ዓሰብ የኤርትራ እንዳልሆነ ኢሰያስ ያውቃል። ዓሰብን እንደምንይዝም ያውቃል። ወለጋ ሰላም እንዲሆን፤ ትግራይ፤ ሸዋ ሰላም እንዲሆን፤ ዓሰብ ላይ አነጣጥረህ ግባ! - የጠ/ሚ አቢይ ዮትዩበር
ዓሰብ የኤርትራ እንዳልሆነ ኢሰያስ ያውቃል። ዓሰብን እንደምንይዝም ያውቃል። . . . ወለጋ ሰላም እንዲሆን፤ ትግራይ፤ ሸዋ ሰላም እንዲሆን፤ ዓሰብ ላይ አነጣጥረህ ግባ! - የጠ/ሚ አቢይ ዮትዩበር ስዩም ተሾመ
Re: ዓሰብ የኤርትራ እንዳልሆነ ኢሰያስ ያውቃል። ዓሰብን እንደምንይዝም ያውቃል። ወለጋ ሰላም እንዲሆን፤ ትግራይ፤ ሸዋ ሰላም እንዲሆን፤ ዓሰብ ላይ አነጣጥረህ ግባ! - የጠ/ሚ አቢይ ዮትዩበ
sarcasm,
በቃ ይህ ነው ? ይህን ለጠፍክ ጨረስክ ማለት ነው። ሃሳቡን ትደግፈዋለህ፤ ትነቅፈዋለህ ወይስ የተሻለ ማብራሪያ ትሰጥበታለህ? ዝም ብሎ መለጠፍ ምን ትርጉም ይሰጣል - ስዩም እራሱ በአደባባይ አስጥቶታል።
Posting without analysis and explanation is lifeless.
እኔ ግን እላለሁ - አብይ አህመድ አሰብን አያስመልስም። አሰብን የማስመለስ አጀንዳ ሳይሆን እራሱን የማዳን አጀንዳ ነው ያለው። ዐሰብ የማስመለስ አጄንዳ ቢኖረው
1ኛ) አገር ውስጥ ጦርነት ሳይከፍት አገራዊ አንድነት ማምጣት እና እንቅፋት የሆነውን የጎሳ ክልል የሚወገድበት ዘላቂ ዕልባት ላይ ይደርስ ነበር - ይህ የመከላከያ አቋምን ያጠናክራል፤ ህዝባዊ ድጋፍ ያስገኛል፤የኢኮኖሚ እና ፋይናንስ አቅም ያጎለብታል። መሰረታዊ ነገር ነው። ሳል ይዞ ስርቆት ቂም ይዞ ጸሎት እንድሉ፡ አገር ውስጥ ያለው ትክትክ መቆም፤ ከህዝብ ጋር ልብ ለልብ መገናኘት። ወያኔ የተሸነፈው ህዝባዊ ድጋፍ ስለነበረ ነው።
2ኛ) አብይ አህመድ ዐሰብ ላይ አላማ ቢኖረው ሶማሊ-ላንድ ወይም ሶማልያ ድረስ አይኳትንም ነበር። የወያኔ ደደቢት ህገ-መንግስት፥ ርዕዮተ-ጎሳ ፤ሴራ እና ኢትዮጵያን ሽባ የማድረጉን አላማ ኦነጋዊ-ብልጽግና የሚጋራው መሰረታዊ ጉዳይ ነው። በአንድ ወቅት ስብሃት ነጋ ኢትዮጵያ የአሰብን ወደብ አስመልሳለሁ ብትል ጫካ ገብቼ እዋጋለሁ እንዳለው አብይ አህመድም ከስብሃት ነጋ የተለየ አቋም የለውም።
አዎ! አሰብ የኢትዮጵያ ነው። ሻዕብያ ይህን ያውቃል? በደንብ። አሰብ የወሎ ክፍለ-ሀገር አካል እንጅ የኤርትራ መቸ ሁኖ ያውቃል። ደግሞስ ኢትዮጵያ ቀኝ ገዥ ከተባለች ለኤርትራ ኢትዮጵያ የፈቀደችውን እንጅ በእጇ ገብታ መቸ መውሰድ ነበረባት - የሌባ ዘመድ መለስ ወያኔ ሰርቆ እንደሰጣቸው ይታወቃል።
sarcasm ዕርስት በ ሺ ዓመት ይመለሳል ነው እና ኢትዮጵያ በቀጣዩ በቀዳሚነት የምታስመልሰው ነው። ሩስያ ክሪምያን እንዳስመለሰች ኢትዮጵያም አሰብን ታስመልሳለች።
ስለ አሰብ መመለሱ አይቀሬነትን መርዶ ከሆነብህ ምንም ማድረግ አልችልም።

እነ እትትትትትትት እነ ዘራፍፍፍፍፍፍፍፍ ወንዱዱዱዱዱ ቅቅቅቅቅቅቅቅ ክረሚያ ከአሰብ ጋር ማመሳሰል አይቻልም:: አይደለም አሰብ ለሚጢጢዬዋ ባድሜ እና ኤሮብ አልተኛንም:: ሆላ ወረው ዘርጣጣዋን አገር አፈረሱ እንዳትሉን:: እወራለሁ ብላችሁ አጀንዳ ከያዛችሁ እንደምትወረሩ እና እንደምትፈርሱም ታሳቢ እንድታደርጉ እያሳሰብን ነው::Abere wrote: ↑18 Jul 2024, 08:28sarcasm,
