ማቱሳላ | Who is the eldest active member
የማቱሳላ እድሜ ሲነሳ፣ ማንን ያስታውስሃል?
Re: ማቱሳላ | Who is the eldest active member
ማነው የ ER ማቱሳላ ? አልማዜ Cigar ነው ትላለች። እኔ ከሽማግሌዎቹ ምድብ እንደሚደመር ጥርጥር የለኝም። ማቱሳላው ግን እሱ ነው ለማለት የመረጃ እጥረት አለ ባይ ነኝ። በ OLF እና በTPLF ምስረታ ላይ የነበሩ ሁለት አዛውንቶች ምናልባት ለዚህ የረጅም እድሜ “ፀጋ” ሊወዳደሩት ይችላሉ እላለሁ።
በ OLF ምስረታ ላይ የነበረው አዛውንት የአክራሪ ፓለቲካው የላላ ይመስላል። ለይቶለት Sarcasm “ አህዳዊ” ከምትላቸው ቡድኖቸ ወግኖአል እያልኩ አይደለም። አንዳንዶች የመለሳለሱ ነገር ግዜያዊ ነው። አሁን አቢይ በአማራ ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢተካ Sun የድሮው አክራሪነቱ ያገረሽበታል የሚሉ አሉ። እኔ እርግጠኛ አይደለሁም።
የ ትግራዩ አዛውንት የአክራሪ ፓለቲካው እንዳለ ሆኖ TPLF እና የትግራይ ህዝብ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው የሚለው ትርክት “ በአፉንጫየ ይውጣ” ካለ ሰነበተ። ሀላፊ
ይባስ ብሎም ለአድዋ ፓለቲከኞች ሞት መመኘት ጀምሮአል።
አልማዜ ፈጣሪ ረስቶት ነው ያለውየምትለው Cigar በተፈጥሮው ፓለቲከኛ አይመስልም። ፓለቲካ መነካካት ይቃጣዋል የሚሉ ግን ሁለት ነገር ይጠቅሳሉ። 120 ሚሊዪን rats ብሎ የEthiopian ህዝብ በተደጋጋሚ ER ላይ የሚፅፈውንና ወዲ በራድ —ስሙን ትክክል አልጠቀስኩ ይሆናል — ስህተት ሰርቶ አያቅም የሚለውትርክትን። እኔ ያንን በፓለቲካ አልመነዝረውም።
የ Cigar የዚህ አለምን ውጣ ውረድ መቋቋሚያ ስትራተጂ ነው ባይ ነኝ። ወዲ በራድ 100 ፐርሰንት ሁሌ ትክክል ከሆነ Cigar የወዲ በራድ አንደኛ ደጋፊ ከሆነ እንዴት ያለ ብኩን ነው የ Cigarን ነገሮችን የመገንዘብ ችሎታ ግምት ውስጥ ሊያስገባ የሚችለው።
በአጠቃላይ ሳየው የማቱሳላው ማእረግ ተሻላሚን በርግጠኝነት መሰየም ቀላል አልመሰለኝም።

This informal poll indicates that Sesame is currently in the lead. Segeraw seems to be a formidable opponent, and I consistently find myself rooting for the underdog. Nkid Segeraw! I just voted for ya