Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Fiyameta
Senior Member
Posts: 19970
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

አሳዛኝ ዜና: የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የተሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች ባንዲራውን በመልበሳቸው ምክንያት በህወሓት እየተደፈሩ ነው።

Post by Fiyameta » 13 Jul 2024, 07:31

የትግራይ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ከመቀሌ ሬድዮ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ የሴት አትሌቶቹ በተጋሩ አሰልጣኞቻቸው ፆታዊ ጥቃት እንደሚደርስባቸው መረጃ እንዳላቸውና በትግራይ ባህል መሰረት ጉዳዩን ከሕግ ይልቅ በባህላዊ መንገድ መፍትሄ እንዲያገኝ ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን ጠቁመዋል። :shock: :shock: :shock:

Last edited by Fiyameta on 17 Jul 2024, 01:56, edited 2 times in total.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19970
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ከትግራይ አሳዛኝ ዜና ተሰማ:-- የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች በትግራይ ወሲባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተገለ

Post by Fiyameta » 13 Jul 2024, 15:34

TPLF thugs are gang raping Tigray's female athletes because the women represent Ethiopia when running at international marathons and distance races. Why don't they just invoke Article 39 and secede from Ethiopia instead of taking out their anger and frustrations on the poor Tigrayan women? :x :x

Digital Weyane
Member+
Posts: 9841
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ከትግራይ አሳዛኝ ዜና ተሰማ:-- የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች በትግራይ ወሲባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተገለ

Post by Digital Weyane » 13 Jul 2024, 17:39

ክልላችን ትግራይ ሴቶች እና ታዳጊ ልጃገረዶች ሊኖሩባት የማይችሉ የሲዖል አብነት ሆናለች። ሲዖልን መጎብኘት የሚፈልግ የውጪ ሀገር ሰው ካጋጠማችሁ ወደ ትግራይ ሂድ በሉት። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19970
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ከትግራይ አሳዛኝ ዜና ተሰማ:-- የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች በትግራይ ወሲባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተገለ

Post by Fiyameta » 13 Jul 2024, 20:56

በኮፐንሀገን ግማሽ ማራቶን ላይ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌት ድል ማስመዝገቧን ተከትሎ የህውሀት ካድሬ የህውሀትን ባንዲራ ልታለብሳት ብትሞክርም "ወዲያ አርጊው!" ብላ የኢትዮጵያን ባንዲራን ለብሳ ህወሓቶችን አሳፈረቻቸው። በአትሌቶቹ ላይ ቂም የቋጠሩ የህወሓት ካድሬዎች በትግራይ በሴቶቹ ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀሎች እየፈፀሙ ይገኛሉ። :x :x :x
Please wait, video is loading...

Digital Weyane
Member+
Posts: 9841
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ከትግራይ አሳዛኝ ዜና ተሰማ:-- የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች በትግራይ ወሲባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተገለ

Post by Digital Weyane » 14 Jul 2024, 03:50

ህወሓቶች ኢትዮጵያዊነታችንን እንድንክድ ማስፈራሪያ እና ዛቻ እያደረሱብን ነው። ሴቶቻችንን እየደፈሩ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Post Reply