በቃ ይህ ነው ? ይህን ለጠፍክ ጨረስክ ማለት ነው። ሃሳቡን ትደግፈዋለህ፤ ትነቅፈዋለህ ወይስ የተሻለ ማብራሪያ ትሰጥበታለህ? ዝም ብሎ መለጠፍ ምን ትርጉም ይሰጣል - ስዩም እራሱ በአደባባይ አስጥቶታል።
Posting without analysis and explanation is lifeless.
እኔ ግን እላለሁ - አብይ አህመድ አሰብን አያስመልስም። አሰብን የማስመለስ አጀንዳ ሳይሆን እራሱን የማዳን አጀንዳ ነው ያለው። ዐሰብ የማስመለስ አጄንዳ ቢኖረው
1ኛ) አገር ውስጥ ጦርነት ሳይከፍት አገራዊ አንድነት ማምጣት እና እንቅፋት የሆነውን የጎሳ ክልል የሚወገድበት ዘላቂ ዕልባት ላይ ይደርስ ነበር - ይህ የመከላከያ አቋምን ያጠናክራል፤ ህዝባዊ ድጋፍ ያስገኛል፤የኢኮኖሚ እና ፋይናንስ አቅም ያጎለብታል። መሰረታዊ ነገር ነው። ሳል ይዞ ስርቆት ቂም ይዞ ጸሎት እንድሉ፡ አገር ውስጥ ያለው ትክትክ መቆም፤ ከህዝብ ጋር ልብ ለልብ መገናኘት። ወያኔ የተሸነፈው ህዝባዊ ድጋፍ ስለነበረ ነው።
2ኛ) አብይ አህመድ ዐሰብ ላይ አላማ ቢኖረው ሶማሊ-ላንድ ወይም ሶማልያ ድረስ አይኳትንም ነበር። የወያኔ ደደቢት ህገ-መንግስት፥ ርዕዮተ-ጎሳ ፤ሴራ እና ኢትዮጵያን ሽባ የማድረጉን አላማ ኦነጋዊ-ብልጽግና የሚጋራው መሰረታዊ ጉዳይ ነው። በአንድ ወቅት ስብሃት ነጋ ኢትዮጵያ የአሰብን ወደብ አስመልሳለሁ ብትል ጫካ ገብቼ እዋጋለሁ እንዳለው አብይ አህመድም ከስብሃት ነጋ የተለየ አቋም የለውም።
አዎ! አሰብ የኢትዮጵያ ነው። ሻዕብያ ይህን ያውቃል? በደንብ። አሰብ የወሎ ክፍለ-ሀገር አካል እንጅ የኤርትራ መቸ ሁኖ ያውቃል። ደግሞስ ኢትዮጵያ ቀኝ ገዥ ከተባለች ለኤርትራ ኢትዮጵያ የፈቀደችውን እንጅ በእጇ ገብታ መቸ መውሰድ ነበረባት - የሌባ ዘመድ መለስ ወያኔ ሰርቆ እንደሰጣቸው ይታወቃል።
sarcasm ዕርስት በ ሺ ዓመት ይመለሳል ነው እና ኢትዮጵያ በቀጣዩ በቀዳሚነት የምታስመልሰው ነው። ሩስያ ክሪምያን እንዳስመለሰች ኢትዮጵያም አሰብን ታስመልሳለች።
ስለ አሰብ መመለሱ አይቀሬነትን መርዶ ከሆነብህ ምንም ማድረግ አልችልም።
Re: ዓሰብ የኤርትራ እንዳልሆነ ኢሰያስ ያውቃል። ዓሰብን እንደምንይዝም ያውቃል። ወለጋ ሰላም እንዲሆን፤ ትግራይ፤ ሸዋ ሰላም እንዲሆን፤ ዓሰብ ላይ አነጣጥረህ ግባ! - የጠ/ሚ አቢይ ዮትዩበ
Failed_Up
ክፍት አፍ ሻዕብያ በሶማሊ-ላንድ ወደብ ያገባኛል ብላችሁ አፋችሁን ከፍታችሁ ትጮኻላችሁ እኮ። ገና ለገና አሰብ ከች ይላሉ የሚል ፍራቻ። ታውቃላችሁ ባድመ ላይ እንደ ድንች ተጨፈላልቀህ ስትሮጥ ከነ ቸርኬህ።ሻዕብያ በሌሎች ድል ላይ የሚጮህ ጥንብ አንሳ ጅብ ነው። ለማንኛውም አሰብ ይወሰዳል ጎሮሯችሁ ላይ ተሰክተን ነው የሚመጣው።

