Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12903
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ኣባዜ

Post by DefendTheTruth » 26 Aug 2024, 16:22

There is an Afan Oromo saying which goes like: ድንቺ ሀርካን ዳባኒ ቦደ ሆርዳ ጨብሰ.

(ድንች በራስህ እጅ ተክለህ፣ ቦኋላ ላይ መደቅደቂያህን ይሰብርብሃል፣)

የራሴን እድል በራሴ አወስናለሁ ማለት፣ ማንንም አልለማመጥም፣ ራሴን እችላለሁ ማለት ነዉ፣ ሌላዉ መጥቶ ስላራሴ እንደልወስን አለፍቅድም ማለት ነዉ።

ታዲያ የሰላሌ ሕዝብ እንዴት ነዉ ዛሬ የራሱን እድል በራሱ መወሰን አቅቶት መንገድ ላይ ወጥቶ ሰላም ስጡን ብሎ የምለምነዉ? የምማፀነዉ? ማን መጥቶ ሰላሙን ያድለዉ እንግዲህ? መንግስት? መንግስት ይድረስልን የምባለዉ ወራሪ ሀይል ስመጣ ብቻ ነዉ፣ የአከባቢዉ ሕብረተሰብ የራሱን አከባቢ ሰላም ማስጠበቅ እንዴት ተሰናዉ? ሚሊሻ የለዉም፣ ከለዉ የሚሊሻ ተልዕኮ ምንድ ነዉ? ሚሊሻ ከአቀተዉ ፖሊስ ምን ይሰራ ነበር? የራሱን ሰፈር እንዴት ነዉ መጠበቅ ያቃተዉ? ይህ ጉዳይ በደንምብ ልጤን ይገባል።

የራሱ ጥፋት የለበትም? ከራሱ የወጣን ጉጠት ወደ መስመር መመልስ አቅቶት፣ መምከር ተስኖት፣ ዛሬ ከአቅም በላይ ስሆንበት አረ ድረሱልን ማለት እንዴት ያዋጣል? የራስህ ጥፋት አይደልምን?

ራሴን በራሴ ለስተዳድር አላልክም? ታዲያ አሁን ደግሞ ማን መጥቶ የአንተን ፀጥታ እንዲያስጠብቅልህ ትፈልጋለህ? ለሕዝብ ክብር አለኝ፣ ሕዝብ አዋቂ ነዉ፣ ሕዝብ የምሆነዉን ና የማይሆነዉን ራሱ ላይቶ ያዉቃል፣ ነገሩ መንገዱን ሥስት ለምን ይህ ነገር ወዴት ልወስደን ይችላል ብሎ አይጠይቅም አንድ ሕዝብ?

ከራስህ መሓል የወጣን ጠማማ በጊዜ መስመር ሥስት፣ ይህ ሕዝብ እንዴት ነዉ ቁጭ ብሎ ስያይ የነበረዉ? የምሆነዉን አያዉቅም ማለት ነዉ? የአገር ሽማግሌዎች የት ሔዶ ነበር? የአገር ሽማግሌን አልሰማም ብሎ ይሁን ራሱ ሕዝቡ? እንደሱ ከሆነ ደግሞ ነገሩ መስመሩን የሳተዉ እዚያ ላይ እኮ ነዉ።

እንደሱ ከሆነ ደግሞ ይህ ሕዝብ ከሁሉ ነገር በላይ አሁን የራሱን የአገር ሽማግሌ እግር ላይ ወድቆ ይቅርታ መጠየቅ አለባት፣ መካስ አለበት።

መንገድ ላይ እየሄዱ እግዚዮ ማለት ለሽማግሌዎች ይቅርታና ካሳ ከተከፈላቸዉ ቦኋላ መሆን አለበት፣ ከሆነም።

መጀመሪያ ላይ ሆይ ሆይ ብለህ አብረህ ወጥተህ አሁን ነገሩ ከአቅም በላይ ስሆንብህ እግዚዮ ብሎ መንገድ ላይ መማፀን ብልህነት ወይም እዉቀት አይመስለኝም። የራስህ ልጅ ነዉ እያደማህ የለዉ፣ ይህን መረዳት ያስፈልጋል፣ የተከበርከዉ የአገሬ ሰዉ!

ነገሮችን በቅጡ መረዳት ለመፍትሔዉ የቅድሚያ እርምጃ ነዉ፣ እግዚዮ ሳይሆን ስህተትህን አስቀድመህ ተረዳ፣ የተከበርከዉ የአገሬ ሰዉ! እግዚያብሔርም የምደርስልህ፣ የራስህን በር ራስህ ዘግተህ ወደ መኝታ ስትሄድ ነዉ፣ በርህን ከፍተህ ማንም እንድገባበት ከአደርግክ ቦኋላ እንዴት ነዉ እግዚያብሔር አልደረሰልኝም ብለህ መንገድ ላይ ወጥተህ የምትማፀነዉ?

