
ሻእቢያ ሆኖ ኢትዮጵያዊ የለም::
Yep! Fendadaw ባንድ ወቅት እዲህ ብሎ ነበር:: አሁን ሰይጣን አሳሳተው እንጂ ኢትዮጲያን ከልቡ ይወዳት ነበር
We need people like this Eritrean who unites the region! Otherwise, we all end up disappearing as you becone tiny nation. Why then this guy advise Isayas too?
-
Meleket
- Member
- Posts: 4798
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 30 Aug 2024, 11:27
አዬ እታለም ኣማራጭ ሃሳብ ስታፈልቂ እኮ ነው ታዲያ መልካም። እንዲሁ ዝም ብለሽ ምሁራን ዜጎችሽ ሃሳባቸውን ሲያፈልቁና ሲያጋሩ መኮነን ምን ይሉታል። እስቲ ኣማራጭ ሃሳብሽን ኣጋሪና ህዝቡ ደግሞ ይማር። ዝም ብለሽ እንዲሁ ኝኝኝኝኝ ግን ምንም ፋይዳ ዬለውም። ዬምታመጪው ለውጥ ኣይኖርም ነው ያልነው እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ይመችሽ ግን ደግሞ አማራጭ ሃሳብ ኣፍልቂ፡ ዕዉቀቱ ካለሽ ዕዉቀቱን እንጂ ትውከቱን ማጋራት አመል እንዳይሆንብሽ እታለም።
Selam/ wrote: ↑30 Aug 2024, 11:04
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥
የልምድ ልውውጥ አድናቂ ስለሆንክማ ነው የአመልጋ አይነቱን ወደ ኤርትራ ክፍለ ሃገር አምጥተህ የእማማ አይ ኤም ኤፍን እርጎ ለመጠጣት የተመኘኸው። ይኸንን ለእኔ ሳይሆን ለክፍለ ሃገርህ ሰዎች ምከራቸው።
አጭበርባሪ ስለሆንክ አቶ አመልጋን አቶ አመልጋዎች ብለህ ወደ ብዙ ምሁሮች አባዛኸው። ተማረም አልተማረም፣ የጥፋት ሰው ከሆነ እኔ ሰላም ሳልሽኮረመም ወደ ሚገባው ደረጃ ዝቅ አደርገዋለው።
Meleket wrote: ↑30 Aug 2024, 10:35
እታለም Selam/ ደግሞ በዓለም ላይ እስካለን ድረስ ከዓለማዊ ድርጅቶች ጋር እንዴት መጓዝ እንዳለብን ምን ምን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብን ምን ምን ትምህርት መቅሰም እንደሚገባን እንደ ኩሩ ኢትዮጵያዊው ኤርሚያስ ጠቅል ኣመልጋ ኣይነት ኤርትራዉያን ሊቃዉንትም ጭምር ተመሳሳይ ትምህርታቸውን ቢቸሩን ምን ኣለበት ማለት እኮ ለመማር መዘጋጀት ብቻ ነው የሚያሳየው።
ከዚያ በተረፈ የሚሰሩ ሰዎችን በማንቋሸሽ ብቻ፡ የተማሩ ሰዎች የሚሰጡትን ገለጻ ለመቃረን ብቻ ኣማራጭ ሃሳብ ሳታመጪ ኝኝኝኝኝኝ ብትይ እኮ ትርጉም የለውም እታለም፡ ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ይመቺሽ እቴዋ የኣጣዬዋ!
Selam/ wrote: ↑30 Aug 2024, 07:15
Hmm! የትኛው ጉጥ መለከት ነበር ልክ እንደ አይምሮ ምጡቁ አቶ አመልጋ ዓይነት ኤርትራ ክፍለ ሃገር ውስጥም ተወልዶ ስለ ኢኮኖሚ አወቃቀር ቢያስረዳንና የአይ ኤም ኤፍን ገንዘብ እንደ ላም ወተት እንድናልብ ቢያስተምረን ብሎ የመንፈሳዊ ቅናቱን ምንም ሳይቆጥብ በአደባባይ የተናዘዘው?
Meleket wrote: ↑30 Aug 2024, 03:42
እታለም ሽምጥጥ ያለ ውሸት ባደባባይ መንገር ጀመርሽ ኣይደል። እስቲ ማስረጃሽን ወዲህ በይዉ እታለም ብለንሻል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Fed_Up wrote: ↑29 Aug 2024, 17:26
ማን ነበር IMF ልክ እንደናት ነው ያለው ኢትዮጵያውያዊ? Ethiopians have no PRIDE left on you.
Selam/ wrote: ↑29 Aug 2024, 17:01
ሻዕቢያው መለከት መሰለኝ እንደዛ ያለው።
ሻእቢያ ሆኖ ኢትዮጵያዊ የለም::
ባንድ ወቅት የገጠምነውን ላንቺ ሲባል ኣሻሽለን ኣቅርበነዋል
Meleket wrote: ↑08 Aug 2024, 04:29
"መሆንና መምሰል
ለየቅል ለየቅል"
ናቸው ብለን ብንል
ለዚህ ለወሎ ጅል [ለዚች ለሸዋ ጅል]
ለዚህ የደስዬ(ደሴ) ቂል [ለዚች ላጣዬ ቂል]
በሱ ስሌት ደግሞ መምሰል ያስወነጅል።
]
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17013
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 30 Aug 2024, 11:46
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥
አጭቤው፣ አንተ ምን ቤት ሆነህ ነው እኔ ሰላም ለአንተ የአማራጭ ሃሳብ የማቀርበው?
ወደ ዋናው ርዕስ እንመለስና፣ መቼ ነው ኤርትራ አመልጋን የምትዋሰውና የአይ ኤም ኤፍን ዓይብ የምትበላው?
ወተት፣ ዕርጎ፣ ዓይብ፣ እንቁልልጮ፣ ወደ አሬራ እንዳይወርድብህ!
Meleket wrote: ↑30 Aug 2024, 11:27
አዬ እታለም ኣማራጭ ሃሳብ ስታፈልቂ እኮ ነው ታዲያ መልካም። እንዲሁ ዝም ብለሽ ምሁራን ዜጎችሽ ሃሳባቸውን ሲያፈልቁና ሲያጋሩ ከመኮነን ምን ይሉታል። እስቲ ኣማራጭ ሃሳብሽን ኣጋሪና ህዝቡ ደግሞ ይማር። ዝም ብለሽ እንዲሁ ኝኝኝኝኝ ግን ምንም ፋይዳ ዬለውም። ዬምታመጪው ለውጥ ኣይኖርም ነው ያልነው እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።