Always there is an end for everything under the sun: The friendship between Woyane and Shabia, evaporated shortly after their honeymoon like a morning dew. Who did that? The God of Ethiopia. Woyane which is inhernetly anti-Ethiopian that already created almost an entire generation of Tigres who are anti-Ethiopian (waving China cloth) swore on its dead body if Ethiopia wants to invade Eritrea and recover her stolen port of Assab. Even when Woyane and Shabia were enemies for over 20 years, Woyane more than Shabia ( its generation of Tigres) swore they die for Eritrea by fighting Ethiopia - most do not openly say it but we know it. Alas, Woyane is crashed to dust and now is subdued by its own hand made OLF.
Still, we hear alot of hiccup from Tigres (such Stalin) who opposes the return of Assab to its motherland, yet he is parroting about Raya and Humera. Why did not he parrot about Assab? Because Assab is a rainy day check deposited under Eritrea, when the Tigray Tigrign becomes reality after stealing Raya and Humera just like Shabia did, they will have Assab.
It would two-birds with one stone, if the two diehard enemies face off Ethiopia. An enemy well defined is an easy one to deal. Regradless of which one stands with or against Ethiopia, the moment of truth is nocking at the gate of Assab.

It would two-birds with one stone, if the two diehard enemies face off Ethiopia. An enemy well defined is an easy one to deal. Regradless of which one stands with or against Ethiopia, the moment of truth is nocking at the gate of Assab.
Re: ዓሰብ የኤርትራ እንዳልሆነ ኢሰያስ ያውቃል። ዓሰብን እንደምንይዝም ያውቃል። ወለጋ ሰላም እንዲሆን፤ ትግራይ፤ ሸዋ ሰላም እንዲሆን፤ ዓሰብ ላይ አነጣጥረህ ግባ! - የጠ/ሚ አቢይ ዮትዩበ
