Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

?

You may select 1 option

 
 
View results

eden
Member+
Posts: 9996
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

ማቱሳላ | Who is the eldest active member

Post by eden » 05 Sep 2024, 19:00

የማቱሳላ እድሜ ሲነሳ፣ ማንን ያስታውስሃል?

Affable
Member
Posts: 643
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ማቱሳላ | Who is the eldest active member

Post by Affable » 05 Sep 2024, 21:35

ማነው የ ER ማቱሳላ ? አልማዜ Cigar ነው ትላለች። እኔ ከሽማግሌዎቹ ምድብ እንደሚደመር ጥርጥር የለኝም። ማቱሳላው ግን እሱ ነው ለማለት የመረጃ እጥረት አለ ባይ ነኝ። በ OLF እና በTPLF ምስረታ ላይ የነበሩ ሁለት አዛውንቶች ምናልባት ለዚህ የረጅም እድሜ “ፀጋ” ሊወዳደሩት ይችላሉ እላለሁ።
በ OLF ምስረታ ላይ የነበረው አዛውንት የአክራሪ ፓለቲካው የላላ ይመስላል። ለይቶለት Sarcasm “ አህዳዊ” ከምትላቸው ቡድኖቸ‍ ወግኖአል እያልኩ አይደለም። አንዳንዶች የመለሳለሱ ነገር ግዜያዊ ነው። አሁን አቢይ በአማራ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢተካ Sun የድሮው አክራሪነቱ ያገረሽበታል የሚሉ አሉ። እኔ እርግጠኛ አይደለሁም።
የ ትግራዩ አዛውንት የአክራሪ ፓለቲካው እንዳለ ሆኖ TPLF እና የትግራይ ህዝብ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው የሚለው ትርክት “ በአፉንጫየ ይውጣ” ካለ ሰነበተ። ሀላፊ
ይባስ ብሎም ለአድዋ ፓለቲከኞች ሞት መመኘት ጀምሮአል።
አልማዜ ፈጣሪ ረስቶት ነው ያለውየምትለው Cigar በተፈጥሮው ፓለቲከኛ አይመስልም። ፓለቲካ መነካካት ይቃጣዋል የሚሉ ግን ሁለት ነገር ይጠቅሳሉ። 120 ሚሊዪን rats ብሎ የEthiopian ህዝብ በተደጋጋሚ ER ላይ የሚፅፈውንና ወዲ በራድ —ስሙን ትክክል አልጠቀስኩ ይሆናል — ስህተት ሰርቶ አያቅም የሚለውትርክትን። እኔ ያንን በፓለቲካ አልመነዝረውም።
የ Cigar የዚህ አለምን ውጣ ውረድ መቋቋሚያ ስትራተጂ ነው ባይ ነኝ። ወዲ በራድ 100 ፐርሰንት ሁሌ ትክክል ከሆነ Cigar የወዲ በራድ አንደኛ ደጋፊ ከሆነ እንዴት ያለ ብኩን ነው የ Cigarን ነገሮችን የመገንዘብ ችሎታ ግምት ውስጥ ሊያስገባ የሚችለው።
በአጠቃላይ ሳየው የማቱሳላው ማእረግ ተሻላሚን በርግጠኝነት መሰየም ቀላል አልመሰለኝም።

eden
Member+
Posts: 9996
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 06 Sep 2024, 18:57

unexpected result so far

almaze
Member+
Posts: 8406
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: ማቱሳላ | Who is the eldest active member

Post by almaze » 06 Sep 2024, 22:04

This informal poll indicates that Sesame is currently in the lead. Segeraw seems to be a formidable opponent, and I consistently find myself rooting for the underdog. Nkid Segeraw! I just voted for ya :lol: :lol: :lol:

eden
Member+
Posts: 9996
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 07 Sep 2024, 22:04

Horus

any comment?

Post Reply