የአገሬ ሕዝብ ከዚህ በላይ ያዉቃል ብዬ እጠብቃለሁ!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12903
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ኣባዜ

Post by DefendTheTruth » 26 Aug 2024, 16:39

ይፈንዳ የፈለገዉ ነገር፣ ቶኩማ የምባለዉ ነገር አልሰራም፣ ከቶኩማ ይልቅ የለዉ ሁኔታ ብልጣ ብልጥነት ና አንዱ ላይ ተረማምዶ የስልጣን ቁንጮ ላይ የመዉጣት አላማ አንግቦ ነዉ የምንቀሳቀሱት።

እኛ አዲስ አበባ እንገባለን ብለን ስንጥር እናንተ መንገድ ዘጋችሁብን ማለት ምን ማለት ነዉ? አዲስ አበባ ከሌላዉ ቀድሞ መግባት የፈለገበት ምክንያት ምንድነዉ? መግባት ከስፈለገ፣ ለምንድ ነዉ እዚያዉ አዲስ አበባ አጠገብ ያሉት ሳይገቡ እሱ ተሽቀዳድሞ መግበት የፈለገዉ ና አሁን መንገድ ተዘጋብኝ ብሎ የምከሰዉ?

ይህ ነገር መጤን አለበት! አንድ ነን አላላችሁንም? ታዲያ አንድ ከሆንን እንዴት ነዉ አዲስ አበባ የመግባት እድል ለተወሰነዉ ክፍል አስቀድሞ የተሰጠዉ?

እንደሱ ከሆነ የእናንተ ቶኩማ ገደል ይግባ፣ ለሕዝቤ ሰላም ስጡት!

Abere
Senior Member
Posts: 14859
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ኣባዜ

Post by Abere » 26 Aug 2024, 16:39

DDT
ጉጠት ካድሬ ነህ! የእራስን ዕድል በእራስ መወሰን የሚል ማጭበርበሪያ ፌዝ ይዘህ ብቅለህ ውታፍ ትነቅላለህ። በአፍሪካ 90 % የሚሆነው ህዝብ ገና ከድቅድቅ የማሃይምነት የጨለማ ጉዞ ባልወጣበት፤ በአደንቁረህ ግዛው ካድሬዎች ቅላጼ ድሞክራሲ ወዘተ በሚል ገና ሀሁ ያልቆጠረ ህዝብ መጠቀሚያ ማድረግ ወንጀል እና ጸያፍ ነው። ይህ ምስኪን የኦሮሞ ገበሬ ስለ ምርጫ እና መመረጥ እንኳን በቅጡ አያውቅም - ባል ምርጫ ጣብያ ሂዶ ለእራሱም ለሚስቱም በጣቱ ነክሮ መርጦ የሚመለስበት ማህበረሰብ ነው። ያም ምርጫ ተብሎ ኮረጆ ይሰረቃ፡ይደፋል ወዘተ። አሁን ይህን ህዝብ እራስህ ተወጣ ማለት ሃጥያት ነው - በመጀመሪያም በእርሱ ላይ እሳት ያመጣችሁበት እናንተ የኦነግ ካድሬዎች ናችሁ። ከሩቅ ሁናችሁ ታቃጥሉ እና የእራስህ እሳት ነው በማለት ታፌዛላችሁ። ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው - ይህ ጫንጮ የጀመረው እሳት ሰደድ እሳት ሁኖ ሊያቃጥላችሁ ይችላል። ትንሽ ውታፍ ነቀላ ረገጣ ዳንኪራህን ቀነስ አድርገው።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12903
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ኣባዜ

Post by DefendTheTruth » 26 Aug 2024, 16:50

Abere wrote:
26 Aug 2024, 16:39

ታዲያ ሕዝቡ ያዉቃል፣ የምሆነዉን ስለምረዳ ተቀብሎናል፣ መንግስትን አልፈልግም ብሎናል እና ሌሎች መሰል ስንኩል አመለካከት ስታራግብ አልነበርክም፣ እዚህ ፎረም ላይ?

አሁን ደግሞ ሕዝቡ ስለራሱ ስለማያዉቅ እኛ ሕደን የተመቸንን ነገር ጫንበት ነዉ የምትለን፣ ያላአንዳች እፍረት?

ዳሩ ግን ሕዝብ ለራሱ የምሆነዉ በትክክል ይገነዘባል፣ አንዳንድ ጉጠቶች ሕዝቡ ዉስጥ እየሄዱ ያሳስቱታል፣ የሌላን ነገር አመጣንልህ ብሎ ያሳስቱታል፣ የአንተ አይነቶች። አሁን እየተነቃባችዉ ነዉ።

እርምህን አዉጣ! ሕዝቡ ለዘመናት ለራሱ የምሆነዉን ራሱ አዉቆ ና ጠብቆ አቆይቶዋል፣ አሳስታችዉታል። አሁን እየተነቃባችዉ ነዉ። ጉጠት!

Abere
Senior Member
Posts: 14859
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ኣባዜ

Post by Abere » 26 Aug 2024, 17:07

DDT
አንተ ጉጠት "የእራስን ዕድል በእራስ የመወሰን" የሚለው ኃይለ-ቃል እጅግ የተለየ ነው። ኃላፊነት የመሸሻ ማወናበጃ አድርገህ ነው ነገሩ ጋር ለማይመጣጠን እና ሀራምባ እና ቆቦ ለሆነ ጉዳይ የተጠቀምከው። የእራስን ዕድል በእራስ መወሰን መጫዎቻ አይደለም - አንድ ግለሰብ ራሱን አንቄ ልሙት ውሳኔው ነው በማለት የመንግስት ጉዳይ ወይም ወንጀል መከላከል ተግባር አይደለም እንደ ማለት ነው። ይህ የራስን ዕድል የሚል የጥሬ ካድሬዎች ሃይለቃል የኤርትራን ህዝብ ለባርነት እንደ ዳረገው አይተናል - ህዝብ ግን ወጥቶ በጣቱ ቀለም እያጠቀሰ ባርነት ወይስ ነጻነት የሚሉ 2 አስገዳጅ ምርጫዎች እየተነበበለት በጣቱ ይፈርም ነበር። በመጀመሪያ ህዝብ የነቃ መሆን ይገባዋል። የህዝብ ድምጽ የእግዜር ድምጽ ነው - ህዝብ ተናገረ እግዜር ተናገረ ነው። ህዝብ በችግር ተጠጥዞ ሲነቃ ድምጽ ያሰማል - ቃታ ይስባል። ህዝብ ተመስለው ጭልፊት ካድሬዎች በኦሮሞ ህዝብ ስም የሀሰት ትርክት እና ብሶት ስለ ራስ ዕድል መወሰን ስለደሰኮሩ ህዝብ መያዦ ሊሆን አይገባውም።

ከእንደ አንተ አይነቱ ጉጠት በቀንበር ተጠምደው ጫንጮ ሰላማዊ ሰልፍ የወጡት የኦሮሞ በሬዎች ይሻላሉ።

DefendTheTruth wrote:
26 Aug 2024, 16:50
Abere wrote:
26 Aug 2024, 16:39
DDT
ጉጠት ካድሬ ነህ! የእራስን ዕድል በእራስ መወሰን የሚል ማጭበርበሪያ ፌዝ ይዘህ ብቅለህ ውታፍ ትነቅላለህ። በአፍሪካ 90 % የሚሆነው ህዝብ ገና ከድቅድቅ የማሃይምነት የጨለማ ጉዞ ባልወጣበት፤ በአደንቁረህ ግዛው ካድሬዎች ቅላጼ ድሞክራሲ ወዘተ በሚል ገና ሀሁ ያልቆጠረ ህዝብ መጠቀሚያ ማድረግ ወንጀል እና ጸያፍ ነው። ይህ ምስኪን የኦሮሞ ገበሬ ስለ ምርጫ እና መመረጥ እንኳን በቅጡ አያውቅም - ባል ምርጫ ጣብያ ሂዶ ለእራሱም ለሚስቱም በጣቱ ነክሮ መርጦ የሚመለስበት ማህበረሰብ ነው። ያም ምርጫ ተብሎ ኮረጆ ይሰረቃ፡ይደፋል ወዘተ። አሁን ይህን ህዝብ እራስህ ተወጣ ማለት ሃጥያት ነው - በመጀመሪያም በእርሱ ላይ እሳት ያመጣችሁበት እናንተ የኦነግ ካድሬዎች ናችሁ። ከሩቅ ሁናችሁ ታቃጥሉ እና የእራስህ እሳት ነው በማለት ታፌዛላችሁ። ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው - ይህ ጫንጮ የጀመረው እሳት ሰደድ እሳት ሁኖ ሊያቃጥላችሁ ይችላል። ትንሽ ውታፍ ነቀላ ረገጣ ዳንኪራህን ቀነስ አድርገው።
ታዲያ ሕዝቡ ያዉቃል፣ የምሆነዉን ስለምረዳ ተቀብሎናል፣ መንግስትን አልፈልግም ብሎናል እና ሌሎች መሰል ስንኩል አመለካከት ስታራግብ አልነበርክም፣ እዚህ ፎረም ላይ?