ታሪክም እማደል እየጻፍን ያለነው መልክ መልኩን እስቲ እናስይዘው viewtopic.php?f=2&t=349277
Meleket wrote: ↑30 Aug 2024, 09:56ለወሎዬው Abere እና ለጉራጌው ስዩም ተሾመ፣ ራስ ካሣ የሚከተለውን የአደራ ደብዳቤ ልከውላችኋል
ገና ከጠዋቱ፣ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ከስደት እንደተመለሱ፣ ኤርትራና ሶማሊያን ወደ ኢትዮጵያ ለማቀላቀል የመጀመሪያው ሥራዬ ነው ብለው በተነሱ ጊዜ፣ ራስ ካሣ እነዚህ ጉዳዮች ቅድሚያ የሚሰጣቸው ሆነወ ኣልታዩዋቸውም። ራስ ካሣ የሚያስቡትን ለጃንሆይ ኣልደበቁም። አስተያየውም የተመረኮዘው በሚከተሉት ነጥቦች ላይ እንደነበረ ይነገራል።
. . . ጥንታዊ ታሪክና የግዛት ደንበርን እነበረበት ለመመለስ ብርቱ ጥረት ማድረግ ተገቢ ቢሆንም፣ ለአገር ጥቅም ለሚታሰቡት ሥራዎች ሁሉ ቅደም ተከተል መስጠት ያስፈልጋል። በጠላት ወረራ ምክንያት የተለየነው አገርና ሕዝብ፣ ከአምስት ዓመት በኋላ ስንመለስ ያገኘነው፣ መልኩንና ኣኳኋኑን ለውጦ ነው። በተለይ ይኸ በአርበኝነት ጫካ ሳይገባ፣ ለስደት እውጭ ሳይወጣ የኖረው ሕዝብ፣ በጣልያን የአስተዳደር ዘመን ድሮ ያላየውን ከልማዱ ውጭ የሆነ አንዳንድ ነገሮችን ቀምሷል። አሁን ኣፍ አውጥቶ አይናገረው እንጂ፣ በአስተዳደር በኩል ቢሆን፣ በዳኝነትና በኑሮም ኣኳኋን ቢሆን፣ በጣልያን ዘመን ለእኔ የሚጠቅም ነገር ነበር ብሎ፤ በልቡ የሚያስብ ብዙ ሰው መኖሩ የማይታበል ነው። አሁን እንደምናየው፣ ከእንግዲህ ወዲህ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንደ ጥንቱ አንድ አድርጐ፣ በሥልጣን ለመግዛት ብዙ ችግር መኖሩ የሚካድ አይደለም። . . . በዚህ ሁሉ ነገር ላይ፣ በአለንበት በአሁኑ ሰዓት የመንግሥት ዋና የመጀመሪያ ሥራ መሆን ያለበት፣
1ኛ/ በጠላት ምክንያት የተበላሸውን ያገር ልማድና አስተዳደር እቦታው መመለስ፣
2ኛ/ የአገሩ አንድነትና የንጉሠ ነገሥቱ ሥልጣን እንዳይናጋ መሠረት እንዲጨብጥ ማድረግ፣
3ኛ/ ዳኝነት ሳይጓደል ክርስቲያንነትንና ሥርዓትን ማጥበቅ፣
4ኛ/ ሕዝቡን ማሠራትና የአገሩ ሀብት እንዲዳብር ማድረግ ነው።
. . . አሁን በእጃችን ያለው የኢትዮጵያ ግዛትና ሕዝብ፣ አንድነቱ በማይላላ አኳኋን ሲጠብቅ፣ በአንድ ንጉሠ ነገሥት ሥልጣንና በአንድ ሰንደቅ ዓላማ ከጫፍ እስከ ጫፍ በትክክል የሚገዛ መሆኑ ሲረጋገጥ፣ አገሩም ለምቶ ጥጋብ ሆኖ፣ የመንግሥቱ ቋት ሲሞላ፣ በመጀመሪያ ሀማሴኖች፣ ቀጥሎም እንደ ኣኳኋኑ ታይቶ ሱማሌዎች ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ መጠየቅ፣ ወይም እነሱ እንምጣ ቢሉ መቀበል፣ የተገባ ነው። እንደዚህ ከሆነ፣ መንግሥትም አገሮቹን ተረክቦ ለማስተዳደር፣ ሕዝባችንም የጥንት ወንድሞቹንና ወገኖቹን ተቀብሎ ለማላመድ የሚከብድ አይሆንም። ይኸ ሁሉ ሳይደራጅና በተለየም የአገሩ ሀብት ሳይዳብር፣ ግዛት ቢሰፋ፣ የሕዝብ ቁጥር ቢጨምር፣ አሁን ያለውን ችግር የበለጠ ከማባባስ በስተቀር የሚጠቅም ነገር የለም። . . . እየተደጋገመ የሚነገረው፣ ኢትዮጵያ ፣ የፈረንጆቹን ሥልጣኔ በቶሎ ለማግኘት ያልቻለችው፣ በባሕር በር እጦት ምክናይት ነው እየተባለ ነው። ሕዝባችንን ለማሠልጠን ዋና ቁልፉ የባሕር በር ከሆነ፣ በእንግሊዞች እርዳታ፣ አሰብ ከወሎ ጋር እንዲሆን ለምን ከአሁኑ ኣይደከምበትም? . . . አሁን ባለው ችግር ላይ ሌላ፣ ተጨማሪ የአስተዳደር ጣጣ ለመሸከም ከመቸኮል፣ ይኸው ሁሉ በእርጋታ ቢታሰብበት ይሻላል። . . . “ [በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት የኤርትራ ጉዳይ 1941-1963 እ.ኤ.ኣ. ገጽ 293-294 በዘውዴ ረታ]
viewtopic.php?f=2&t=346583
ሲጠቃለል፦ ለማወራረጃነት ያህል “ኧረ እንዲያው ይመኙሻል/2/” ዬሚለውን የጉራጌው የመሓሙድን ዜማ ጋብዘናል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Re: ዓሰብ የኤርትራ እንዳልሆነ ኢሰያስ ያውቃል። ዓሰብን እንደምንይዝም ያውቃል። ወለጋ ሰላም እንዲሆን፤ ትግራይ፤ ሸዋ ሰላም እንዲሆን፤ ዓሰብ ላይ አነጣጥረህ ግባ! - የጠ/ሚ አቢይ ዮትዩበ
Meleket wrote: ↑11 May 2022, 09:25ቤነገራችን ላይ ግጥሙ፡ ለ'ጋዜጠኛው ቴድሮስ ጸጋዬ" ወልጋዳ ምልከታ የተገጠመ ነበር፡ እስቲ ኣጣጥሙ፡ በኤርትራዊ ኣማርኛ የተጣፈ ነው!
Meleket wrote: ↑11 May 2022, 04:23'በአንከላኛ'ና በከበደ ሚካኤልኛ የገጠምነውን እናጋራ፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። "ኣንከላኛ' ደግሞ ምንኛ ነው እንዳትሉ!![]()
Meleket wrote: ↑12 Aug 2018, 08:53ርእዮት - ግርድፍ ግጥም
አንድ እናት ነበረች ልጆች የነበሯት፣
እጅግ ውብ የሆነች እንከን የማይወጣት።
ያለም ነገር ሆኖ እርጅና መጥቶ፣
ልጆች ስታሳድግ እንግልቷ በዝቶ፣
ብዙ ስቃይ አየች የማያልቅ ተወርቶ።
ግን አልሰነፈችም በማድረጓ ጥረት፣
አንድ ልጇን ዳረች መርቃ በክብረት።
ያለም ነገር ሆኖ የጤናዋ ጉዳይ፣
ለልጆቿ ስትል እሷ ስትሰቃይ፣
ከእለት ወደ እለት መሻሻል ሳያሳይ፣
ከእርጅናው ጋራ አባሰባት ስቃይ።
እንዲህ እንዲህም ሲል ያይኗን ብርሃን አጣች፣
ልጆቿ ሲያብቡ እሷ ግን ገረጣች።
ይህንን ታዝባ ባለ ትዳር ልጇ፣
እናቷን መርዳቷን አረገች ግዳጇ።
እናቷን ስትመራ በመንገዷ ሁሉ፣
ለመመረቅ ነበር እንዲያው በጥቅሉ።
እናትየዋ ግን የእናት ነገር ሆኖ፣
ልጆቿን ስትመግብ አንድ ልጇ ጨክኖ፣
አንድ ሃሳብ አመጣ አወላግዶ አጢኖ፣
ካወቅኩ ባይ ልጇ በቀረበ ‘መላ’፣
በሰላሙ ሰፈር ተንኮል እንዲያጠላ፣
እንዲህ እንዲህ አላት በነገር ፍተላ።
“ልጄ በመሆንሽ ራሴ የወለድኩሽ፣
የምልሽን ስሚ እንዲያው አትቅለስለሽ።
ይህ ያይኖችሽ ብርሃን ከኔ የወረስሽው፣
ባለቤቱ እኔ ነኝ ቁርጥሽን እወቂው።
ይህን ሃቅ አጢነሽ ተንግዲህ በኋላ፣
ማንኛውም ስራሽ እኔን ማያጉላላ፣
እንዲሆን አድርጊ እኛ እንዳንጣላ!
