Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23394
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

ጥያቄ ለPP ካድሬዎች እና አፈ ቀላጤዎች ብቻ: ለምንድነው የበሻሻው ቅንዝራም የጂቡቲ መንግስትን ስጥቶ መቀበሉ ላይ የማያካትታችው?

Post by Fed_Up » 26 Aug 2024, 15:01

እንደሚሉን ከሆነ ጂቡቲ አገር መሆን የቻለችው ከኢትዮጲያ የሚላከው ንጹህ ውሃ...ፍራፍሬ .. አትክልት...እህል... እና በቢሊዬን ዶላር የሚቆጠር የወደብ ክፍያ ጭምር እናም ለምን ጂቡቲን የወደብ ጥያቄ እንዲሰጣቸው አይትጠይቁም:: ችግሩ ምንድነው እየሰጣችሁ ነው ለምን አትቀበሉም? ግራ እሚያጋባ ነገር እኮ ነው... እንዴውም እኮ የ99 አመታት ብቻ ነው ለፈረንጂ ገዥዎች የሰጠነው እንጂ ጂቡቲ የኢትዮጵያ ናት ትሉን የለም እናስ ለምን ወደብ አትጠይቁም ..... ለምን እንደ ውሃ ውስጥ እንደሰመጠች አይጥ ፀጥ ያላችሁት?

መልስ እንጠብቃለን

Horus
Senior Member+
Posts: 40247
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጥያቄ ለPP ካድሬዎች እና አፈ ቀላጤዎች ብቻ: ለምንድነው የበሻሻው ቅንዝራም የጂቡቲ መንግስትን ስጥቶ መቀበሉ ላይ የማያካትታችው?

Post by Horus » 26 Aug 2024, 15:08

ጂቡቲን ለክት ነው ያስቀመጥናት! ጂቡቲን የባህር በር አንለምናትም ፤ 12ኛው የኢትዮጵያ ክልል ነው የምናደርጋት ።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23394
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ጥያቄ ለPP ካድሬዎች እና አፈ ቀላጤዎች ብቻ: ለምንድነው የበሻሻው ቅንዝራም የጂቡቲ መንግስትን ስጥቶ መቀበሉ ላይ የማያካትታችው?

Post by Fed_Up » 26 Aug 2024, 15:12

Horus wrote:
26 Aug 2024, 15:08
ጂቡቲን ለክት ነው ያስቀመጥናት! ጂቡቲን የባህር በር አንለምናትም ፤ 12ኛው የኢትዮጵያ ክልል ነው የምናደርጋት ።
የpp ካድሬው አቶ ሆርስ, እናመሰግናለን ለፈጣኑ ቀደዳዎ/ውሸቶዎ::

Horus
Senior Member+
Posts: 40247
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጥያቄ ለPP ካድሬዎች እና አፈ ቀላጤዎች ብቻ: ለምንድነው የበሻሻው ቅንዝራም የጂቡቲ መንግስትን ስጥቶ መቀበሉ ላይ የማያካትታችው?

Post by Horus » 26 Aug 2024, 15:19

አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል! በሰጠሁህ መልስ ውስጥ ያንተንም ታሪካዊ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ለማሰብ ያስችልሃል ብዬ ነው! ያልበላህን ማከክ ትርፉ ያ ነው። አንተ ራስህ ነገ አሰብ ምን እንደ ሚሆን አታቅም ፤ ግ ን በኢትዮጵያ ለማፌዝ ይዳዳሃል።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23394
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ጥያቄ ለPP ካድሬዎች እና አፈ ቀላጤዎች ብቻ: ለምንድነው የበሻሻው ቅንዝራም የጂቡቲ መንግስትን ስጥቶ መቀበሉ ላይ የማያካትታችው?