አሁን ደግሞ ሕዝቡ ስለራሱ ስለማያዉቅ እኛ ሕደን የተመቸንን ነገር ጫንበት ነዉ የምትለን፣ ያላአንዳች እፍረት?

ዳሩ ግን ሕዝብ ለራሱ የምሆነዉ በትክክል ይገነዘባል፣ አንዳንድ ጉጠቶች ሕዝቡ ዉስጥ እየሄዱ ያሳስቱታል፣ የሌላን ነገር አመጣንልህ ብሎ ያሳስቱታል፣ የአንተ አይነቶች። አሁን እየተነቃባችዉ ነዉ።

እርምህን አዉጣ! ሕዝቡ ለዘመናት ለራሱ የምሆነዉን ራሱ አዉቆ ና ጠብቆ አቆይቶዋል፣ አሳስታችዉታል። አሁን እየተነቃባችዉ ነዉ። ጉጠት!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12903
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ኣባዜ

Post by DefendTheTruth » 27 Aug 2024, 06:47

አበሩ፣ አይዞሽ፣ ምን እንደ ቆረቆረሽ አዉቃለሁ፣ ተረጋጊ!

viewtopic.php?t=332030

sesame
Member+
Posts: 7970
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ኣባዜ

Post by sesame » 27 Aug 2024, 07:45

DTT,

Instead of admitting that your PP government has failed to ensure the peace and security of the people, you argue idiotically that everyone should be responsible for their own security. What is the point of having a government in that case? Is Abiy just there to build parks and corridors? If he cannot fulfil the most basic of his responsibilities, then you should be at the forefront to tell him to take a hike and leave the post to those who can! The buck, my friend, stops with the leader!

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13500
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ኣባዜ

Post by Noble Amhara » 27 Aug 2024, 07:53

It must be because they thought opdo and olf would defend them

Rather the 2 are complete enemies

Telling them to form militia is endf job to create one

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12903
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ኣባዜ

Post by DefendTheTruth » 27 Aug 2024, 08:18

sesame wrote:
27 Aug 2024, 07:45
DTT,

Instead of admitting that your PP government has failed to ensure the peace and security of the people, you argue idiotically that everyone should be responsible for their own security. What is the point of having a government in that case? Is Abiy just there to build parks and corridors? If he cannot fulfil the most basic of his responsibilities, then you should be at the forefront to tell him to take a hike and leave the post to those who can! The buck, my friend, stops with the leader!
Then try it, it will be just a free ride, irresistible free land, tell to the old man, we can't wait for his arrival.

The feared opponent is just building parks, he can't fulfill his basic responsibilities, he is about to leave for hike, tell the oldie!

sesame
Member+
Posts: 7970
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ኣባዜ

Post by sesame » 27 Aug 2024, 09:07

The oldie has taken care of his nation. He even saved your arse just a couple of years ago. But your mayor is unable to do anything and that is why he resorts to gimmicks to hoodwink his people that he is doing something. Is anybody counting how many innocent Ethiopians were massacred brutally since he came to power. Everyday there are reports of horrible things happening and yet useless people like you refuse to see the reality that Ethiopia is crumbling. When people go out to beg their governments to protect them, and the government cadres instead of solacing them tell them to be responsible for their own security, then you know the nation is a failed state!
DefendTheTruth wrote:
27 Aug 2024, 08:18
sesame wrote:
27 Aug 2024, 07:45
DTT,

Instead of admitting that your PP government has failed to ensure the peace and security of the people, you argue idiotically that everyone should be responsible for their own security. What is the point of having a government in that case? Is Abiy just there to build parks and corridors? If he cannot fulfil the most basic of his responsibilities, then you should be at the forefront to tell him to take a hike and leave the post to those who can! The buck, my friend, stops with the leader!
Then try it, it will be just a free ride, irresistible free land, tell to the old man, we can't wait for his arrival.

The feared opponent is just building parks, he can't fulfill his basic responsibilities, he is about to leave for hike, tell the oldie!

Tiago
Member
Posts: 2956
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: የራስን ዕድል በራስ የመወሰን ኣባዜ

Post by Tiago » 27 Aug 2024, 10:23

Then try it, it will be just a free ride, irresistible free land, tell to the old man, we can't wait for his arrival.
DDT

When cornered,DDT confirmed PP resorts to violence to stay in power.

Post Reply