እንዲያውም ይህ ዓይንሽ ሁሉን ምታይበት፣
ባለቤቱ እኔ ነኝ እንዳሻኝ ምሆንበት፣”
ብላ እንድታስብ ያቺ ምስኪን እናት፣
አወቅኩ ባይ ልጇ በአንክሮ መከራት።
ባለትዳር ልጇ የመላች በትዕግስት፣
መረጠች ለናቷ እውነቱን ልትነግራት።
“እማማ እናታለም ወላጄ ውቢቱ፣
ይህን ሃቅ ስሚኝ እንዲያው ባዛኝቱ።
ድሮ ዓይኖች ነበሩሽ ምን ምን የመሰሉ፣
“በፌደሬሽን” ወቅት ላንቺ የተተከሉ፣
ያያቸውን ሁሉ እንዲያው ሚያማልሉ፣
እኛን በማሳደግ ውለታን የዋሉ።
የአምላክ ስራ ሆኖ ስለጠፉ አሁን፣
እንዴት ታልሚያለሽ ጌታን ለመኮነን?
ባለም አደባባይ ክሶችን መስርተሽ፣
እንዴት ልትዘልቂው ነው ፈጣሪን ሞግተሽ?
ያይንሽንስ ብርሃን እንዴት ልትመልሽ?
የተጠቃሚነት መብቱ ይገባኛል፣
የራስ ባልሆነ ዓይን እንዴትስ ይቻላል?
ይልቅ ጠባይ አርገሽ ከኔ ከልጅሽ ጋር፣
በብርሃኔ ልምራሽ እንኑር በፍቅር።
አንቺም ዋዛ አይደለሽ ብዙ ሃብቶች አሉሽ፣
ይህ የዓይኔ ብርሃን አይቀርም ሳይጠቅምሽ።
እንዲህ እንዲህ አርገን እየተጠቃቀምን፣
በፍቅር መኖር ነው ለኛ የሚበጀን።
ያለሽ አንድ አማራጭ ዓይንሽ እንዲበራ፣
እሱ ራሱ መጥቶ ተዓምር ካልሰራ፣
ሌላ መላ የለም ሚሆን በፉከራ፣
ጭቃውን አብኩቶ አይንሽን ነካክቶ፣
እሱ ካልዳበሰሽ ተሰማይ መጥቶ፣
የትም አያደርስሽ ሽለላ ቀረርቶ።
ተከባብሮ መኖር እያለ አንድ መላ፣
ተጋግዞ መኖርም እያለ አንድ መላ፣
እስቲ ዕድል አንስጠው ተንኮል ለሚያሰላ፣
አዋቂ ነኝ ለሚል ለማንም ቱልቱላ፣
ሌተቀን ለሚያልም እኛኑ ሊያባላ።
እኔና አንቺ ሁሌም ከልብ ስንፋቀር፣
እምንሰራው ሁሉ እንደሚሆን ተአምር፣
መሰሪ ዲያብሎስን እንደሚያደርግ ኩምትር፣
በምን አማርኛ ለመግለጽ ልሞክር!!!!!!!
ፍንጭ፦ ይህ ጽሑፍ ዓላማው፣ የሰው ገንዘብ ሚመኝን ክፉ መካሪ መሰሪን ለመገሰጽ ነው።
Prisoners of war in Assab, Eritrea [Photo by Habtom Berhe, from the Greg Marinovich collection]
Re: ዓሰብ የኤርትራ እንዳልሆነ ኢሰያስ ያውቃል። ዓሰብን እንደምንይዝም ያውቃል። ወለጋ ሰላም እንዲሆን፤ ትግራይ፤ ሸዋ ሰላም እንዲሆን፤ ዓሰብ ላይ አነጣጥረህ ግባ! - የጠ/ሚ አቢይ ዮትዩበ
Meleket wrote: ↑13 Sep 2024, 11:25Meleket wrote: ↑11 May 2022, 09:25ቤነገራችን ላይ ግጥሙ፡ ለ'ጋዜጠኛው ቴድሮስ ጸጋዬ" ወልጋዳ ምልከታ የተገጠመ ነበር፡ እስቲ ኣጣጥሙ፡ በኤርትራዊ ኣማርኛ የተጣፈ ነው!