Post by Fed_Up » 26 Aug 2024, 15:37

Horus wrote:
26 Aug 2024, 15:19
አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል! በሰጠሁህ መልስ ውስጥ ያንተንም ታሪካዊ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ለማሰብ ያስችልሃል ብዬ ነው! ያልበላህን ማከክ ትርፉ ያ ነው። አንተ ራስህ ነገ አሰብ ምን እንደ ሚሆን አታቅም ፤ ግ ን በኢትዮጵያ ለማፌዝ ይዳዳሃል።
እሱን ተወው... አገር ስትሆኑ ወይም ሲኖራችሁ እናወራለን:: ከቻልክ የተጠይቅከውን መልስ ካልቻልክ ዝም በል እና ከአንተ በእውቀት የተሻሉ ሲኔር ካድሬዎች ይመልሱት::

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23394
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ጥያቄ ለPP ካድሬዎች እና አፈ ቀላጤዎች ብቻ: ለምንድነው የበሻሻው ቅንዝራም የጂቡቲ መንግስትን ስጥቶ መቀበሉ ላይ የማያካትታችው?

Post by Fed_Up » 26 Aug 2024, 16:02

መጽሃፋ ዝም ... ቄሱ ዝም:: ሶማሊያ ግብጽን እና ቱርክን መጋበዟ ይች ዝርፍጥ ሰነፍ የሰው ፈላጊ ተስፋፊ አገር ነኝ ባይ አደቧን ያስገዛል :P

Odie
Member+
Posts: 6228
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጥያቄ ለPP ካድሬዎች እና አፈ ቀላጤዎች ብቻ: ለምንድነው የበሻሻው ቅንዝራም የጂቡቲ መንግስትን ስጥቶ መቀበሉ ላይ የማያካትታችው?

Post by Odie » 26 Aug 2024, 16:26

ሁሉም ወረፋ እየጠበቁ መስለን!
ጭቅጭቃቸው እኔን አስቀድሙኝ እኔን አስቀድሙኝ በሚለው ነው!!🤣🤣🤣🤣🤣

Horus
Senior Member+
Posts: 40247
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጥያቄ ለPP ካድሬዎች እና አፈ ቀላጤዎች ብቻ: ለምንድነው የበሻሻው ቅንዝራም የጂቡቲ መንግስትን ስጥቶ መቀበሉ ላይ የማያካትታችው?

Post by Horus » 26 Aug 2024, 17:45

ፌድ አፕ፣

ታስታውሳለህ! The Ethiopian mission is to disrupt the colonial/postcolonial status of quo HoA!! Follow the drama - everything is changing, shifting, chaosing!!! Multiply this by 10 - a landlocked Ethiopia can and will put all of you on fire! Live & witness!

Horus
Senior Member+
Posts: 40247
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጥያቄ ለPP ካድሬዎች እና አፈ ቀላጤዎች ብቻ: ለምንድነው የበሻሻው ቅንዝራም የጂቡቲ መንግስትን ስጥቶ መቀበሉ ላይ የማያካትታችው?

Post by Horus » 26 Aug 2024, 17:50

እና አትርሳ!
ኤርትራ 2 ሚሊዮን ሕዝብ አላት ፤ ኢትዮጵያ 2 ሚሊዮን ሰራዊት መመልመል ትችላለች! ጂቡቲ 1 ሚሊዮን ሕዝብ አላት ። የኢትዮጵያ ጦር 1 ሚሊዮን ሊደርስ ነው ። ሱማሌ 10 ሚሊዮን ሕዝብ አላት ፤ ኢትዮጵያ ከተገደደች 10 ሚሊዮን ጦር መመልመል ትችላለን ። ይልቅስ አዲስ ዘፈን ብታወጡ ነው የሚበጃችሁ!!

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: ጥያቄ ለPP ካድሬዎች እና አፈ ቀላጤዎች ብቻ: ለምንድነው የበሻሻው ቅንዝራም የጂቡቲ መንግስትን ስጥቶ መቀበሉ ላይ የማያካትታችው?

Post by Educator » 26 Aug 2024, 18:03

Because Djibouti is not vulnerable like Somalia. It is protected by powerful nations who have built military base there. USA, France and China are some of them with strong military presence in Djibouti.
However, Somalia has been without any protection for so long till now. But that is changing now. Egypt and Turkey are coming for its aid. They have already signed agreements to base their forces in Somalia. The case of threatening its sovereignty by the satan Mamo killo fool is closed. There won't be anymore fake MOU or any childish drama.

The case of Aseb is almost dead too without a strong and hostile animosity against Shabia. TPLF's internal state is a blessing for Isu(a very lucky individual) too. All his enemies seem to crumble before him as seen for the last 30 plus years. Unless God takes him, I don't belive any power can. Sorry for Eritreans wishing him dead sooner. He is there to stay to brutalized there lives and future generations, if there will be any.
Fed_Up wrote:
26 Aug 2024, 15:01
እንደሚሉን ከሆነ ጂቡቲ አገር መሆን የቻለችው ከኢትዮጲያ የሚላከው ንጹህ ውሃ...ፍራፍሬ .. አትክልት...እህል... እና በቢሊዬን ዶላር የሚቆጠር የወደብ ክፍያ ጭምር እናም ለምን ጂቡቲን የወደብ ጥያቄ እንዲሰጣቸው አይትጠይቁም:: ችግሩ ምንድነው እየሰጣችሁ ነው ለምን አትቀበሉም? ግራ እሚያጋባ ነገር እኮ ነው... እንዴውም እኮ የ99 አመታት ብቻ ነው ለፈረንጂ ገዥዎች የሰጠነው እንጂ ጂቡቲ የኢትዮጵያ ናት ትሉን የለም እናስ ለምን ወደብ አትጠይቁም ..... ለምን እንደ ውሃ ውስጥ እንደሰመጠች አይጥ ፀጥ ያላችሁት?

መልስ እንጠብቃለን

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23394
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ጥያቄ ለPP ካድሬዎች እና አፈ ቀላጤዎች ብቻ: ለምንድነው የበሻሻው ቅንዝራም የጂቡቲ መንግስትን ስጥቶ መቀበሉ ላይ የማያካትታችው?

Post by Fed_Up » 27 Aug 2024, 00:37

Horus wrote:
26 Aug 2024, 17:50
እና አትርሳ!
ኤርትራ 2 ሚሊዮን ሕዝብ አላት ፤ ኢትዮጵያ 2 ሚሊዮን ሰራዊት መመልመል ትችላለች! ጂቡቲ 1 ሚሊዮን ሕዝብ አላት ። የኢትዮጵያ ጦር 1 ሚሊዮን ሊደርስ ነው ። ሱማሌ 10 ሚሊዮን ሕዝብ አላት ፤ ኢትዮጵያ ከተገደደች 10 ሚሊዮን ጦር መመልመል ትችላለን ። ይልቅስ አዲስ ዘፈን ብታወጡ ነው የሚበጃችሁ!!
እንደ ዘመነ ገለመሌ መሳፍንት በጋሻ እና ጃግሬ መስሎሻል ጦነት:: እንደዛ ቢሆንማ ኑሮ እስራኤል በሙስሊም አገር ህዝቦች ተጎርሳ ታኝካ ትተፋ ነበር:: እናንተ ግን እንዴት እንደምታስቡ አይገባኝ... ችግራችሁ ድንቁርና ነው? የምግብ እጥረት ነው ወይስ እርጂና?

"በእያሱ ጊዜ የደነቆረ በእያሱ ይምላል" ይላሉ ዘሮችህ ሲተርቱ.... አይ ኢትዮጵያ ወለድሽ ሳይሆን አራሻቸው ነው እሚባለው::

በህግም በጉልበትም አ ት ች ሉ ን ም!!!!

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19967
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ጥያቄ ለPP ካድሬዎች እና አፈ ቀላጤዎች ብቻ: ለምንድነው የበሻሻው ቅንዝራም የጂቡቲ መንግስትን ስጥቶ መቀበሉ ላይ የማያካትታችው?

Post by Fiyameta » 27 Aug 2024, 03:23

A treaty signed between France and Emperor Menelik II of Ethiopia in 1875 leased Djibouti to France for 99 years. The treaty was set to expire in 1975 which would have allowed Ethiopia to get Djibouti back and have access to the sea, but the then government of Ethiopia, confident in the world superpowers commitment to arming Ethiopia with the weapons it needs to maintain the illegal annexation of Eritrea, it allowed the treaty to expire and joyfully supported Djibouti's independence 2 years later in 1977. At the UN general assembly, Ethiopia's ambassador to the UN blessed Djibouti's independence with the following remarks....
"...we respect this hard-won independence, and hope that others also will join Ethiopia in this commitment to respect and honor the independence and territorial integrity of the new state...."

It was the biggest blunder in human history. France laughed all the way to the bank, as it continued to be the neo-colonizer of Djibouti. Ethiopia on the other hand, wrote its own obituary due to the pervasive ignorance of its leaders that, unfortunately, is also prevalent even today.

Watch the average IQ by country and imagine a country with an IQ of 69 trying to lay claim on a Very Smart country that has an IQ average of 85. That's like an uneducated beggar wanting to become the CEO of Apple Inc, or Twitter, or Facebook. It ain't gonna happen. Knowing your limits is knowing your boundaries. :P :P

Tiago
Member
Posts: 2956
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ጥያቄ ለPP ካድሬዎች እና አፈ ቀላጤዎች ብቻ: ለምንድነው የበሻሻው ቅንዝራም የጂቡቲ መንግስትን ስጥቶ መቀበሉ ላይ የማያካትታችው?

Post by Tiago » 27 Aug 2024, 04:17

PP and the wacky PM Abiy are doing the dirty work in Somali-land for UAE who was ditched unceremoniously by Djibouti.
The port of Djibouti is adequate even if we say Ethiopia's import-export trade is growing exponentially. :lol: :lol: :lol:

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ጥያቄ ለPP ካድሬዎች እና አፈ ቀላጤዎች ብቻ: ለምንድነው የበሻሻው ቅንዝራም የጂቡቲ መንግስትን ስጥቶ መቀበሉ ላይ የማያካትታችው?

Post by Meleket » 27 Aug 2024, 09:25

ለግንዛቤ ያህል ስለ ብዛትና ጥራት ትንሽ ለማለት ነው።

ለምሳሌ ኣንድ ህዝብ በቁጥር ጥቂት ነው 2 ሚልዬን ብቻ ነው እዬተባለ በዓላማ ጽናት ኣጠንክሮ በመታገል፡ ልዑላዊነት ያላት ሃገር ባለቤት፡ ይህም ማለት የ355 ደሴቶችና ባጠቃላይ የ2.2ሚልየን ሜትር ርዝማኔ ያለው የባህር ዳርቻ የሚያጠቃልል ግዛት (ከዚህ ውስጥ 1.2ሚልየን ሜትሩ ከዋናው መሃል ኣገር ጋር የሚያገናኝ ዳርቻ ነው) ብቸኛ ባለቤት ሊሆን ይችላል። በአንጻሩ ኣንድ ህዝብ በቁጥር ከ2 ሚልየን በላይ ብዛት እያለው በገዛ ሃገሩ እውቅና ተገፍፎ፡ ለወጉ እንኳን ክልል ለመባል ሳይበቃ፡ ከሌሎች ‘ህዳጣኖች’ ጋር ተጠቃልሎ በክላስተር እንዲዋቀር ሊገደድ ይችላል።

እዚህ ላይ ዋናው ቁምነገር የብዛት ሳይሆን የጥራት ጉዳይ መሆኑን ያሳያል፤ በኛ በኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነጻ እይታ።

Post Reply